Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 02:54

አማራ ለምንድነዉ የምቆጣዉ ግን? ባማንስ ላይ ነዉ? ሁለቱን ጥያቄዎች መመለስ ነገሩ ግልጽ ያደርገዋል።

Yes, we know Amhara innocent lives were cut short savagely by some elements in the society. For this not only Amhara people but also the whole, among them also and even more so the Oromo people, were also enraged.

If Amhara is rising for demanding justice for the victims, then they are not alone and the government is soldly behind such uprising.

You want to create havoc under the cover of demanding justice by targetting the wrong culprit, which the Ethiopian people are tired of and has got no more appetite for and the call is futile. You can live with your WAAJ, self-inflicted wound.

The demand of trying to install a transitional government is a demand of those who are not self-confident in their political game and trying to look for a short-cut to power and staging of many fictious dramas will not do the job. The path to power can only come by means of election, not by creating havoc here and there. This is not the demand of the government itself alone, but of the whole of the people, who are simply tired of it.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 03:14

I didn't see the following video before I replied here.

አማራ ከተነሳ የችግሩ መንሰኤዎች ላይ ነዉ እንጂ ችግሩን ለመቅረፍ ከምሮጠዉ አካል ላይ መሆን የለበትም፣ ምክኛቱም ይሄ በራሱ ሌላ ጥያቄ ያስነሳል ና።

ስለዚህ የአማራን መነሳት እንደ ምክንያት አታቅርብ።

You are dying for a would be central cause to mobilize the wider public but that is also futile because you lack a genuine and compelling central demand of the wider public.

You will never succeed, Horus, in getting a central message appealing to all.

The current system is not perfect, but still would prefer to have an orderly transfer of power in the country. We are tired of endless cycles of violence and toppling of the government, we all have compromised on some of the issues that were close to our hearts. Learn to do the same from your side as well, for your own sake!

Right
Member
Posts: 2725
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Right » 02 Jul 2022, 06:56

Dedeb!
OLF - is a liberations front fighting an armed struggle to steal other people’s land.
It is a terrorist designated group banned by the US and by all peace loving nations.
Unless you have a hidden agenda, why would you allow an armed terrorist group come into the country with combat gears and wrong ideology? Even the evil Weyannie never allowed a single OLF soldier do something stupid after they were in control.

Under Dr Death, over half a million people died a cruel death. Dr Death is borrowing crazy money in the name of the Ethiopian people and spend crazy while he is killing.

