Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11128
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ራያ ኮረም አላማጣ ነፃ ከወጣ በኋላ፤ በእርግጥም የሼህ ሁሴን ትንብይት ተፈፀመ ይባላል። ወያኔዎች አምሾ (20%) እንኳን የትግሬ ወራሪ ኃይል በህይወት ይዘው አልሸሹም። ወሎ መሬት ረግፈዋል።

Post by Abere » 09 Dec 2021, 10:14