Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 14:49

ጉራጌዎች በጣም ጠንካራ ስራተኞች ናቸው። በግዜ አይቀልዱም ፣ ሌላው ትልቁ እሴታቸው መተባበራቸውና፣ መተማመናቸው ነው። ዝቅ ብለው የመስራት ችሎታቸውና ፣ አንዱ ለአንዱ ብድር ማበደር ፣ በእምነት ገንዘቡን የመክፈል ችሎታቸው የተለየ ነው። ስለዚህ እነዚህ ጎሳዎች ክልል ቢስጣቸው ሌላውን ክልል ያስንቃሉ ወይ ፣ ወይስ ይከስማሉ ወይ፣ እኔ በኔ በኩል ጣናት ባደረኩት መስረት ፣ አማሮች ጥለውን ከሄዱ ያስፎግሩናል፣ ያዋርዱናል በሙሉ ታላቅ የቅናት ተቋሞ ያረጉባቸዋል እኔ ግን አፈትልከው ይሄዳሉ ባይ ነኝ፣ ግን ምንም እይታወቅም እስቲ እናንተ ፍረዱ ማየት ማመን ነውና አይታቹሁ ፍረዱ ፣ ሁሉንም ቪድዬ ወደፊት በማስቀደም ጊዜያች ሁን ሳታጠፉ የምግብ መስሪያ ቦታውን የሚያሳየውን ቪድዬ ፣ እና የፋብሪካ ማሽኖቹን የሚያሳየውን ቪድዬ ወዘተ ወደ ፊት ቪድዬውን በማስቀደም ቦታው ላይ ስላቀመጥኩት እናንተ ብቻ ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅባቹህ ለመፍረድ፣ ሁሉም አንድ አይነት ቪድዬ ይመስላል ግን ሁሉም ቦታ ቦታ ላይ ቪድዬውን አሳልፌ ስላቆምኩላቹሁ እናንተ ሁሉን ቪድዬ ማየት አይጠበቅባቹሁ፣ የመማሪያ ክፍሉን ለማየት የመማሪያ ክፍሉን ቪድዬ መንካት ንው። እንዴት ምግብ እንደሚስራ ለማየት ደግሞ ያው የምግብ ቤቱን ቪድዬ መንካት ብቻ ነው መልካም ዳኝነት

Bahir Dar University vs Wolkite University

This is not to support ATO HORORO but look how the ጉራጌ እንዴት ጎበዝ ስራተኞች እንደሆኑ

both university get billion birr from Fed. government and look how each of them spend this fed. budget .. but your own judge

Injera making at Bahir Dar University

እቺ እናት አታሳዝናቹሁም ልጆም እሷም ሁለት ፓኬት ሲጃራ እንደጠጡ ነው የሚቆጠረው ። ይህንን ያህል እንጀራ ብቻዋን ስትጋግር ልጆን ተሽክማ ። አር እግን ፍሩ ያ ሁሉ ገንዘብ ተቀብለው ለምን የኤሌትሪክ እንጀራ መጋገርያ እንኳን አያረጉትም ። ማንን ገደለ የእንጀራ መጋገሪያ።
አረ ስንቱ ንፅህና ያልተጠበቀ እንጀራ ያንን ሁሉ ተማሪ በበሽታ ለመጨረስ ነው እንዴ ። ያ ሁሉ ቢሊዬን ብር የት ገብቶ ነው እንደዚህ በደሳሳ ቤት እንጀራ የሚጋገረው።

now watch modern Wolkite university

አይቶ መፍረድ ነው። አማራ እራሱን ይቻል ጉራጌውም እርሱን ይቻል ማለት ለዚህ ነው። ይህ ትንሽ ማሳያ ነው ። በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ምን ያህል ሁሉም ክልል አማራን ክልል ጥሎ እንደሚሄድ ያሳያል

