Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by Abere » 20 Jan 2022, 21:04

የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው። እኔስ ከተራበ ለጥጋበኛ አዝናለሁ እንዳለው መጽሃፉ።ቅንጣት ጥርጥር የለኝም የኦሮሞ ህዝብ ለዚህ በየጊዜው እንደ ጅረት የሚፈሰው የምዕምን ደም እና በተባባሪነት እየፈሰሰ ላለው የንጹሃን ደም ጊዜውን ጠብቆ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም። ይህን ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም። እጅግ የሚያሳዝነው ሌላ የትግራይ አይነት እልቂት ለማየት መገደዳችን የማይቀር መሆኑ ነው። ማስተዋል የነሳው ህዝብ ተገድዶ ዋጋ ከፍሎ ማስተዋል ይማራል።

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by tolcha » 20 Jan 2022, 22:39

Abere wrote:
20 Jan 2022, 21:04
የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው። እኔስ ከተራበ ለጥጋበኛ አዝናለሁ እንዳለው መጽሃፉ።ቅንጣት ጥርጥር የለኝም የኦሮሞ ህዝብ ለዚህ በየጊዜው እንደ ጅረት የሚፈሰው የምዕምን ደም እና በተባባሪነት እየፈሰሰ ላለው የንጹሃን ደም ጊዜውን ጠብቆ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም። ይህን ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም። እጅግ የሚያሳዝነው ሌላ የትግራይ አይነት እልቂት ለማየት መገደዳችን የማይቀር መሆኑ ነው። ማስተዋል የነሳው ህዝብ ተገድዶ ዋጋ ከፍሎ ማስተዋል ይማራል።

Qizenam, fight back like a guy. Don’t whine here like a little girl. Ye Oromo hizib minyadirgih? Bekit!!!

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by sun » 20 Jan 2022, 23:24

Your extremist greasy behind can always be massaged, softened and taken care of so as to be cleaned and straightened. Do you think that Oromos are not aware of what your extremist baboon types are trying to implement if ever possible. If some 50 million democratic and humanist Oromos and their friends can not defend themselves against tyrannical extremist rodents then let them face your dirty cheap outrages. You are sitting under your Mamma's THICK AMHARUMMA AUTHORITARIAN SKIRT and opening your wide mouth and insulting the democratic and humanistic OROMUMMA peaceful values as you are specializing in the demonization of the good and the beautiful. WA*AA! :mrgreen: :mrgreen:

Otherwise eat your finger & toe nails because Oromos are forever just like Ethiopia is forever, meaning Oromiyya is Ethiopia and Ethiopia is Oromiyya. That is also why Oromo patriots and democratic actors always saved Ethiopia each time the country was on the verge of complete extinction. And you and your types role have been hiding under comfortable Mamma's skirts in times of need just to come out after the fact and after the dust settles down to rob or steal OROMO VICTORIES. NO THANKS NOT ANY MORE! Keep barking until your throat splits and break apart if you think that it can bring back your feudal lord king baboon throne.Okay? Okay!
:lol: :lol:

sun
Member+
Posts: 9313
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by sun » 20 Jan 2022, 23:39

tolcha wrote:
20 Jan 2022, 22:39
Abere wrote:
20 Jan 2022, 21:04
የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው። እኔስ ከተራበ ለጥጋበኛ አዝናለሁ እንዳለው መጽሃፉ።ቅንጣት ጥርጥር የለኝም የኦሮሞ ህዝብ ለዚህ በየጊዜው እንደ ጅረት የሚፈሰው የምዕምን ደም እና በተባባሪነት እየፈሰሰ ላለው የንጹሃን ደም ጊዜውን ጠብቆ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም። ይህን ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም። እጅግ የሚያሳዝነው ሌላ የትግራይ አይነት እልቂት ለማየት መገደዳችን የማይቀር መሆኑ ነው። ማስተዋል የነሳው ህዝብ ተገድዶ ዋጋ ከፍሎ ማስተዋል ይማራል።

Qizenam, fight back like a guy. Don’t whine here like a little girl. Ye Oromo hizib minyadirgih? Bekit!!!
Ato tolcha,

Beddelkew ende yiheen sewuyye?
:roll:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by AbebeB » 20 Jan 2022, 23:54

