Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አሰቃቂው የጎርፍ አደጋ!! መንግስት ምን ሊያደርግ ይችህል ይሆን? ለሎችስ ብር አለን የሚሉት?

Post by Abaymado » 08 Aug 2022, 06:36

መንግስት መቼም ዝም ሊል አይችልም፡ ምን ሊያረግላቸው ይችላል?



Abaymado
Member
Posts: 4191
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አሰቃቂው የጎርፍ አደጋ!! መንግስት ምን ሊያደርግ ይችህል ይሆን? ለሎችስ ብር አለን የሚሉት?

Post by Abaymado » 08 Aug 2022, 06:58

I am amazed by ebs in these days, the money they expend is beyond imagination. Who is funding them? how much is their annual budget?
This affected families has got attention from activists so that ebs gave it concern, but what about people who have been neglected so far.

ebs aside its annoying performance regarding politics, they are doing great job.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አሰቃቂው የጎርፍ አደጋ!! መንግስት ምን ሊያደርግ ይችህል ይሆን? ለሎችስ ብር አለን የሚሉት?

Post by Ethoash » 08 Aug 2022, 13:59

Abaymado

አባባ አብዶሜዶ

እንደምን ከርመሀል፣ ቪድዬህን ለአንድ ደቂቃ ብቻ ነው ያየሁት ፣ ለምን ቢባል ይህ ጎርፍ ነገር በጣም ተደጋገመ እኮ፣ እኔ መንሴውን በደንብ ሺ ግዜ ይሆናል የተናገርኩት፣ እንዴት ጎርፍ ይከስታል

አንደኛ የጎርፍ መሄጃ ትቦ በቅቆሻሻ ሲደፈን፣
ሁለተኛ በተራራ ላይ የሚገኙ ዛፎች ሲመናመኑ ፣ ጎርፉ ፍጥነቱን የሚቀንስው ነገር ከሌለ አደጋ ያስከትላል ማለት ነው።

ስለዚህ መፍት ሄው ምን ድነው።

ቀላሉ መፍት ሄ አገር በቀል ዛፎችን ተራራ ቦታዎች በሙሉ መትከል ነው።
ሁለተኛ ሳር በሙሉ መሬት ማልበስ ነው፣ ምንም የተጋለጠ መሬት እንዳይታይ ማረግ ነው።
የአስፋልት መንገዶች በቀኝና በግራ በኩል የጎርፍ ውሃ መሄጃ መቆፈር እና ማፅዳት ፣ ስው ቆሻሻ እንዳይጥልባቸው መምክርና ካስፈለገም መቅጣት፣
ሶስተኛ ቤቶች በሙሉ በቤታቸው ጣርያ ላይ የሚዘንበውን ውሃ መቆጠር፣ በበርሜል ወይም በጉድጎድ አርገው መያዝ ይህ ለነሱም ይጠቅማቸዋል ሁሉ ሰው በቤቱ rain harvesting system መትከል
አራተኛ ሁሉ ስው ከተቻለ በኤሌትሪክ ምድጃ እንጀራና ውጡን ማብስል። የኤሌትሪክ እንጅራ በቤት ውስጥ ቆጣሪ የሚስራ ዋሴ እንጀራ መጋገሪያ መሆን አለብት ፣ የድሮ የኤሌትሪክ እንጅራ መጋገሪ፣ በጣም ብዙ ኤሌትሪክ ፎጃታ ስላለው መደገፍ የለበትም እንደውም ጌዜ ተስጥቶዋቸው ማስቆምና በዘመናዊ መንገድ ማሻሻል አለባቸው።


አምስተኛ የኤልፓ እንጅራ መጋገሪያ መግዛት ለማይችሉ ብድር ማበደር አለበት፣ አንደኛ ኤሌትሪክ እንዲገዙት፣ ሁለተኛ ሕዝቡ ዛፍ ካልቆረጠ የውሃ ግድቦቻችን ስለሚሞሉ ኤልፓ ተጨማሪ ኤሌትሪክ ተጨማሪ ትርፍ ያገኛል። የእንጀራ መጋገሪያ ካበደረ በየወሩ ስው ከፍሎ ይጨርሳል