ለአንዳንድ ሰዎች ለምን ሁሉም ክልል እራሱን ያስተዳድራል ሲባል ለሚቃወሙ ይህ ታላቅ መልስ ነው። እንግዲህ ወያኔዎች ለወልቅጤ አግዘዋል አይባልም ሁለቱም ዩኒቨርስቲዎች እኩል ነው ባጀት የሚስጣቸው ። እንዴት አርጎ ነው የወልቅጤ ዩኒቨርስቲ አምስት ኮከብ ሁቴል የሚመስለው ። ይህ ብቻ አይደለም ተማሪዎች ምግብ ለመብላት ሲመጡ ካርዳቸውን በኮንፒተር እስካን ስለሚያረጉ ምንም ስልፍ ሳይኖር በፋጣኝ ተመግበው ይወጣሉ ማለት ነው። ይህም ብቻ አይደለም ኢ ለርኒግ በኢንተርኔት ይስጣል ። አር ስንቱ ዩኒቨርስቲ ውስጥ ያለውን ወፍጮ ቤት ተመልከቱ፣ በሚቀጥለው እዚያው ከብት እርባት ለወተትና ድሮ እርባት ፣ ለእንቁላል፣ ዳቦ መጋገሪያ አላቸው ፣ በሚቀጠለው ስንዴውንም ያመርታሉ ማለት ነው። እነዚህን ስዎች ማን ይይዛቸዋል።

ክፍሉ ከእንተርኔት ጋራ የተገናኘ ነው። አስተማሪው በፈለገ ስዓት የኢንተርኔት ቪደዬ ለማሳየት ከፈለገ እንተርኔቱን ከፍቶ ማገናኘት ይችላል፣ ማይክሮፎን ክፍሉ ውስጥ አለ፣ ክፍሉ ሶፋ አለው ተማሪው የሚቀመጥበት ሶፋ ፓርለመንት ያለ ሶፋ ነው የሚመስለው ደብተር ከማስቀመጫው ዴስክ በስተቀር። ዋላ የተቀመጠው ተማሪ ልክ እንደትያትር ቤት ከፍታ ላይ ነው የሚቀመጠውና ማንም ማንንም ሳይከልል ሁሉም ተማሪዎች ዝና ብለው ይመለከታሉ ማለት ነው።የገደል ማሚቶ የለሌበት ፣ ከውጭ ድምፅ የማያስገባ በጣም የተራቀቀ ክፍል ብቻ ሳይሆን ኤሲ የተገጠመለት ንፅሕ አየር የሚያስገባ ክፍል ነው። ዝም ብሎ ተራ ክፍል አይደለም

በሶስት መቶ ሚሊዬን ብር የተገዙት የላብሮተሪ መሳሪያዎች ማንኛውንም ምርት ቀምመው ማወጣት የሚችል ሲሆን ተማሪዎች በተግባር ባራ ጭምቀው ማየት የሚያስችል ፣ ወተቱን እርጎ አርገው ማየት የሚችሉበት ሙሉ ትጥቅ ያለው ፋክተሪ ነው ቢባል ይቀላል። በጣም በጣም ዘመናዊ የሆነ ፋብሪካ ቢባል ይሻላል። መሳሪያዎቹ በማይዝጉ ብረት ተስርተው ያብረቅርቃሉ

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Horus » 12 Aug 2022, 15:52

ኢቶአሽ
ትክክል ነህ፣ ግን ያንተ ቪዲዮ እንዲያው የቆየ ነው ። ይህ በጣም አዲስና አሁን ግምቢያ ላይ ያለ ተቋም ዛሬ ይህን ይመስላል ። ብዙ አዳዲን ነገሮች ተሰርተዋል ። በነገራችን ላይ ኡኒቨርሲቲው በጣም ስለሚወደድ ምርጥ አስተማሪዎች እየሳበ ነው ። አሁን ያስተማሪዎች መኖሪያ ቪላዎች ግምባታ ላይ እየተጣደፉ ነው ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 16:26

why no Amhara come and defend their Bahir Dar University why r they primitive working condition in Bahir Dar University come and tell us

Ato Horor i am enjoying the video more coming soon i enjoy watch kitchen and wash room and bakery they r building 3G university soon they become number one in Africa soon if they give every student 5G internet access for free and connect to USA UNIVERSITY AND Ethiopian willing to teach that would be very good

Injera baking, preparing the dough @Bahar Dar, Ethiopia

מסרט בדאדא
מסרט בדאדא
3 years ago
አይ ኢትዬጵያ ደግሞ አታፍሩም ይህንን ቆሻሻ በሚዲያ ስትለቁት ምን አለበት እቃው ንፁህ ቢሆን ፣ስወቹስ የፀዳ ልብስ ቢለብሱ ይህንን ሰው በልቶ ጤነኛ አይሆንም ።ምን አለ ብንለወጥ

s s
2 years ago
አደኛ ሥወች ምድንነው የለበሡ ሁለተኛ እቃው ምን ነው እሚመሥል እኋ የለም እዴ ዎነው ነገር ፅዳት ነው እንጅ ባይበላም ሠይውት ያላማር ሢበሉት ምን ይላል ነው የተባለ😕😎