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Abere » 02 Jul 2022, 11:34

ሆረስ፤
ትክክል ተናግረሃል። ደጋግመህ እንደ ጻፍከው የኢትዮጵያ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ የምርት መገልገያ መሳሪያዎች(means of production) የፍትሃዊ ባለቤትነት ጥይቄ ነው። ስለዚህ ዋና የለውጥ እንቅስቃሴዎች መንስዔ እንደ መሬት ወዘተ ያሉት የይዞታ ኢፍትሃዊነት ነው። የብሄር ጭቆና የሚባል ድሪቶ የለም - ከነ አካቴው የብሄር ጭቆና የሚል ቅራቅንቦ ያመጡት የትግሬ ወያኔዎች እና መሰሎቻቸው በነጮች አገር ያለውን ዋና የዘር እና የቀለም ልዩነቶች ገልብጠው ኢትዮጵያን 50 አመታት ሙሉ ያተራምሳሉ ። ኢትዮጵያ ብዝኀ-ልሣን እንጅ ብዝኀ-ዘር የለም። ይህ ኦነጎች እና ወያኔዎች የሚጠቀሙት የብሄር ጭቆና ከምዕራባዊያን የተወሰደ ፎርጅድ የጎሳ ፓለቲካ የንግድ ፍቃድ ምልክት ነው - በ9ኞቹ ክልሎች (franchised)የሚውለበለቡት 9 እራፊ ጨርቆች ይሁን በየጢሻው በእንጨት ላይ ተሰክተው በእነ ኦነግ የሚውለበለቡት የንግድ አርማዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ በበርካታ ሺ አመታት በተለያዩ የባህል፥ኢኮኖሚ፤አስተዳደር፤ወዘተ ኩነታት በአብሮነት ተሸምኖ የተሰራ ነው። አንድ ድር እና ማግ የተፈተለ ብሄራዊ ህዝብ እና ይህን በደም ይሁን በመስተጋብር ውርስ ባህርይ የያዙ ክቡር ዜጋ የሚገኙባት አገር ናት። ወያኔዎች እና ኦነጎች በታሪክ መቅሰፍት ምክንያት ማንም ሳይወክላቸው ወይም ነባራዊ አገራዊ ሁኔታ ሳይፈቅድላቸው ህዝብን መራራ ዕልቂት እና ድቀት አስገድደው ለመጋት ይታገላሉ። በተቃራኒው ድፍን 30 አመታት ከአገር ውስጥ እስከ ውጭ አገር እምብየው ብሎ በሚችለው መንገድ ሁሉ ህዝብ እየተዋጋቸው ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ የደራ የፓለቲካ ፍላጎት ጸረ-ጎሳ ፓለቲካ ነው። በዜግነት እና በርዕዮተ-አለም ላይ የተመሰረተ ድሞክራሲያዊ ስርዐት ወይም ስለተ ምርት ዘደ ነው። ዐብይ አህመድን ወደ ስልጣን ያመጣው ይህ ህቡዕ ግን እውን የሆነ የህዝብ የለውጥ ውስዋስ ነው። የአገራችን ዜጋ ትንሽም ቢሆን የእምነት እርሾው አልተሞጠጠም ነበር እና እምነት እና ተስፋውን በአብይ አህመድ ላይ ጣለው። ይህ ግን የተሳሳተ ተስፋ ነበር - ከአዞ ጥግ እንቅልፍ እንደ መውደቅ ነበር።

ዐብይ አህመድ የህዝብን የለውጥ ጥርጊያ መንገድ የቀለበሰ፤ የዜግነት ህልውና ተስፋ ያጨለመ አውራ የኦነግ ተኩላ ነው። የተሰጥውን ዕድል ገደል የከተተ ነው።
የወያኔ ኢ-ህገመንግስት እና ክልል የበላይ ጠባቂነኝ እያለ የሚያቅራራው እኮ ከህዝብ ፍላጎት በተቃራኒው ነው። የህዝብ መብትን የነፈገ።

ውታፍ ነቃዮች ለዐብይ አህመድ ሽፋን በመስጠት የእርሱ ጥፋት አይደለም - ህግ-መንግስት ሊቀይር እና የጎሳ ጋጥ/በረት (ክልል) ሊያፈርስ አይችልም ይሉናል። መለሥ ዜናዊ የሰራውን የጎሳ በረት ለማፍረስ ሌላ የቀና/ፍትሃዊ መሪ ሊያፈርሰው አይችልም ሲሉን እራሳቸውን እንጅ ማንንም እያታለሉ አይደለም። የጎሳ ፓለቲካ ፓርቲ ይሁን የጎሳ ክልል በአለም አቀፍ ህግ መሰረት ኢ-ሰብዐዊ እና የተከለከለ ነው። ይህ ለዘር ማጥፋት ወንጀል ዜጋን ተጋላጭ ያደረገ የወንበደዎች ውስጠ-ደንብ በዐዋጅ ለማገድ እና ለማስቆም አበይ አህመድ ይችላል። ይህ እንድሆን ደግሞ ማመቻቸት እና የዜጎችን ፍላጎት የመቀበል እና የማስተናገድ ግደታ ነበረበት። ከ100 ሚልዮን በላይ ያላትን አገር የመሪነት ወንበር ይዞ ተዘርፍጦ እኔ ምን ላድርግ መለስ ዜናዊ የሰራው በረት ስለሆነ እልችልም እነ ዳውድ ኢብሳ እና እነ ደበረጽዮን ይቆጣሉ ስለዚህ ሚልዮኖች ቢሰደዱ፤ቢታረዱ፥ ሃብት ንብረታቸው ቢወድም አልችልም - ከሰማይ ቤት መለስ ዜናዊ በደብዳቤ ፍቃድ እስከ ሚሰጥ እንደ ማለት ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ፊት ሲራመድ እርሱ 4 እጥፍ ወደ ኋላ የሚሄድ የተቃረነ ፍላጎት ያለው የድንጋይ ዘመን የኦነግ ጉዳይ አስፈጻሚ ስለሆነ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የዜጎች ምኞት እና አገራዊ ትልም የሚከተል አገራዊ መሪ ይመጣ ዘንድ ህዝብ በአንድነት በዜግነት ወኔ በመነሳሳት የአማራ ህዝብ ያቀጣጠለውን የአብዮት ችቦ ተቀብሎ ማፋፋም አለበት። የዜግነት አብዮቱ ችቦ በየጎሳ ድሪቶው የተሰገሰጉትን ተባዮች በማባረር እና በማጽዳት ለዜጎች ምቹ አገር እና የመልካም አስተዳደር መደላድል መፍጠር አለበት። ያሌለ እና ያልነበረ የብሄር ጭቆና የአቡጊዳ ሽፍታዎች ትርክት ሌላ 50 አመታቶች ዜጋ ሲያፈናቅል እና ሲገድል እንድ ኖር አይፈቀድለትም።

