Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by Horus » 24 Sep 2022, 21:43

ቋንቋ ለማታውቁ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ። የፈረስ ውድድር ጉግስ ይባላል። ጉግስ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ጉገት ማለት ፍጥነት ማለት ነው ። አንድ ሰው ቸኩያለው፣ በፍትነት መሄድ አለብኝ ሲል ጉገሁም ይላል። ስለዚህ ጉግስ ማለት የፈረስ ሩጫ ማለት ነው። ጉግስ ውድድር ማለት አይደለም። ውድድር ብድድር ይባላል። ብደር ማለት ቅደም ማለት ነው ። ውድድር፣ ብድድር እሽቅድድም ማለት ነው !

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by Selam/ » 24 Sep 2022, 22:46

I thought the Agew people introduced ጉግስ.

BTW, I am curious to see if Oromos are going to carry any politically affiliated flag during Ireechaa in Addis. Abiy & Abebech will be really in trouble.

Horus wrote:
24 Sep 2022, 21:43
ቋንቋ ለማታውቁ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ። የፈረስ ውድድር ጉግስ ይባላል። ጉግስ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ጉገት ማለት ፍጥነት ማለት ነው ። አንድ ሰው ቸኩያለው፣ በፍትነት መሄድ አለብኝ ሲል ጉገሁም ይላል። ስለዚህ ጉግስ ማለት የፈረስ ሩጫ ማለት ነው። ጉግስ ውድድር ማለት አይደለም። ውድድር ብድድር ይባላል። ብደር ማለት ቅደም ማለት ነው ። ውድድር፣ ብድድር እሽቅድድም ማለት ነው !

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by ethiopianunity » 27 Sep 2022, 14:29

Horus

Gurage words seem a copy or West copied?
Goget= go get
Kare= Care

Interesting.

That being said Amaregna music is the only developed the music production, quality etc. Welaytas has been very good too but the rest is still terrible, the music, vocal etc Guarages and Oromos, Afars, music production should develop. We Ethiopians are rich we have rainbow of cultural we should be proud of.

Watch the Protestant soon will destroy our culture and traditions saying no more music. They will use their fake, in the name of development. The protestant in Ethiopia doesn't do anything or create nothing. Under the tplf, they were given to mine resources, they stole many natural resources with many foreigners and pocketed. They pocket from West and spread Protestant saying be rich like me . For every protestant conversion, they are given money. In the mean time to force such tactic of conversion, tplf in the past empoverish Ethiopians deliberately instead of putting them to work. Today, the current Aba Dula government, through killing the Ethiopian currency birr, and war, displacement, empoverishing many so that when people are desperate, the protestant show them money, to eat, they convert the poor. These called Debub and Oromiya individuals have been pocketing money while destroying the country.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by ethiopianunity » 27 Sep 2022, 14:38

That is beautiful voice. I think the Garage instrument is very simplistic, must use different instrument, other than the terrible keyboard, the frequency of the music l know Gurages is fast, come up with fast but... The simplistic keyboard for example, killed the song. Vocal is superb!. This is why we should learn from one another. For instance the Hindered, Wello, can train, many Amharic producers also must join.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by Horus » 27 Sep 2022, 14:49

Selam/ wrote:
24 Sep 2022, 22:46
I thought the Agew people introduced ጉግስ.

BTW, I am curious to see if Oromos are going to carry any politically affiliated flag during Ireechaa in Addis. Abiy & Abebech will be really in trouble.