ሀይማኖት ሻሚል
ሀይማኖት ሻሚል
4 years ago
ምን አለበት የበርሜሉን ጀርብ ብታፀዱት በጣም ያሳፍራል ብዙሰው በሚየይበት ሚድያ እደዚህ አዝረክርካችሁ የምትለቁት4

Zaynab ዘይነብ
Zaynab ዘይነብ
3 years ago
ልብሳቸውን ለምን ጡሩ ልብስ አይለብሱም እ አልበላም እኔ

1

አላህ ወኪል ااا
አላህ ወኪል ااا
3 years ago
ልብሳቹ አትቀይሩም ነበር በል ሁለተኛ በደዚ አይነት ልብስ

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Horus » 12 Aug 2022, 16:36

Ethoash wrote:
12 Aug 2022, 16:26
why no Amhara come and defend their Bahir Dar University why r they primitive working condition in Bahir Dar University come and tell us

Ato Horor i am enjoying the video more coming soon i enjoy watch kitchen and wash room and bakery they r building 3G university soon they become number one in Africa soon if they give every student 5G internet access for free and connect to USA UNIVERSITY AND Ethiopian willing to teach that would be very good
I know for fact that there are some smart student taking online courses from MIT & Harvard. What you said is already happening. By the way Gurage region is well supplied with electricity because there are modern substations there in Butajera and Bui cities. They are using only 5-10% of these stations. That means power will not an issue when it comes to Internet speed. I believe Ethiopia is working hard to become a 5G nation.

Did you also notice that Welkite University recycles and reuses all of its water and produces energy and fertilizer from all of its waste products. It is modeled after Inset! No part of Inset is thrown out or wasted. Inset is used from soil protecting plant, to food, all kinds of household products such as carpets, ropes and housing construction. Soon I believe they will produce textile from Inset fiber. It is no different from polymer.
Last edited by Horus on 12 Aug 2022, 16:45, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8406
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Digital Weyane » 12 Aug 2022, 16:38

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን <<ለናንተ ተጋሩ የኣለም እውቅና ያገኘች የዲፋክቶ አገር መስርተንላችኋል>> ይሉናል። ነገር ግን የአገርነት ስሜት ፈፅሞ አይሰማንም። በውክልናው ጦርነት ውስጥ ለምን 900,000 ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች እንደገበርን አናውቅም። ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ግን ለሞቱት እና ለቆሰሉት ካሳ ይገባችኋል ብለው የሱንዴ ኡርዳታ ይሰጡናል። ከኛ ከተጋሩ ተማሩ። አትሸወዱ። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Abere » 12 Aug 2022, 16:49

This one is scaring the hell out of Ethoash :lol: :lol: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 17:34

Abere wrote:
12 Aug 2022, 16:49
This one is scaring the hell out of Ethoash :lol: :lol: :lol:

ውድ አቡዋሯው

እኔ ማንኛውም አይነት ጥናትን እደግፋለሁ ግን ለሁሉም ቀድመ ተከተል አለው ።
ለምሳሌ አንድ ሚሊዬን ብር ቢኖርህ እናም ይህንን ገንዘብ ምንግዜም የማታገኘው ከሆነ አንዴ ካጠፋህው ምን ት ስራበታለህ

በቪድዬ ላይ ያየህውን ሮኬት ትሰራበታለህ ውይም ለህብረተስቡ የሚጠቅም ዳቦ ቤት ስርተህ ለደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲም ተማሪዎች ዳቦ ጋግሮ ለከተማው ሕብረተ ስብ ዳቦ አዳርሶ ትርፋም ሆኖ በተረፍከው ገንዝብ ሮኬት ትገነባለህ ወይ አንዴ ሮኬቱን ስርተህ አንድ እድልህን ታጣለህ።