ጊዜው አሁን ነው - የህዝብ የለውጥ ፍላጎት እጅግ የደራ/የጋለ/ ነው። ሰው በሰነቱ እንጅ ምላሱ በሚናገረው ቋንቋ አይነት አይከበርም ወይም አይገደልም።

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Misraq » 02 Jul 2022, 12:08

The construction is the source of misery for Amhara. For 31 years, the people of Amharas pleaded equality and fairness but what they got is death and distraction.

The main actors on these are the Tegaru and Oromo as people (not elites alone). Amharas slowly start to recognize that bitter fact. The grievance will soon transform itself into full fledged uprising. The will of the people will triumph over the perpetrators. All it takes is for the Amhara to decide 1-2million sons and daughters to sacrifice themselves and that will be on the making

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 14:23

Misraq wrote:
02 Jul 2022, 12:08

Now you openly offer to sacrifice 1 - 2 million and then turn around and whine about Genocide being committed on the same.

May we ask about which rationality could justify sacrificing millions to save 100s?

I am not saying that 100s deserved to die unjustly but what is TGAA saying about this?

Gud new!

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by union » 02 Jul 2022, 14:34

Exactly, brother Misraq is correct, again. Amara is preparing to sacrifice million if not millions to seal our ultimate victory and free other Ethiopians from the vulture oromuma olf.

We have done it before and we will do it again. It is not new to us. Remember over 1 million Ethiopians were sacrificed during the 2nd Italian war. And of cource majority of those that sacrificed were Amaras as they librated Gojam and Gonder first! Keep that in mind!

DefendTheTruth wrote:
02 Jul 2022, 14:23

Last edited by union on 02 Jul 2022, 14:41, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Abere » 02 Jul 2022, 14:40

Because, no freedom is free. Freedom is an investment. It has costs associated to it. Also, Amhara people should purge the OLF/TPLF inside traders, i.e ብአድን. This the frist-step in the right direction to the journey of freedom
Misraq wrote:
02 Jul 2022, 12:08
The construction is the source of misery for Amhara. For 31 years, the people of Amharas pleaded equality and fairness but what they got is death and distraction.