Horus wrote:
24 Sep 2022, 21:43
ቋንቋ ለማታውቁ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ። የፈረስ ውድድር ጉግስ ይባላል። ጉግስ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ጉገት ማለት ፍጥነት ማለት ነው ። አንድ ሰው ቸኩያለው፣ በፍትነት መሄድ አለብኝ ሲል ጉገሁም ይላል። ስለዚህ ጉግስ ማለት የፈረስ ሩጫ ማለት ነው። ጉግስ ውድድር ማለት አይደለም። ውድድር ብድድር ይባላል። ብደር ማለት ቅደም ማለት ነው ። ውድድር፣ ብድድር እሽቅድድም ማለት ነው !
አው ሰባት ቤት አገው ድንቅ ፈረሰኞች ናቸው ። እነሱ በበሬ አያርሱም፣ በፈረስ ነው የሚያርሱት እንኳንስ የፈረስ እስፖርት ። እኔ አገውኛ አላውቅም ። ጉግ (ፍጠን፣ ሩጥ) በአገው ቋንቋ ለመኖሩ የሚያውቁ ቢነግሩን ጥሩ ነው ። በጉራጌ ሶስት አይነት የፈረስ እስፖርት አለ ። ስግሪያ፣ ሶምሶማና ጉግስ። ሰገረ ማለት ለወጠ፣ ስግር ለውጥ ማለት ነው ። ፈረሱ እግሮቹ ተለክተው ይታሰሩን ተራ በተራ እግሮቹን እንደ ጭፈራ እየለወጠ እንዲረግድ፣ እንዲረግጥ የሰለጠበት ነው ። ይህ ለስፖርትም ለድሎትም ይውላል ። ሶምሶማ በሰው ሩጫ ጆጊንግ እንደሚባለው ነው ። ፈረሱ ዋርም አፕ ማድረጊያም ፣ መፈታቻም ነው። ተረረም ተረረም ... የሚል ዝግ ያለ ሪዝሚክ ሙቭምንት ነው ። ሶስተኛ አሳዶ መያዝ ወይም ጉግስ ነው ። ቀዳሚው ፈረሰኛ የተወሰነ አድቫንስ ይሰጠውና አጥቂው ፈረሰኛ አሳዶ ቀዳሚው ሰውዬ መውጋት ነው ። ፈረሰ መውጋት ወይም መምታት ፍጹም ክልክል ነው። ተከላካዩ ፈረሰኛ ወይ በጋሻ ወይም በጓል የሚቃጠበትን በትር ወይም ጦር ይመክታል ። አጥቂው ፈረሰኛ አሳዶ ከያዘ በኋል ሰውዬውን እንጂ ፈረሱን መንካት የለበትም ። ፈረሰ ኖብል እንሰሳ እጅግ ኩሩና ብልህ እንሰሳ ነው ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by Selam/ » 27 Sep 2022, 19:33

Well, it has been years since I watched የፈረስ ጉግስ as a child. It’s such a beautiful asset that should be maintained, supported & promoted.

Horus wrote:
27 Sep 2022, 14:49
Selam/ wrote:
24 Sep 2022, 22:46
I thought the Agew people introduced ጉግስ.

BTW, I am curious to see if Oromos are going to carry any politically affiliated flag during Ireechaa in Addis. Abiy & Abebech will be really in trouble.

Horus wrote:
24 Sep 2022, 21:43
ቋንቋ ለማታውቁ አንድ ሁለት ነገር ልንገራችሁ። የፈረስ ውድድር ጉግስ ይባላል። ጉግስ የጉራጌኛ ቃል ነው ። ጉገት ማለት ፍጥነት ማለት ነው ። አንድ ሰው ቸኩያለው፣ በፍትነት መሄድ አለብኝ ሲል ጉገሁም ይላል። ስለዚህ ጉግስ ማለት የፈረስ ሩጫ ማለት ነው። ጉግስ ውድድር ማለት አይደለም። ውድድር ብድድር ይባላል። ብደር ማለት ቅደም ማለት ነው ። ውድድር፣ ብድድር እሽቅድድም ማለት ነው !
አው ሰባት ቤት አገው ድንቅ ፈረሰኞች ናቸው ። እነሱ በበሬ አያርሱም፣ በፈረስ ነው የሚያርሱት እንኳንስ የፈረስ እስፖርት ። እኔ አገውኛ አላውቅም ። ጉግ (ፍጠን፣ ሩጥ) በአገው ቋንቋ ለመኖሩ የሚያውቁ ቢነግሩን ጥሩ ነው ። በጉራጌ ሶስት አይነት የፈረስ እስፖርት አለ ። ስግሪያ፣ ሶምሶማና ጉግስ። ሰገረ ማለት ለወጠ፣ ስግር ለውጥ ማለት ነው ። ፈረሱ እግሮቹ ተለክተው ይታሰሩን ተራ በተራ እግሮቹን እንደ ጭፈራ እየለወጠ እንዲረግድ፣ እንዲረግጥ የሰለጠበት ነው ። ይህ ለስፖርትም ለድሎትም ይውላል ። ሶምሶማ በሰው ሩጫ ጆጊንግ እንደሚባለው ነው ። ፈረሱ ዋርም አፕ ማድረጊያም ፣ መፈታቻም ነው። ተረረም ተረረም ... የሚል ዝግ ያለ ሪዝሚክ ሙቭምንት ነው ። ሶስተኛ አሳዶ መያዝ ወይም ጉግስ ነው ። ቀዳሚው ፈረሰኛ የተወሰነ አድቫንስ ይሰጠውና አጥቂው ፈረሰኛ አሳዶ ቀዳሚው ሰውዬ መውጋት ነው ። ፈረሰ መውጋት ወይም መምታት ፍጹም ክልክል ነው። ተከላካዩ ፈረሰኛ ወይ በጋሻ ወይም በጓል የሚቃጠበትን በትር ወይም ጦር ይመክታል ። አጥቂው ፈረሰኛ አሳዶ ከያዘ በኋል ሰውዬውን እንጂ ፈረሱን መንካት የለበትም ። ፈረሰ ኖብል እንሰሳ እጅግ ኩሩና ብልህ እንሰሳ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by Horus » 28 Sep 2022, 01:12

ethiopianunity wrote:
27 Sep 2022, 14:29
Horus

Gurage words seem a copy or West copied?
Goget= go get
Kare= Care

Interesting.