ተስላ ባለቤት ያረገው ይህንኑ ነው። መጀመሪያ ገንዘብ ስራ ከዚያ በተረፈው ሮኬት ስራ እንግዲህ በዋናው ገንዘብ ቢስራ ኖሮ ከስሮ ነበር ማለት ነው። ግን ለአማራ ምን ትመክራቸዋለህ ሁሉ ወድዋላ ነው። አስተሳስባቹሁ የተገላቢጦሽ ነው። ለምን እንጀራ የሚጋገርበትን ሁኔታ አይተህ ለምን ብለህ አትጠይቅም ለምን ጉራጌዎች ኪሽናቸው ለምን ባለአምስት ኮከብ ሁቴል እቃ ይመስላል። እንደያውም አምስት ኮክብ ሁቴሎችም እንደዚህ ያለ የተራቀቅ እቃ ያላቸው አይመስለኝም ። ትንሽ ቅር ያለኝ የጉራጌ ልጆች ፈርዶባቸው እንጀራ ይበላሉ ለምን ቆጮ የአገራቸውን አይበሉም ለምን ቡላ አይበሉም በተረፈ ግን ሐገር ወይ ክልል ሲሆኑ ጠቅላላው ክልሉ ተመንጥቆ ነው የሚሄደው economically በዚህ ከቀጠሉ።... i know u r joking but i have no time to joke we have to work hard 24/7 if we want to develop mama Ethiopia... i am sitting here not to joke i am wasting my time in hope of helping mother Ethiopia i am tried of hearing about poverty ... when we could change our our situation with very simple ለወጥ ፣ የአስተሳስብ ወይም የአስራር ለውጥ ብናረግ ከድህነት መወጣት ስንችል ግዜያችንን በቀልድና በዋዛ እናሳልፋለን ከዚያ ሳናስበው ስላሳ አመት ሽው ይላል እያየነው
Last edited by Ethoash on 12 Aug 2022, 18:17, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Horus » 12 Aug 2022, 18:08

WU አሁን የራሱ ፓርክ መናፈሻ አለው። ወልቂጤ ግቤ በረሃ ውስጥ ስለሆነ ትልቅ ድክመቱ ሙቀት ነውና!

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Abere » 12 Aug 2022, 18:32

Ethoash,

First, Amhara is living in your brain for free. I feel they are your master. I am wondering how you could sleep for they occupied your brain. Amhara people always go bigger. You know that. The fact they can launch missile is an indication of their brain power. You very well know the role of Amhara in Ethiopian economy is the largest as is their demographic size. Jealousy is eating you alive. I can not help on that. There was an inferiority complex ridden OLF thugs who said he is eating Amhara Doro wat and Injera, he would like to quite :mrgreen: Or worse, he complained Amhara hot girls refuses any love proposal from him and felt he is detested by Amhara women. He was blaming his own sickness on the entire Amhara; and you are his fellow too. I hope you will not go down to your grave with such inferiority complex.

ጉራጌ እብድ አይደለም ወይም እንክርዳድ ጠጥቶ አልሰከረም ከኢትዮጵያ ልገንጠል ብሎ የሚያልም የቀወሰ ህሌና የለውም።ይልቅ ለ27 ኣአመታት ወያኔዎች የዘረፋች ሁትን የጉራጌ ሱቅ መደብር መቸ ነው የምትከፍሉት። ሂሳብ መተሳሰብ ኣአለባች ሁ መጀመሪያ ምክራች ሁ ታማኝነት እንድ ኖረው። ከትግሬ በስተቀር በእንገንጠል በሽታ የተለከፈ የለም። ኦሮሞዎችንም ይህን የዕብድ ውሻ በሽታ የተለከፉ ይመስለኛል። ዝንጥል ጥላቸው የሚወጥ መሆኑ ግን ግልጽ ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 19:10

አረ አባባ አቡራዎ ተነሳ እንዴ፣

እኔ ጉራጌዎች ተገንጠለው አገር ይሁኑ አላልኩም፣ እንዷ ብል አቶ ሆረር አይለቀኝም ነበር። እኔ ያልኩት ከዞን ወጥተው ወድ ክልል ይደጉ ነው ያልኩት ። ደግሞ ማየት ማመን ነው። እናንተ አማሮች በአሽንጉሊት ሮኬት ተጫወቱ ፣ እንዴት እንጀራ በባህር ዳር እንደሚጋገር አይተሀል ፣ መኪና ሙሉ እንጨት መጥቶ ሲራገፍ ላሳይህ ። መጀመሪያ እሱን አዘምን ከዚያ ሮኬት ህን ተተኩሳለህ ማንን ለመግደል ይሆን ልጁ እግሬ አወጪኝ ሲል በሳቅ ጨረስኝ ፣ ለምን ርሽት አተኩሱም ገገሞች

