እነዚህ አባቶች ፍየላቸውን ሸጠው ካሰሩት የራሳቸው ቤት በዷላ\ ያባረረው ያባዱላ ወሮበላና ቡድንና የሱ ዉሃ ተሸካሚ እንከፎች እነእርስቱን ጉራጌ በራሱ ግዜና ሴራ መልሱን ይሰጣቸዋል !! ጉራጌ የቃል ኪዳን ሕዝብ !!!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ የጉራጌ ሽማግሎችን በኮማንድ ፖስት ካድሬ ያዋረደ የስልጣን ጥመኛ !!
እነዚህ አባቶች ፍየላቸውን ሸጠው ካሰሩት የራሳቸው ቤት በዷላ\ ያባረረው ያባዱላ ወሮበላና ቡድንና የሱ ዉሃ ተሸካሚ እንከፎች እነእርስቱን ጉራጌ በራሱ ግዜና ሴራ መልሱን ይሰጣቸዋል !! ጉራጌ የቃል ኪዳን ሕዝብ !!!!
Last edited by Horus on 26 Sep 2022, 03:30, edited 3 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ የጉራጌ ሽማግሎችን በኮማንድ ፖስት ካድሬ ያዋረደ የስልጣን ጥመኛ !!
ለዚህ ድፍረት አቢይን የማይረሳው ክፍያ እናስከፍለዋለን !!!
-
- Member+
- Posts: 7984
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ የጉራጌ ሽማግሎችን በኮማንድ ፖስት ካድሬ ያዋረደ የስልጣን ጥመኛ !!
Horus የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ በክልሎች ላይ እስካሁ 4 ትልልቅ ኦፕሪሽኖችን አካጂዶ በ3 ክልሎች ያካሄደው ኦፕሬሽን ሲሳካለት በ1 ክልል ሊያካሂድ የሞከረው ኦፕሬሽን ሳይሳካለት ቀርቶ ያን ለማሳክት ቢዳክርም እስካሁን አልተሳካላትም፡፡ ወደፊትም የሚሳካለት አይመስልም፡፡
የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ በክልሎች ላይ ያቀዳቸው ትልልቅ ኦፕሬሽኖችው ውስጥ
1ኛ በአማራ ክልል እነ ዶር አምባቸው መኮነን እና አነ ጀንራል አሳምነው ጽጌን ለመግደል ያካሄደው ኦፕሬሽን ሲንሆ ለግዜው የተስካላት ቢሚመስል የአማራ ህዝብ የአብይ አህመድን ሴራ እና ተንኮል ስለነቃበት የተሳካው ከ30% ብቻ ነው ማለት ይቻላል፡፡
2ኛ በሶማሌ ክልል አብዲ ኤሌን ስከስልጣን ለማበረር እና የራሱ የሆነ ፑፔት የክልል መንግስት ለመሾም ያደረገው ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ ተሳክቶለታል ማለት ይቻላል፡፡
3ኛ የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ በትግራይ ክልል ውስጥ ያደረገው ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ ከሽፎበት አሁን አብይ አህመድ የማይወጣው ቅርቃር ውጥ ተዘፍቆ እየዳከር ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ የህወሃት ባለስልታን የስልጣን ጥመኛ እና የሴረኛው አብይ አህመድ አለማ እና እቅድ እንዴት ቀድመው እንደነቁት ሳይ ሳላደንቃቸው አላልፍም፡፡
4ኛ የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ በደቡብ ክልል ላይ ያካሄደው ኦፕሬሽን ያለምንም ችግር እንዲያው በሌሎች ክልሎች ላይ ካካሄደው ኦፕሬሽን በቀለለ ሁኔታ በአባዱላ አማካኝነት 100 አሳክቶታል፡፡
4ኛ የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ አሁን እያካሂደ ያለው 5ኛ ኦፕሬሽን በጉራጌ ህዝብ ላይ እያካሂደ ያለው ኦፕሬሽን ነው፡፡ አሁን ባለው ሁኔታና የጉራጌ ህዝብ በአንድ ል፤አይ በመቆሙ ምክን ያት ይህኛው የጉራጌ ኦፕሬሽን በትግራይ እንዳካሄደው ኦፕሬሽን የሚሳካ አይመስልም፡፡
ባጠቃላይ የስልጣን ጥምኛው እና ሴረኛው አብይ አህመድ ኢትዮጵያ እያፈራሰና ኦሮሙማን የተባለው ሰልቃጭ የማፍያ ስርዓት እያስፋፋ ያለበት ሁኔታ ነው፡፡
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ የጉራጌ ሽማግሎችን በኮማንድ ፖስት ካድሬ ያዋረደ የስልጣን ጥመኛ !!
ወዲ ፣ የአማራን ባላውቅም በሱማሊና ትግሬ የነበረው የወያኔ ስርዓትን ለኖረ ሰው የሱ ኦፐሬሽን ለምን እንደ ተሳካ ይገባዋል ። ግ ን ጉራጌኮ በትግሬ ውሾች ግልገል ነፍጠኛ ተብሎ ከመርካቶ የተነቀለ ፣ በትግሬ ቁጥር አንድ ግፍ የደረሰበት ሰላማዊ ሕዝብ ነው። ጉራጌን ሱማሌ ከተካሄደው ነገርና ትግሬ ለ50 አመታት ከሸረበው ነገር ማያያዝ ትልቅ ስህተት ነው። ከታች አንድ አዲስ የመስቃን ዘፈን አሳይሃለሁ ። እኔ ልንገርህ አቢይ በጉራጌ ላይ የወሰደው አቋም ከስልጣኑ የሚያወርደው ስህተት ነው ። ደቡብ ለግዜ ዝም ብሏል ምክኛቱም ሳይደራጁ በኮማንድ ፖስት መገደል ስለማይፈልጉ ። ያ ማለትኮ ቁስሉ ለነገ ያደረ ማለት ነው። በዚህ ስሀተት ሳቢያ ስርዓቱ ቀስ እያለ ሲደማና ሲመግል ተከታተል !!
-
- Member
- Posts: 2046
- Joined: 30 Jul 2018, 02:09
Re: አቢይ አህመድ አፈቅቤ ልበጩቤ የጉራጌ ሽማግሎችን በኮማንድ ፖስት ካድሬ ያዋረደ የስልጣን ጥመኛ !!
Do not be surprised when OLF targeting Gurages after they are done with Amharas.
-
- Senior Member+
- Posts: 30844
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34