That being said Amaregna music is the only developed the music production, quality etc. Welaytas has been very good too but the rest is still terrible, the music, vocal etc Guarages and Oromos, Afars, music production should develop. We Ethiopians are rich we have rainbow of cultural we should be proud of.

Watch the Protestant soon will destroy our culture and traditions saying no more music. They will use their fake, in the name of development. The protestant in Ethiopia doesn't do anything or create nothing. Under the tplf, they were given to mine resources, they stole many natural resources with many foreigners and pocketed. They pocket from West and spread Protestant saying be rich like me . For every protestant conversion, they are given money. In the mean time to force such tactic of conversion, tplf in the past empoverish Ethiopians deliberately instead of putting them to work. Today, the current Aba Dula government, through killing the Ethiopian currency birr, and war, displacement, empoverishing many so that when people are desperate, the protestant show them money, to eat, they convert the poor. These called Debub and Oromiya individuals have been pocketing money while destroying the country.
ጉገት በላቲን ስር የለውም። ኬር ግን በአረብኛም፣ በሂንጉም አንድ ቃል ነው Khair means 'goodness' in Arabic and Wellness in Hindu . Hari means god in Hindi and እዝኬር ማለት እግዚአብ(ሄር) ማለት ነው ። ይህ ሁሉ አንድ ቀን መጽሃፌ እስኪወጣ ጠብቅ! ለዛሬ አንድ ቃል ብቻ ጀባ ልበልህ!!! በኢትዮፒክ 'እኩል' ማለትና በላቲን 'equal' አንድ ቃል ነው ። ማ ከማን ተዋሰ የሚለው ነው ወደ ፊት የሆረስ አስተዋጽኦ የሚሆነው!!! ይህም ማለት አፍሮኤዢያቲክ ማለትና ኢንዶኢሮፒያን ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ አሁን ያለውን ትርክት የሚሰብር ይሆናል ። ይህ ሁሉ የሚሆነው ለኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጡ መሪዎች ሲፈጠሩ ነው ።

ስለ ባህል ዘፈኖች ጥራት ኳሊቲ ያልከውም ትክክል ነው ። ብዙ ዘፋኞች ድምጽ እንጂ ሙዚቃቸው ደካማ ነው ። ያ የገንዘብ ችግር ነው ። ትልቅ ባንድ፣ ኳሊቲ ቪዲዮና ፕሮፌሽናል እስቱዲዮ ብዙ ሺ ብር ይፈልጋል ። የባህል ዘፈን አዳማጩ ውይም ገበያው ትንሽ ነው ። ዘፋኞኞቹም ያውቁታል ። ብዙዎቹ ዘፋኞች ሌላ ስራ አላቸው ። የህግ ጠበቃ ዘፋኝ አለ!!!

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤቦ መስቀል! ወጣታችን ወደ ፈረስ ባህሉ እየተመለሰ ነው! ዬቦ ላለ!!!!

Post by ethiopianunity » 28 Sep 2022, 17:22

I am concerned, most Ethopian musical traditions could be destroyed by Protestant. Yared Music center should develop also. I notice, throughout Africa, it is becoming small world, meaning what ever happens in other parts of Africa, Ethiopia is inheriting. It is good to be close to pan africanism but still would not make any difference adapting the same these colonial African countries Ethiopia adapting. Case in point, Protestant. Debub in Ethiopia and Oromiaya act like colonized by copying and pasting everything form outside especially Protestant because there is money. If money is involved it is not fatih preiod. If they fake it then that is fine. For instance, I saw that Ethiopoians are now playing violin with Protestant song, which is good, I saw other African countries have channels with Protestant worshipping playing violin orchestra too. This means Ethiopia is copying Western everything and throwing away its traditions. The Ethiopoian singers killing is a start.

I don't know how deleted what I typed above. I said, we are lucky to have different traditions and we can learn from one another. We know music is like teaching grammar, the kignt, Batic, etc Amara-Welo and Gonder perfected this vocals and insturments and can teach Debub and Oromiya and other parts of the regions. Someone deleted this what I typed so that they felt small;-)

Post Reply