እነዚህ ገገማ ነፍጠኞች የኤሌትሪክ ምጣድ አይተው አያወቁም፣ ዩኒቨሪስቲው የሚገዛላቸውም አይመስለኝም አንድ ነጭ ይመስላል ይዞላቸው የመጣው ሊያሳያቸው ግን ምን ያረጋል ዩኒቨሪስቲው ባጀት የለም ብሎ እንጨት ከሚሽጡት ስዎች ትንሽ ጉርሻ ስለሚያገኝ በእንጨት እንጀራ መጋገሩ ቀጥሎዋል ፣ ጉራጌዎቹ ሱንጋፖር ሲሆኑ አናንተ ስፋሪዎች መጥታቹሁ ጉራጌ አገር ት ስፍራላቹሁ ምን ችግር አለ። ከዚያ ጉራጌ የኛ ነው ማለት ትጀምራላች ሁ። ይሉቁንስ ቢሊዬን ብር የሚስጣችሁ በአሽንጉሊት ሮኬት ከምትጨርስቱ ለምን የእንጀራ ምጣድ አትገዙም

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by ethiopianunity » 12 Aug 2022, 19:11

Show a man how to fish, he eats for life time. Give a man fish, he eats only one day.

I hate fake competition from every region, you ethnic fanatics. You maybe creating something, but you might need creativity or resource from another region. You are actually restricting yoursf by talking only in your village. Why do you think colonialists cross the oceans to come and take your resources, shouldn't they be happy with their development? I will leave the answer to you.

Rwanda is trying to attract others because of the Babylon sky scraper and growth of structure, but who designed or made it? How many of it's people participated in the idea and building the structure? Where did the money come from? You are grueling only in the prettyness of the university, but who designed? Did the community participate in it? The same think, Saudi Dubai etc, actually prime example, none of it's people participate in any activities of the pretty cities that developed, most are foreign immigrants, the concept is from the West, any monitary goes into the corrupt leaders and foreigners, while it's people is chasing camels still.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Selam/ » 12 Aug 2022, 19:16

Ato Casanova - it’s strange that your voodoo economic analysis always starts with a million dollar & ends in Amhara region. Someone must have cut off your finger there while you were pickpocketing.

Amharas experiment with a rocket made you question their priorities and yet you were silent when your buda TPLF buddies roasted 500,000 tigrean human rockets to ashes at the time when the region was severely stricken by famine & hunger.

ይኸንን ሸውራራ አይምሮህን በጫማ ጥፊ ብሉ የሚያስተካክልልህ ጎበዝ እያፈላለኩልህ ነው።
Ethoash wrote:
12 Aug 2022, 17:34
Abere wrote:
12 Aug 2022, 16:49
This one is scaring the hell out of Ethoash :lol: :lol: :lol:

ውድ አቡዋሯው

እኔ ማንኛውም አይነት ጥናትን እደግፋለሁ ግን ለሁሉም ቀድመ ተከተል አለው ።
ለምሳሌ አንድ ሚሊዬን ብር ቢኖርህ እናም ይህንን ገንዘብ ምንግዜም የማታገኘው ከሆነ አንዴ ካጠፋህው ምን ት ስራበታለህ

በቪድዬ ላይ ያየህውን ሮኬት ትሰራበታለህ ውይም ለህብረተስቡ የሚጠቅም ዳቦ ቤት ስርተህ ለደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲም ተማሪዎች ዳቦ ጋግሮ ለከተማው ሕብረተ ስብ ዳቦ አዳርሶ ትርፋም ሆኖ በተረፍከው ገንዝብ ሮኬት ትገነባለህ ወይ አንዴ ሮኬቱን ስርተህ አንድ እድልህን ታጣለህ።