The main actors on these are the Tegaru and Oromo as people (not elites alone). Amharas slowly start to recognize that bitter fact. The grievance will soon transform itself into full fledged uprising. The will of the people will triumph over the perpetrators. All it takes is for the Amhara to decide 1-2million sons and daughters to sacrifice themselves and that will be on the making

Horus
Senior Member+
Posts: 30655
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Horus » 02 Jul 2022, 15:15

DDT,
አማራ ለምንድን ነው የሚቆጣው ያልከው ጥያቄ ማሳዘን፣ ማሳፈር ሳይሆን እጅጉን አስቆጥቶኛል! ድሮ የትግሬ ወያኔዎችን ስቃወም ትቃወመኝ ስለነበር 'DefendThe False' እያልኩ እጠራህ ነበር። ዛሬ እውነተኛ ማንነትክን ገሃድ አደረክ! እኔ ጉራጌ ነኝ፣ ትግሬ አዲስ አበባን በወረራ ከያዘ ጀምሮ በጉራጌ ስለደረሰ ግፍ አላለቃቅስም። ስንት ጉራጌ ከስንት ቦታ ተነቀለ ምናምን አላላዝንም። የጉራጌ እስታይል ስላልሆነ።

ነገር ግን ትግሬ እግሩን አዲስ አበባ ከረገጠ ጀምሮን ኦነግ የትግሬ ዉሃ ተሸካሚ ከሆነ ጀምሮ በመላ ኦሮሞ፣ ሻንቅላና ደቡብ ለ31 አመት ባማራ ህዝብ የተካሄደው በትግሬና ኦነግ እና ሌሎች ተገንጣዮች የተፈጸመው ግፍ የማያስቆጣህ ከሆነ አንተ ራስህ አንድ ገዳይ ነህ ማለት ነው! ታሳፍራለህ! እጅግ እጅግ ታናድዳለህ! እዚህ ፎረም ላይ ስብዕና ምን እንደ ሆነ ከሚያውቁና በስብአዊ ማህበረ ሰብ ከምኖር ጋር እንደ ሰው ሃሳብክን ከኛ ስትከራከር መኖርህ ራሱ ያሳፍራል ።

እመነኝ ዛሬ ያማራ ቁጣ ቅርጽ የሌለው አንዱ በጎሳ፣ ሌላው በጎጥ፣ ሌላው በስሜት ተከፋፍሎ ጥርት ያለ የኢትዮጵያ መፍትሄ ማቅረብ ስላልቻለ እንጂ ያማራ ቁጣ ጥርት ያለ ሚዛናዊ ኢትዮጵያን ማዕከል ያደረገ መሪነት ያገኘና ያማራ ንቅናቄ ሳይሆን የኢትዮጵያ ንቅናቄ የሆነ ዕለት ውጤቱን ታያለን ። ግን አንድ አይቀሬ ልንገርህ ይህ የጎሳ ዝባዝንኬ እስካልተወገደ ድረስ የሚቀጥለው የቀውስና ጦርነቶች ማዕከል ኦሮሞ ነው።

አቢይ አህመድ እዚም እዛም መናፈሻና ሪዞርቶች ያሰራል! ሎሬት ቴዲ አፍሮ እንደ ተቀኘው ታዳሚ ግን የለም! ለምን? ለምንድን ነው ቱሪስት ከኢትዮጵያ ሙልች ብሎ ጠፍቶ ረጭ ጸጥ ያለው?

ሰላም የለም! የጎሳ ሰርዓት እስካለ ድረስ ሰላም የለም! በጎሳ ፖለቲካ አገሪቱ የሌቦች የዘራፊዎች፣ የገዳዮች፣ የጥላቻና ዘረኝነት መፈንጫ ሆናለች ። ዛሬ አይደለም ፈረጅ ያበሻ ዳያስፖራ መዘረፍና መገደልን ስለሚፈራ ኢትዮጵያን መጎብኘት እያቆመ ነው ።

ደሞ የጎሳው ካንሰር የሁሉም ጎሳ በርር ያኳኳል! ይህ የታሪክ ሕግ ነው!
Last edited by Horus on 02 Jul 2022, 15:44, edited 5 times in total.

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by union » 02 Jul 2022, 15:16

We are defeating both at the same time. The insides and outsides.
Abere wrote:
02 Jul 2022, 14:40
Because, no freedom is free. Freedom is an investment. It has costs associated to it. Also, Amhara people should purge the OLF/TPLF inside traders, i.e ብአድን. This the frist-step in the right direction to the journey of freedom
Misraq wrote:
02 Jul 2022, 12:08
The construction is the source of misery for Amhara. For 31 years, the people of Amharas pleaded equality and fairness but what they got is death and distraction.