Abere wrote:
20 Jan 2022, 21:04
የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው። እኔስ ከተራበ ለጥጋበኛ አዝናለሁ እንዳለው መጽሃፉ።ቅንጣት ጥርጥር የለኝም የኦሮሞ ህዝብ ለዚህ በየጊዜው እንደ ጅረት የሚፈሰው የምዕምን ደም እና በተባባሪነት እየፈሰሰ ላለው የንጹሃን ደም ጊዜውን ጠብቆ ዋጋ መክፈሉ አይቀርም። ይህን ለማወቅ ነብይ መሆን አያስፈልግም። እጅግ የሚያሳዝነው ሌላ የትግራይ አይነት እልቂት ለማየት መገደዳችን የማይቀር መሆኑ ነው። ማስተዋል የነሳው ህዝብ ተገድዶ ዋጋ ከፍሎ ማስተዋል ይማራል።
Abere,
አንድ ሌላ ያንተ ቢጤ ደንቆሮ ነበርና ይህን ጽፌለት ነበር፡፡ ላንተም ይጠቅም ዬሆናል፣ ድንጋይም አንዳንዴ ይሠበርና ውሀ ይገባዋልና፡፡ አንትም መካሪ ሆነህ መቅረብህ ዘጠነኛ ሺህ መድረሱን አበሠረን እኮ፡፡
የታርክ ደሀ መሆንህን አውቃለሁ፡፡ ግን ይኅን ላስታውስህ፣ በጉልምስናህ ጊዜ የተከናወነ ስለሆነ፡፡
  • በወያኔ መጀመርያዎቹ የግዛት ዓመታት ነበር፡፡ የአማራ ኦሮቶዶክስ ከፊቼ አከባቢ አንዱ ገዳም ወጣና በጥምቀት ለመታጠብ ወደ ወንዝ ጉዞ ጀመረ፡፡ ከዚያ የኦሮሞ ጥላቻው ትዝ አለውና ታቦቱ ቁቤን (አፋን ኦሮሞን እንደ ማለት ነው) ካልረገማችሁ አልንቀሣቀስም አለ ተባለና ደብተራ ቀጥ ብሎ ቆሜ፡፡
  • ከዚያ ኦሮሞ የሆነው ሁሉ ዕኛ ፊደላችንን ስለማንረግም፤ አዚያም ቁሜህ ቅር ብሎት ሄደ፡፡ ከዚያው ብቻውን እዚያው አመሻሸና በጨለማ አመለጠ ማለት፡፡
  • ስለዚህ ያው የአማራ ኃላቀር አስተሣብ ነውና ዛሬም ተመሣሣይ ሆነ ማለት ነው፡፡

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by kibramlak » 21 Jan 2022, 00:10

ምድረ አህያ ሁሉ የሚሰሩትን አያውቁም፣፣
ህዝብ ማስተዳደር ጠጅ ቤት ሰክሮ እንደመጨፈር አለመሆኑን አየን እኮ፣፣

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by Noble Amhara » 21 Jan 2022, 01:22

ethiopian wrote:
21 Jan 2022, 01:15
For Ethiopian unity Amhara extremists and aga.ame TPLF menga are more dangerous than anyone ,,,,

Take that to the bank and cash it !
I agree and disagree

Abere is stupid to say “ye oromo hizb” he is fallin to the trap of Shane killers. No need to say extremist he isnt killing anyone

As wel comparin oromo to tplf is hilarious. Tplf billionaries and looters numbering over 100,000 strong Diaspora 🤣🤣 dont match Oromo at all! Oromo cant fall like weyane because it aint weyane it just remains the same position it is as always🤣

Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ውድቀት አለመማሩ። የኃጥያት ዋጋ ሞት መሆኑን ከትግራይ አለመማር በድንነት ነው።የኦሮሞ ህዝብ ጋጠወጦች በጥምቀት ላይ ላሳዩት ጸያፍ ድርጊት ተባባሪ ነው።

Post by Abere » 21 Jan 2022, 09:39

እውነቱን መናገር ለብዙዎች የዘውጌ ፓለቲካ ህሙማን ይበልጥ ህመማቸውን ያባብስባቸዋል። እደግመዋለሁ! የኦሮሞ ህዝብ ለኦሮሙማ የጥፋት ሰይጣን ተባባሪ መሆን ከፍተኛ ዋጋ ያስከፍለዋል። ግብዞች የኦሮሙማ ብልጥግና እና ኦነግ ምልምሎች ለአሥርት አመታት የሰሩትን ግፍ እና ወንጀል ለመሸፋፈን ሲሉ አቻ ለመፍጠር ይፈልጋሉ። የአማራ ጥንፈኛ እያሉ ያለቃቅሳሉ። የአማራ ጽንፈኛ የሚባል የለም ያለው እና የሚኖረው ስለፍትህ ሰለሰላም ሰለ እኩለነት ሲሆን እነኝህ ለተነፈጉት ህዝብ ድምጽ ማሰማት ነው። ዛሬ የተነፈገው አማራ ነው ስለዚህ ለአማራ ይጮኻል። ኦሮሞ ወይም ሌላው ተነፍጎ ቢሆን ይህ ድምጽ ለእነርሱም ይሆን ነበር። ጭምብል አጥልቃችሁ የአማራን የሰቃይ ድምጽ ለማፈን የምትጥሩ ግብዞች በግልጽ ጸረ-አማራነታችሁን እንጅ ሌላ የሚያሳየው የለም። አንዳንዶቹ የብልጥግና ኦሮሙማ ውታፍነቃዮች አራዳ ሁነው በሁለት አፍ ያወሩናል። አዎን! ከፈጣን ሎተሪ ባነሰጉለበት ሲፋቁ ጨምላቃ ኦሮሙማ ነቸው ለምሳሌ sun የሚባል አርቲፊሻል። የኦሮሙማ ብልጥግና ቁራ።