ተስላ ባለቤት ያረገው ይህንኑ ነው። መጀመሪያ ገንዘብ ስራ ከዚያ በተረፈው ሮኬት ስራ እንግዲህ በዋናው ገንዘብ ቢስራ ኖሮ ከስሮ ነበር ማለት ነው። ግን ለአማራ ምን ትመክራቸዋለህ ሁሉ ወድዋላ ነው። አስተሳስባቹሁ የተገላቢጦሽ ነው። ለምን እንጀራ የሚጋገርበትን ሁኔታ አይተህ ለምን ብለህ አትጠይቅም ለምን ጉራጌዎች ኪሽናቸው ለምን ባለአምስት ኮከብ ሁቴል እቃ ይመስላል። እንደያውም አምስት ኮክብ ሁቴሎችም እንደዚህ ያለ የተራቀቅ እቃ ያላቸው አይመስለኝም ። ትንሽ ቅር ያለኝ የጉራጌ ልጆች ፈርዶባቸው እንጀራ ይበላሉ ለምን ቆጮ የአገራቸውን አይበሉም ለምን ቡላ አይበሉም በተረፈ ግን ሐገር ወይ ክልል ሲሆኑ ጠቅላላው ክልሉ ተመንጥቆ ነው የሚሄደው economically በዚህ ከቀጠሉ።... i know u r joking but i have no time to joke we have to work hard 24/7 if we want to develop mama Ethiopia... i am sitting here not to joke i am wasting my time in hope of helping mother Ethiopia i am tried of hearing about poverty ... when we could change our our situation with very simple ለወጥ ፣ የአስተሳስብ ወይም የአስራር ለውጥ ብናረግ ከድህነት መወጣት ስንችል ግዜያችንን በቀልድና በዋዛ እናሳልፋለን ከዚያ ሳናስበው ስላሳ አመት ሽው ይላል እያየነው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 12 Aug 2022, 19:44

ethiopianunity

ዛሬ አርብ ነው። ጠጥተሀል መስለኝ ምንድነው የምትተባተበው። ለማለት የፈለግህው ቻይናዎችና ነጮች መጥተው ከሚስሩልን ልክ እንደባህር ዳር እንጅራችንን በእንጨት እንጋግር ነው የምትለው። ምን አይነት ሕዝቦች ናቹህ እናንተ ቡዳዎች ፣ ቻይና እኮ መጀመሪያ አሜሪካኖች መጥተው ነው ያስተማሩዋቸው ለምሳሌ የአሜሪካንን ጫማ ናይክን ሲስሩ ጫማ እንዴት መስራት አወቁ ከዚያ የራሳቸውን ናይኪን እያስመስሉ መስራት ጀመሩ፣ ቴሌፎኖችንም እንዲሁ አፕል ሲያስራቸው በጋሮ በር የራሳቸውን ይስሩ ጀመር፣ መጀመሪያ እንዴት እንደሚስራ መልመድ አለብህ፣ የሳውዲዎችን አታምጣ እዚህ እነሱ በገንዘብ የናጠጡ ናቸው የድሮውን ነው የምታወራው ዛሬ ጠቅላላው የሳውዲ ዜጋ አሜሪካ ወይም የፈለገበት ቦታ ለመማር መብት አለው ፣ ለመንግስት ማሳወቅ ብቻ ነው አብታም ሆን ድሀ የሳውዲ መንግስት ይከፍልለታል የቤቱን የምግቡን በሙሉ ችሎ ያስተምረዋል ብዙዎቹ አሜሪካ አገር መጥተው እንግሊዘኛ ከነጮቹ እኩል የሚችሉ ሆነዋል እንዳንተ ታክሲ እና ፓርኪንሎት ከመስራት እነሱ ምንም ሳይስቡት ታላላቅ ትምህርት ቤቶች ገብተው ነው የሚማሩት ዶክተሮች በብዛት ሆነዋል ፣ እሱ ብቻ አደለም ታዋቂ ሆስፒታሎችም ዶክተሮችን አየተከተሉ እንዲማሩ ብዙ ገንዘብ ለሆስፒታሎች ይከፍላሉ ስለዚህ ካላቅምህ አት ንጠራራ ሳወዲ ቀድማን ሄዳለች፣ አሁን እኛ የምናደርገው እንጀራ በኤሌትሪክ መጋገር ነው ሌላውን በሙሉ ትተን። ምነው መኪና በሙሉ ፍልጥ እንጨት ሲወርድ አላየህም እንዴ የመጨረሻውን ቪድዬ ተመልከት ስቅስቅ ብለህ ታለቅሳለህ ነጮች የኤሌትሪክ ምድጃ አምጥተው ሲያስተዋወቁ ለዩኒቨርስቲው።

አቶ ስላም አሁን ትንሽ ደከም ብሎኛል ከቻልኩ ነገ አቀጠቅጥሀለሁና አርብ ህን አላበላሽብህምና ትቼሀለሁኝ፣ አንድ አማራ አበቤን አበሳጭቸው ጠላውን እየለጋ ነው። መጨረሻ ላይ ወድ ጠጅ ይሻላል ተወው ይጠጣበት[/size]