ስድስተኛ ኤሌትሪክ ከተቋረጠስ ለሚሉ ባዬ ጋዝ ምድጃ ማዘጋጀት ነው።
ስባተኛ ፣ ተራራ ላይ ምርት ስጪ ዛፎት ፣ እንድ ፓልም ዛፍ፣ ኮከናት ዛፍ ፣ የጎማ ዛፍ፣ ቡና ዛፍ፣ ወዘተ የመሳስሉትን መትከል ትልቅ ጥቅም ስላለው ለምድረ ስራ ፈት ተራሮች ላይ የግላቸው መሬት ተስጥቶዋቸው እንዲያለሙ ቢደረጉ ታላቅ ጥቅም ለአገርም ለስራም ፈቺው ይሆናል
ስምንተኛ፣ ተራራ ላይ ዛፍ ብቻ መትከል ሳይሆን ጎድጎድ ዘለል ዘለል እያሉ መቆፈር ነው። ይህ ማለት ውሃው ዝናቡ ከተራራ ላይ ሲመጣ ከጥታ ከመውረድ እነዚህ ጎድጎድ ውስጥ ይገባል አንደኛ የዝናቡን ውሃ መጠን ይቆጥባል ሁለተኛ ውሃ ስለሚያዝል ውሃው ወድ መሬት እንዲስርግ ስለሚያረገው አመቱን በሙሉ ዛፎቹ ውሃ አይጠሙም
ዘጠነኛ ወንዞቻችንን በሙሉ በቼክ ግድብ(በድንጋይ ካብ) መገደብ አለብን አለፍ አለፍ ብለን፣ ይህ ማለት ወንዞቻችን በገደል ውስጥ ነው የሚሄዱት ስለዚህ በየቦታው ላይ የድንጋይ ካብ ግድብ እንስራለን ይህ ማለት ያለ ሲሚንቶ ዝም ብለን ድንጋይ ድራርበን የውሃውን የጎርፉን ፍጥነት እንቀንስዋለን ማለት ነው ጎርፉ ቀስ ብሎ መሄድ ሲገደድ ብዙ ውሃው ወድ መሬት ይገባል እንደገና ይህ የመሬት ውስጥ ውሃ ሳሮችን ይመግባል ማለት ነው። አመቱን በሙሉ ሳሮች አረንጎዴ ስለሚሆኑ ታጭደው ለከብት መኖ ይሆናሉ ማለት ነው።

አስረኛ የአስፋልት አስራር እንዳልኩሁ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በሙሉ፣ ቤት ህ ላይ ሳይቀር የውጭ በሩ ላይ በተርታ የሚስሩ ቤቶች በሙሉ የጎርፍ ውሃ ማስኬጃ ቱቦ ማስቆፈር አለባቸው

አስራአንደኛ ፣ አስራአንደኛን ለማውቅ ልከፈል ይገባኛል፣ ስለዚህ ደህና ስንብት

አሁን ጎርፍ ላፈረስባቸው ቤቶች ፣ በሞራል መንገድ ስናየው በጣም ያሳዝናል ፣ ግን በኢኮኖሚ መንገድ ስላየው ታላቅ እድል ነው ይስጠን እንደገና ለመገንባት ማንኛውም የግል ሪል እስቴት ስሪ ሊረባረብበት የሚገባ መሬት ነው የተገኘው ፣ ወደ ላይ አያ ፎቅ ስርቶ የምድሩን ቤት ቤታቸው በጎርፍ ለፈረስባቸው ቢስጥ አስራ ዘጠኝ ቤት ወደ ላይ በነፃ አገኘ ማለት ነው። በዚህ ላይ ዘመናዊ ቤት ለፈረስባቸው ስዎች ስጥቶ፣ ስለዚህ እነዚህ ስዎች እድለኞች ናቸው ካወቁበት

Post Reply