Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በአሸባሪው የህወሀት ጁንታ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደስራ ተመለሰ EBC

Post by sarcasm » 18 Jan 2022, 10:12

በአሸባሪው የህወሀት ጁንታ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደስራ ተመለሰ
************************
በአሸባሪው የህወሀት ጁንታ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በከፍተኛ ርብርብ ወደ ስራ መመለሱን የፓርኩ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰኢድ ገልፀዋል።

ለኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዲሰጥ ታስቦ በ93 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የተገነባው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ላለፉት አመታት ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር እና የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት የራሱን ድርሻ ሲወጣ የነበረ ፓርክ ሲሆን በወራሪው እና ሽብርተኛው የህወሃት ቡድን ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል።

ስራ አስኪያጁ አቶ አህመድ አንደገለፁት ከሆነ ሁሉም የሚመለከተው የመንግስት እና የህብረተሰብ አካል በእልህ እና በቁጭት በመስራት ለስራ አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶች ተሟልተው እና መሰረተ ልማቶች ተጠግነው ፓርኩ አገልግሎት እየሰጠ ነው።

በፓርኩ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ለማሳለጥም በአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ስር የሚገኙ እንደ ባንክ፣ ጉምሩክ እና ሌሎችም ሴክተሮች ተገቢውን አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆናቸውን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ አህመድ ሰኢድ ጨምረው ገልፀዋል።

ፓርኩ የደረሰበትን ከፍተኛ ጉዳት በማስተካከል በአጭር ጊዜ ወደስራ እንዲመለስ በማድረጉ ሂደት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ሃላፊዎች እና ባለሙያዎች፣ የፓርኩ ጠንካራ ሰራተኞች፣ የባለሃብቶች ቁርጠኝነት፣ የተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ድጋፍ ፣ የአካባቢው ማህበረሰብ እና የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል።

አሁን ላይ ወደስራ የገቡ የአምራች ድርጅት ሰራተኞች ወደ ማምረት ሂደት በአፋጣኝ የገቡ ሲሆን ሌሎች በሂደት ላይ የሚገኙ አምራች ድርጅቶችም በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ በመግባት በቅርቡ ኤክስፖርት ለመጀመር እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑ ታውቋል።
የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ መሰረተ ልማቶች የተሟሉለት እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ የተገነባ ሲሆን አሁን ላይ በፓርኩ ኢንቨስት ማድረግ ለሚፈልጉ የሀገር ውስጥም ይሁን የውጪ ሀገር ባለሀብቶች ምቹ ሁኔታዎች እንደተመቻቹ ለማወቅ ተችሏል።
Please wait, video is loading...



Ethiopian Air Force was bragging that they have destroyed Almada Textile and Mesfin Indastrial Park. Almada is the biggest textile manufacturing company in the country.

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

On the other hand, TDF protected Combolcha Industrial Park. Compare and contrast.

11 ፋብሪካዎች በአማራ ክልል ተጠግነው ስራ ጀምረዋል፤ I was surprised! እንደዛ ከተዘረፉ፤ እንዴት ጀመሩ? ተነቅሎ ማሽን ከሄደ፤ ማሽኑ ተመልሶ ነው ወይ? Ethio 360



https://addisstandard.com/news-governme ... in-tigray/

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12657
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በአሸባሪው የህወሀት ጁንታ ቡድን ዝርፊያና ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደስራ ተመለሰ EBC

Post by Fiyameta » 18 Jan 2022, 11:04

"ደብረፅዮን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን አለበት ባይ ነኝ " ፣ (ኤርሚያስ ለገሰ) :lol: :lol: :lol:




Post Reply