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Selam/ » 13 Aug 2022, 03:35

Ato Casanova - Bring it on, you will get it back 10 fold.
የሰላምን በትር ጠንቅቀህ ታወቀዋል። የመንጌን ንግግር በ20 አመትህ በረሃ ሆነህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰማህ ጀምሮ ለ50 አመት የያዘህ የክፉት መጋኛ ክስኪለቅህ ድረስ አንደፉድፍሃለሁ።
Ethoash wrote:
12 Aug 2022, 19:44
ethiopianunity

ዛሬ አርብ ነው። ጠጥተሀል መስለኝ ምንድነው የምትተባተበው። ለማለት የፈለግህው ቻይናዎችና ነጮች መጥተው ከሚስሩልን ልክ እንደባህር ዳር እንጅራችንን በእንጨት እንጋግር ነው የምትለው። ምን አይነት ሕዝቦች ናቹህ እናንተ ቡዳዎች ፣ ቻይና እኮ መጀመሪያ አሜሪካኖች መጥተው ነው ያስተማሩዋቸው ለምሳሌ የአሜሪካንን ጫማ ናይክን ሲስሩ ጫማ እንዴት መስራት አወቁ ከዚያ የራሳቸውን ናይኪን እያስመስሉ መስራት ጀመሩ፣ ቴሌፎኖችንም እንዲሁ አፕል ሲያስራቸው በጋሮ በር የራሳቸውን ይስሩ ጀመር፣ መጀመሪያ እንዴት እንደሚስራ መልመድ አለብህ፣ የሳውዲዎችን አታምጣ እዚህ እነሱ በገንዘብ የናጠጡ ናቸው የድሮውን ነው የምታወራው ዛሬ ጠቅላላው የሳውዲ ዜጋ አሜሪካ ወይም የፈለገበት ቦታ ለመማር መብት አለው ፣ ለመንግስት ማሳወቅ ብቻ ነው አብታም ሆን ድሀ የሳውዲ መንግስት ይከፍልለታል የቤቱን የምግቡን በሙሉ ችሎ ያስተምረዋል ብዙዎቹ አሜሪካ አገር መጥተው እንግሊዘኛ ከነጮቹ እኩል የሚችሉ ሆነዋል እንዳንተ ታክሲ እና ፓርኪንሎት ከመስራት እነሱ ምንም ሳይስቡት ታላላቅ ትምህርት ቤቶች ገብተው ነው የሚማሩት ዶክተሮች በብዛት ሆነዋል ፣ እሱ ብቻ አደለም ታዋቂ ሆስፒታሎችም ዶክተሮችን አየተከተሉ እንዲማሩ ብዙ ገንዘብ ለሆስፒታሎች ይከፍላሉ ስለዚህ ካላቅምህ አት ንጠራራ ሳወዲ ቀድማን ሄዳለች፣ አሁን እኛ የምናደርገው እንጀራ በኤሌትሪክ መጋገር ነው ሌላውን በሙሉ ትተን። ምነው መኪና በሙሉ ፍልጥ እንጨት ሲወርድ አላየህም እንዴ የመጨረሻውን ቪድዬ ተመልከት ስቅስቅ ብለህ ታለቅሳለህ ነጮች የኤሌትሪክ ምድጃ አምጥተው ሲያስተዋወቁ ለዩኒቨርስቲው።

አቶ ስላም አሁን ትንሽ ደከም ብሎኛል ከቻልኩ ነገ አቀጠቅጥሀለሁና አርብ ህን አላበላሽብህምና ትቼሀለሁኝ፣ አንድ አማራ አበቤን አበሳጭቸው ጠላውን እየለጋ ነው። መጨረሻ ላይ ወድ ጠጅ ይሻላል ተወው ይጠጣበት[/size]

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Abaymado » 13 Aug 2022, 11:30

I don't blame on the school dropout agame' jealousy.
Bahrdar University is one of rated top university in Ethiopia after AAU.
You can check their ranking. BDU is on the second place while Welkite University stands at 30.

Even agames unversitues can't cope with BDU. Mtherfker that is why this dropout dude crying about amara till his stomach scraps.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 13 Aug 2022, 11:41

Abaymado wrote:
13 Aug 2022, 11:30
I don't blame on the school dropout agame' jealousy.
Bahrdar University is one of rated top university in Ethiopia after AAU.
You can check their ranking. BDU is on the second place while Welkite University stands at 30.

