ሀይ ዘበርጋ፤ በፓርላማ ያልኩትን ብታስታውሰኝ?
የቢሾፍቱው ዘበርጋ፤ ይቅርታ ጌታዎ፣ ኮማ መግባትዎን አላወኩም፡፡ ጌታዬ ያሉት ግን ድርድር አይኖርም፣ ምርጫ በታቀደው ቀን ይደረጋል፣ ፐሬድ የሚል ነበር፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ፐሬድ ስል እኮ አራት ነጥብ ለማለት ሳይሆን ክፍለ ጊዜ ለማለት ነበር፡፡
ዘበርጋ፤ ጌታዬ፣ እኔም ያኔ ከክፍል መውጣቴን ነግሬያቸዋለሁ፡፡ አምብ አሉ እንጂ፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ይህን እኮ ነው ይዋሻል የሚሉኝ፣ እኔ አልዋሽም እኮ፤ ወላሂ! ግን ከማን ሰማህ ታዲያ?
ዘበርጋ፤ ይቅርታ፣ ከእሜቴ ነበር፡፡
የበሻሻው ጩሉሌ፤ ይሄኔ ነው መጠርጠር!
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31