The main actors on these are the Tegaru and Oromo as people (not elites alone). Amharas slowly start to recognize that bitter fact. The grievance will soon transform itself into full fledged uprising. The will of the people will triumph over the perpetrators. All it takes is for the Amhara to decide 1-2million sons and daughters to sacrifice themselves and that will be on the making

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 15:32

Horus wrote:
02 Jul 2022, 15:15
DDT,
አማራ ለምንድን ነው የሚቆጣው ያልከው ጥያቄ ማሳዘን፣ ማሳፈር ሳይሆን እጅጉን አስቆጥቶኛል! ድሮ የትግሬ ወያኔዎችን ስቃወም ትቃወመኝ ስለነበር 'DefendThe False' እያልኩ እጠራህ ነበር። ዛሬ እውነተኛ ማንነትክን ገሃድ አደረክ! እኔ ጉራጌ ነኝ፣ ትግሬ አዲስ አበባን በወረራ ከያዘ ጀምሮ በጉራጌ ስለደረሰ ግፍ አላለቃቅስም። ስንት ጉራጌ ከስንት ቦታ ተነቀለ ምናምን አላላዝንም። የጉራጌ እስታይል ስላልሆነ።

ነገር ግን ትግሬ እግሩን አዲስ አበባ ከረገጠ ጀምሮን ኦነግ የትግሬ ዉሃ ተሸካሚ ከሆነ ጀምሮ በመላ ኦሮሞ፣ ሻንቅላና ደቡብ ለ31 አመት የተካሄደው በትግሬና ኦነግ እና ሌሎች ተገንጣዮች የተፈጸመው ግፍ የማያስቆጣህ ከሆነ አንተ ራስህ አንድ ገዳይ ነህ ማለት ነው! ታሳፍራለህ! እጅግ እጅግ ታናድዳለህ! እዚህ ፎረም ላይ ስብዕና ምን እንደ ሆነ ከሚያውቁና በስብአዊ ማህበረ ሰብ ከምኖር ጋር እንደ ሰው ሃሳብክን ከኛ ስትከራከር መኖርህ ራሱ ያሳፍራል ።

እመነኝ ዛሬ ያማራ ቁጣ ቅርጽ የሌለው አንዱ በጎሳ፣ ሌላው በጎጥ፣ ሌላው በስሜት ተከፋፍሎ ጥርት ያለ የኢትዮጵያ መፍትሄ ማቅረብ ስላልቻለ እንጂ ያማራ ቁጣ ጥርት ያለ ሚዛናዊ ኢትዮጵያን ማዕከል ያደረገ መሪነት ያገኘና ያማራ ንቅናቄ ሳይሆን የኢትዮጵያ ንቅናቄ የሆነ ዕለት ውጤቱን ታያለን ። ግን አንድ አይቀሬ ልንገርህ ይህ የጎሳ ዝባዝንኬ እስካልተወገደ ድረስ የሚቀጥለው የቀውስና ጦርነቶች ማዕከል ኦሮሞ ነው።

አቢይ አህመድ እዚም እዛም መናፈሻና ሪዞርቶች ያሰራል! ሎሬት ቴዲ አፍሮ እንደ ተቀኘው ታዳሚ ግን የለም! ለምን? ለምንድን ነው ቱሪስት ከኢትዮጵያ ሙልች ብሎ ጠፍቶ ረጭ ጸጥ ያለው?

ሰላም የለም! የጎሳ ሰርዓት እስካለ ድረስ ሰላም የለም! በጎሳ ፖለቲካ አገሪቱ የሌቦች የዘራፊዎች፣ የገዳዮች፣ የጥላቻና ዘረኝነት መፈንጫ ሆናለች ። ዛሬ አይደለም ፈረጅ ያበሻ ዳያስፖራ መዘረፍና መገደልን ስለሚፈራ ኢትዮጵያን መጎብኘት እያቆመ ነው ።

ደሞ የጎሳው ካንሰር የሁሉም ጎሳ በርር ያኳኳል! ይህ የታሪክ ሕግ ነው!
Horus,

I know you very well on this forum as someone who typically tries to deflect the point when you feel you can't win the argument.
Saying it is better to first make clear the point of the reason beind the alleged "uprising" is not the same as saying Amhara has no right to rise up.