ትናንት የትግራይን ህዝብ ተሳስታችኋል ወያኔ ግፍ እየፈጸመ ነው ይህን ግፍ መቃወም አለባችሁ ብለን በግልጽ ብንናገር ኖሮ የትግራይ ህዝብ ከገባበት ቅርቃር አሁን ባለደረሰ። የድንቁርና ወይም የቸልተኝነት ድጋፍ ወይም ዝምታ አደጋው አስቀያሚ ነው። ብዙዎች አሁን ወያኔን የሚቃወሙ በዚህ ፎርረም ላይ ትናንት የወያኔ ውታፍ ነቃዮች ነበሩ። ዛሬ ደግሞ ለአብይ ይነቅላሉ - ደግሞ እኮ ምንም ሳይሰራ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሰው እና መሪ ያበላሻል - ዘሎ ውታፍ ስለሚነቅል። ተግሳጽ እና ምክር ሳይሆን የውሸት ውዳሴ እና ሞገስ። ለአብይ አህመድ ሳይጠይቃቸው ሙሴ አሉት፤ ከሰማይ የተሰጠ መሪ አሉት። ይህ ውዳሴ አሁን አገሪቱን ሲኦል ሲልካት በአይናችን እያየን ነው። መንግስቱ ሃይለማርያምን እንድሁ ውዳሴ አበዙበት መጨረሻ አገሪቱን ጠርዞ ከምህዋር አወጣት። ትናንት ትግራይን እና ወያኔን በከንቱ ወዳሴ ያበላሸ እና የይሁንታ ዝምታ ተከናንቦ የነበረ ህዝብ ዛሬ ለኦሮሞ እንድሁ እያደረገ ነው። ኦሮሙም ህዝብ የሚታረድበት፤ የእርጉዝ ሽል ታርዶ የሚጣልበት፥ የእህል ክምር የሚቃጠልበት፥ ከተማ የሚወድምበት፥ ሰው ብቻ ሳይሆን ጽላት ዘሙሴ ወጥቶ የማይገባበት ክፍለ ሀገር ህዝብ ነው። ይህን ሁሉ ግፍ የሚፈጽመው ዛሬ ማን ነው? አንዳንዶች የኦሮሞ ህዝብ ዝም ማለቱ ለወንጀሉ አለመተባበሩ ነው የሚል የቂል አስተያየት ይሰጣሉ። የኦሮሞ ህዝብ በከፋ ፍጥነት ለወንጀሉ ተባባሪ አለመሆኑ ከብስለት እና ከአስተዋይነት ሳይሆን የሚደግፉት መሪያቸው ጅሃር አባሜንጫ ጠቅላይ ሚንስተር ባለመሆኑ እና አብይ አህመድ ደግሞ በዝግታ ፍጥነት ስለሚሰራ በብስጭት ምክንያት ሙሉ በሙሉ ለጥፋት አልተናሳም ይሆናል። ከዚህ ውጭ የኦሮሞ ህዝብ የትግራይ ህዝብን ስህተት ለመስራት ያሰፈሰፈ ህዝብ መሆኑ ግልጽ ነው።
ለመሆኑ የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ ቢውል የኦሮሞን ህዝብ ምን ይጎዳዋል። ለምሳሌ በሰሜን አሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ በባዕድ ሀገር እጅግ በደመቀ ሁኔታ የከተራ በዓል ታቦት ወጥቶ በርካታ ህዝብ አጅቦት ይገባል። የከተማው ከንቲባ በስነስርዐት ፓሊስ መድባ በክብር በሆታ እና ዕልልታ ወደ መንበሩ ይገባል። ታዲያ ኦሮሞ በሚገኝባቸው ክፍላተ ሀገራት ምንድነው ችግሩ -ስደ የገባ ጥጋብ ካልሆነ። አንዳንዶች እንደሚሉት በረዶ ይቆላልኝ ያለ ህዝብ ይመስላል። እውነቱ ይህ ነው የኦሮሞ ህዝብ ለሚሰራው ግፍ ተባባሪ እየሆነ ነው። አሁንም ወደ ህሌናው ሊመለስ ይገባዋል። ከዚህ ውጭ ሂሳብ መክፈሉ አይቀሬ ይሆናል። ነፃ የሚባል የለም - ነፃ ግድያ፥ ነፃ ዝርፊያ፥ነፃ ውድመት፥ነፃ ሁከት የሚባል የለም። ሂሳብ ያስከፍላል።

Post Reply