Even agames unversitues can't cope with BDU. Mtherfker that is why this dropout dude crying about amara till his stomach scraps.

u will find ur answer from this video primitive Amhara buda ...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Ethoash » 13 Aug 2022, 13:13

ነጮችን ነው የምታምነው ወይስ የገዛ ዓይንህን ነው የምታምነው። እሺ በትምህርት ፣ ስንት ተማሪ እንዳላቸው ፣ስንት ፕሮፌሰር አስተማሪ እንዳላቸው ቆጥረው ይሆናል ። ግን እንጀራ እንዴት እንደሚጋገር አይተዋል። ይህ እኮ ቢሊዬን ብር የሚስጠው ድርጅት ነው። አሁን አስር የኤሌትሪክ ምጣድ መግዛት አቅቶት ነው ወይ። አረ እየተስተዋለ። እንደው ምልጭ አርገህ ጎሶች ህ ስለሆኑ ብቻ ልትከላከልላቸው ትፈልጋለህ ። አሁን አንተ ከአሜሪካን ሄደህ እንጀራ ቢያቀርቡልህ ትበላለህ ወይ። ወይስ የወልቅጤን እንጀራ ትበላለህ ወይ ልጆች ህን ይህንን ሁለቱን ቪድዬ አሳያቸውና የቱ ይሻላል በላቸው ። እነሱ ቡዳነት ስለሌባቸው አቁን ይነግሩሀል .ውይስ ቪድዬውን ሳታይ ነው የምታደርቀኝ ለምን ቪድዬውን አታይም ፣ ምንም ጥያቄ የማይጠየቅበት ጉዳይ ነው። የኤሌትሪክ ምድጃ ዛሬውኑ ግዙ በላቸው።

This is Ethiopian review TV reporting about እንጀራ መጋገርያ ዋጋ ነው why not u tell ur buda Amhara insider and tell them to buy electric እንጀራ መጋገርያ and never videotape your primitive እንጀራ መጋገርያ ማድቤት ሊጡ በሙሉ የተጨመላለቅ ሌላው ቢቀር ቪድዬ መነሳቱ ላይቀር ጠረግ ጠረግ አርገው አይጠብቁም ነበር ለስራተኞቹም አዲስ ልብስ አልብሱዋቸው የጉራጌዎቹን አላየህም የባለአምስት ኮከብ ሁቴል የምግብ ሼፎች ነው የሚመስሉት ሽሮም አልፎለት በማሽን ይማስላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 30653
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Horus » 13 Aug 2022, 13:41

እነዚህ ተቋሞች ራንክ ሲደረጉ ወልቂጤ ኡኒቨርሲቲ ጨርሶ በህይወትም አልነበረም። ይህ ተቋም መሰረቱ የተጣለው የዛሬ 12 አመት ነው ። 3 ግዜ እንኳን የ4 አመት ዲግሪ ባችለሮች አላስመረቀም ። ቀድሞ ነገር 20፣ 30፣ 50 አመት እድሜ ካላቸው ተቋሞች ጋር ማነጣጠር ወንጀል ነው ።

ማወዳደር ከፈለጋችሁ ከላይ ያሉት ተቋሞች በ10 አመት እድሜያቸው ከነበራቸው ጥራት ጋር ነው ማፎካከር ያለባችሁ ፣ ወልቂጤ 3ኛ ትውልድ ዩኒቨርሲቲ ነው የሚባለው ማለት ባለፉት 15 አመት የተቋቋሙ ማለት ነው ። በዚያ ውድድር 2ኛ ነው የወጣው፣ ማለትም በ3ኛ ትውልድ ወስጥም እጅግ አዲስ ወጣቱ ስለሆነ ። ሁሉንም የዛሬ 10 እና 20 አመት እንለካቸዋለን!!! Let the music play!
Last edited by Horus on 13 Aug 2022, 14:23, edited 1 time in total.

Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ጉራጌዎች ቢገነጠሉ ያብባሉ ወይስ ይከስማሉ?

Post by Abaymado » 13 Aug 2022, 14:19

That means that welkite university should not be ranked until 2030.because they can't compete with others. By the way who are the students in welkite?
Gurages are good for counting birr and probably welkite is full of students coming from other killil.

All latest ranking measurements made clear that welkite is nowhere to found. From my expereience top students in this country are amhara and gallas. and the universities mirroring their students.

Gurage didn't need university because there was shortage of gurage students enrolling. gurage hate school and schooling.

Post Reply