If someone is saying Amhara has no reason to rise up then how on earth is that someone is also writing in the same token "the government is soldily behind their uprising"?

That is very cheap, Horsu!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 15:41

union wrote:
02 Jul 2022, 14:34
Exactly, brother Misraq is correct, again. Amara is preparing to sacrifice million if not millions to seal our ultimate victory and free other Ethiopians from the vulture oromuma olf.

We have done it before and we will do it again. It is not new to us. Remember over 1 million Ethiopians were sacrificed during the 2nd Italian war. And of cource majority of those that sacrificed were Amaras as they librated Gojam and Gonder first! Keep that in mind!
[/quote]

union,

that claim will put you at loggerheads with gearhead, who wrote under a different thread the following:
ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
These two incompatible views can't exist on the same forum without the other eliminating the remaining completely. I just wanted to warn you of the danger.

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Abere » 02 Jul 2022, 15:56

ሆረሰ ዘኢትዮጵያ፤

ፍቃድህ ይሰጠኝ ከሆነ ይህችን ልማዳዊ ምክር አዘል አባባል ላበርክት።

"Never play chess with a pigeon. The pigeon just knocks all the pieces over. Then sh!ts all over the board. Then struts around like it won" ---- > Trying to use logic and reeason and logic with dumb stupid person is waste of intellect and time.

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by union » 02 Jul 2022, 16:20

Agame tplf
Who do you think you are talking to? We say bring it on again. Come to Amara again then. There will be no one left in mekele I guess :lol:
DefendTheTruth wrote:
02 Jul 2022, 15:41
union wrote:
02 Jul 2022, 14:34
Exactly, brother Misraq is correct, again. Amara is preparing to sacrifice million if not millions to seal our ultimate victory and free other Ethiopians from the vulture oromuma olf.

We have done it before and we will do it again. It is not new to us. Remember over 1 million Ethiopians were sacrificed during the 2nd Italian war. And of cource majority of those that sacrificed were Amaras as they librated Gojam and Gonder first! Keep that in mind!
union,

that claim will put you at loggerheads with gearhead, who wrote under a different thread the following:
ከናቅፋ እስከሞያሌ ሰው በመቶ ሺህ ያልገበረ ማነው?? ታዲያ የቤት ጋሎች በአማራ exceptionalism ጫጫታ መረበሽ ምን ይባላል??
These two incompatible views can't exist on the same forum without the other eliminating the remaining completely. I just wanted to warn you of the danger.
[/quote]

Horus
Senior Member+
Posts: 30655
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Horus » 02 Jul 2022, 17:08

አበረ፣
እንደ ምታውቀው የሰው ልጅ ቋንቋን ከሪያሊቲ አብስትራክት ለማድረግ የቻለ ፍጡር በመሆኑ አንዲት የታወቀች የሃርቫርድ የህጻናት ኮግ ኒቲቭ ሳይንቲስት ምን ትል ምሰለህ፤ "With language anybody can create anything". ይህም ማለት አንድ ምንም አይነት እውነት በውስጡ ያልያዘ አረፍተ ነገር ጽፈን እንደ መረጃ ወይም ፋክት ለማሰራጨት እንችላለን ። ይህም በመሆኑ ይህው እዚህ ፎረም ላይ ሁላችንም በብዕር ስለምንጠራ ከስማችን ጀርባ ያለው ቁሳዊ ሰው ማ እንደሆነ አይታወቅም ። ደግሞ ያ በመሆኑ አንድ ወንድ እንደ ሴት፣ አንድ አማራ እንደ ትግሬ፣ አንድ ኦሮሞ እንደ ጉራጌ ሆኖ በማስመሰል ለመጻፍ ይችላል ።

ለዚህ ችግር እኔ የራሴ መፍትሄ አለኝ። ጸሃፊው በኔ ሃሳብ ላይ አንድነት፣ ቅዋሜ ወይም ሂስ አድርጎ ከሆነ ለዚያ መልስ እስጣለሁ ። የተቃዋሚዬን ሃሳብ ለመለወጥ ሳይሆን አንባቢ ትምህርት ወይም መረጃ እንዲያገኝበት ። ጸሃፊው የማይስማማኝ፣ የማውቀው ተጻራሪዬ ከሆነም እንዲሁ የምሰጠው መልስ ለሱ ሳይሆን አንባቢ የተለየ አመለካከት እንዲያገኝ ብቻ ነው ።

ስለዚህ DDTን ምክንያታዊ ሃሳቢ እንዲሆን የምመልስለት፣ እሱ የጻፈው ነገር እንደ ማስተማሪያ በመጠቀም ለሌሎች አንባቢዎች መረጃ ወይም ትህምህርት ለመስጠት ነው። በዚህ ዘዴ መሰረት እውነት የሚጽፉም፣ ዉሸት የሚጽፉም፣ ስህተት የሚናገሩም ትክክል ነገር የሚሉም ማስተማሪያ ይሰጡኛል ማለት ነው። ለሁሉም ለጣፊ አልመልስም። አንድ ለራሴን ፋይዳዊ ነው የምለው መልዕክት ማስተላለፊያ እድል ሲፈጥሩልኝ ብቻ ነው ዝብዝብ ውስጥ የምሄደው ።

ዲ ቲ ቲ "አማራ ለምንድን ነው የሚቆጣው?" ያለው በዝምታ መታለፍ ያልበት አይደለም ። ትልቅ ማስተማሪያ ማቴሪያል ነው ። የሱን ሃሳብ ለመለወጥ አይደለም የመለስኩለት!
Last edited by Horus on 02 Jul 2022, 20:45, edited 2 times in total.

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9761
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by DefendTheTruth » 02 Jul 2022, 17:10

Abere wrote:
02 Jul 2022, 15:56
ሆረሰ ዘኢትዮጵያ፤

ፍቃድህ ይሰጠኝ ከሆነ ይህችን ልማዳዊ ምክር አዘል አባባል ላበርክት።

"Never play chess with a pigeon. The pigeon just knocks all the pieces over. Then sh!ts all over the board. Then struts around like it won" ---- > Trying to use logic and reeason and logic with dumb stupid person is waste of intellect and time.
አዎ ፍቃድ ተሰጥቶሓል፣ ኣልክ!

Abere
Senior Member
Posts: 10892
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by Abere » 02 Jul 2022, 17:40

ሆረስ፤

ምርጫህን አከብራለሁ - ሌሎችን እንደ ማስተማርያ የመጠቀም ስልትህ ጥሩ ነው። መቸም የሰው ልጅ ብቻ ቋንቋ የመጠቀም እና የማሰላሰል ተሰጥኦ ችሎታ ቢኖረውም በዚህ ዘመን ደግሞ ሰው የመሰሉ የእንሰሳ እና አውሬ ድርጊት የሚፈጽሙ በሰዎች መካከል የሚኖሩ አሉ። የሚረዱት በእንሰሳ ቋንቋ ደረጃ ነው - እንሰሳት ቋንቋ አላቸው የእነርሱ ቋንቋ ግን ውስን ተፈጥሮአዊ ፍላጎት ከመግለጽ ውጭ የመረዳት እና የማገናዘብ፤የማስታወስ ወዘተ ችግር አለበት። እንደ ሰው ከሚያስቡ፤እንደ ሰው ከሚያደርጉ እንጅ እንደ እንሰሳ በመንጋ የሚሄዱ እንደ እንሰሳ በመንጋ የሚያጠቁ ሰዎኛ ቋንቋ የገባቸዋል ብዬ እንኳን በበኩሌ አላምንም- ጊዜየንም አላጠፋም ። ጥረትህን አደንቃለሁ - ይቅናህ።
Horus wrote:
02 Jul 2022, 17:08
አበረ፣
እንደ ምታውቀው የሰው ልጅ ቋንቋ ከሪያሊቲ አብስትራክት ለማድረግ የቻለ ፍጡር በመሆኑ አንዲት የታወቀች የሃርቫርድ የህጻናት ኮግ ኒቲቭ ሳይንቲስት ምን ትል ምሰለህ፤ "With language anybody can create anything". ይህም ማለት አንድ ምንም አይነት እውነት በውስጡ ያልያዘ አረፍተ ነገር ጽፈን እንደ መረጃ ወይም ፋክት ለማሰራጨት እንችላለን ። ይህም በመሆኑ ይህው እዚህ ፎረም ላይ ሁላችንም በብዕር ስለምንጠራ ከስማችን ጀርባ ያለው ቁሳዊ ሰው ማ እንደሆነ አይታወቅም ። ደግሞ ያ በመሆኑ አንድ ወንድ እንደ ሴት፣ አንድ አማራ እንደ ትግሬ፣ አንድ ኦሮሞ እንደ ጉራጌ ሆኖ በማስመሰል ለመጻፍ ይችላል ።

ለዚህ ችግር እኔ የራሴ መፍትሄ አለኝ። ጸሃፊው በኔ ሃሳብ ላይ አንድነት፣ ቅዋሜ ወይም ሂስ አድርጎ ከሆነ ለዚያ መልስ እስጣለሁ ። የተቃዋሚዬን ሃሳብ ለመለወጥ ሳይሆን አናባቢ ትምህርት ወይም መረጃ እንዲያገኝበት ። ጸሃፊው የማይስማማኝ፣ የማውቀው ተጻራሪዬ ከሆነም እንዲሁ የምሰጠው መልስ ለሱ ሳይሆን አንባቢ የተለየ አመለካከት እንዲያገኝ ብቻ ነው ።

ስለዚህ DDTን ምክንያታዊ ሃሳቢ እንዲሆን የምመልስለት፣ እሱ የጻፈው ነገር እንደ ማስተማሪያ በመጠቀም ለሌሎች አንባቢዎች መረጃ ወይም ትህምህርት ለመስጠት ነው። በዚህ ዘዴ መሰረት እውነት የሚጽፉም፣ ዉሸት የሚጽፉም፣ ስህተት የሚናገሩም ትክክል ነገር የሚሉም ማስተማሪያ ይሰጡኛል ማለት ነው። ለሁሉም ለጣፊ አልመልስም። አንድ ለራሴን ፋይዳዊ ነው የምለው መልዕክት ማስተላለፊያ እድል ሲፈጥሩልኝ ብቻ ነው ዝብዝብ ውስጥ የምሄደው ።

ዲ ቲ ቲ "አማራ ለምንድን ነው የሚቆጣው?" ያለ በዝምታ መታለፍ ያልበት አይደለም ። ትልቅ ማስተማሪያ ማቴሪያል ነው ። የሱን ሃሳብ ለመለወጥ አይደለም የመለስኩለት!

gearhead
Member+
Posts: 5526
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: የአማራ ቁጣ ወደ መላ ኢትዮጵያ ሕዝባዊ የዜግነት አብዮት መለወጥ አለበት! የዜጋ ንቅናቄ መሪነት ይፈልጋል!!

Post by gearhead » 02 Jul 2022, 17:54

ይሄን በገዛ እጁ ራሱን Isolate አርጎ የተቀመጠን የቤት ጋሎች ስብስብ ከ4ኪሎ አንጠልጥሎ የሚያወጣው፣ ቢደረግለት ቅም የማይለው የአማራና የጉራጌ ኩሊዎች አመጽ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው!!

ቅንጣት ያልተነካውን የdefamation media ተጠቅመው PPn ኦነግ ብለውት ቁጭ፣ የቤት ጋላም ላብ በላብ!!ታዲያ ለዚህ የቁም ወራዳ PP የህዝቦች መብት ተ ትቶ ያለ ፕላን B ይኖራል??

Post Reply