Search found 6338 matches

by Horus
06 Jun 2021, 21:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ውያኔ ኢትዮጵያን በጎሳ ጦርነት ሞላት፣ ጦርነቱም በትግሬ ሰፈነ ?!
Replies: 0
Views: 435

ውያኔ ኢትዮጵያን በጎሳ ጦርነት ሞላት፣ ጦርነቱም በትግሬ ሰፈነ ?!

አሁን ተዘፈነም፣ ተለቀሰም፣ ተለመነም፣ ተወጋም፣ ተዋሸም፣ ተቀጠፈ የጦርነቱ ማዕከል፣ የጦርነቱ ቤትና ባለቤት፣ የነገሮች ሁሉ ባለቤት፣ የተንኮልና እብሪት ሁሉ ባለቤት አሁን የጦረንቱም ሆነ የሰቆቃው፣ የረሃቡም ሆነ የችጋሩ፣ የሆነው ነገር ሁሉ፣ የወረደው መዓት ሁሉ ባሌቤት ወያኔና ለ50 አመት የደገፉት ሰዎች ናቸው። ለ50 አመት በኢትዮጵያ ላደረሱት መከራና ሃዘን፣ ስቃይና ግፍ፣ ጭካኔና አረመኔነት ሁሉ ቆጥሮ ግዜ ነገር የባለቤቱ ነው አለ ። ነገር የባለቤቱ ነው፤ ነገርን ...
by Horus
06 Jun 2021, 21:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar
Replies: 9
Views: 788

Re: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar

Noble Amhara wrote:
06 Jun 2021, 21:17
Birr Amtu Nega :lol: :lol: :lol:
አንተ አባት የለሽ የሴተኛ አዳሪ እንግዴ ልጅ የሜዳ አህያ :x :lol:

by Horus
06 Jun 2021, 21:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar
Replies: 9
Views: 788

Re: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar

Only 150 people showed up to Berhanu Nega (Bir Amtu Nega) exclusive conference in Gondar. Ezema is dead in Amhara region you guys are our enemies and hate us so there is no good relations u ezema steal our flag tooo most of the people in the crowd are lame wurages አንተ የሸርሙጣ ልጅ ይህን ግማማታም ፋንዲያ ያህያ አፍ...
by Horus
06 Jun 2021, 20:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar
Replies: 9
Views: 788

Re: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar

ብሩህ ተስፋ ለአዲስ አበባ - 138 ቁልፍ ግቦች የቃል ኪዳን ሰነድ መግቢያ ያለፉት አራት አሥርት ዓመታት የአገራችን የፖለቲካ ባሕል በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ በእርጋታ ከመነጋገር፣ ከመደማመጥ እና በመግባባት ላይ የተመሠረተ ግብ አስቀምጦ ከመሥራት ይልቅ የግለሰቦችን እና የቡድኖችን ፍላጎት እና የበላይነት በብዙኃን ላይ በመጫን ሁሉንም ተጠቃሚ ከሚያደርግ ሥር-ነቀል ለውጥ ይልቅ በዜጎች መካከል መከፋፈልን እና በጠላትነት መፈራረጅን ያተረፈ መሆኑ ግልጽ ነው። ለሁሉም ኢትዮጵያውያን...
by Horus
06 Jun 2021, 19:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar
Replies: 9
Views: 788

Re: Ezema and Dr. Berhanu Nega in Gondar

ለገናናው አጼ ቴዎድሮስ ከብዙ ዘመን በኋል የክብር ለቅሶ ያስለቀሰው ቴዲ አፍሮ በባህር ዳር፣ ቤቱን የሞሉት ከጎንደር የመጡ ወጣቶች ነበሩ !!!



by Horus
06 Jun 2021, 16:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አዲስ አበባ የጎሣ ባህል አዳራሽ በአዳራሽ ሆናለች ይባላል። አዲስ አበባን ላሳዳገት ጉራጌ እንደት አንዲት አዳራሽ ተነፈገው። አዲስ አበባ ሲነሳ ጉራጌ ቅድሚያይታወሳል። ወይስ ጉራጌ ተፀየፈ
Replies: 1
Views: 401

Re: አዲስ አበባ የጎሣ ባህል አዳራሽ በአዳራሽ ሆናለች ይባላል። አዲስ አበባን ላሳዳገት ጉራጌ እንደት አንዲት አዳራሽ ተነፈገው። አዲስ አበባ ሲነሳ ጉራጌ ቅድሚያይታወሳል። ወይስ ጉራጌ ተፀ

አበረ ግሩም ጥያቄ! ሰሞኑን ተከታትለህ ከሆነ ኩሉም ያስገረመኝ የስልጤ ምናምን ሳይሆን ትናንሽ በስልቴ ውስጥ ያሉ ክላኖች ሁሉ የባህል ሱቅ እየከፈቱ ነው ። የስልጤ ባልህ ተብሎ የተደረደረው ሁሉ የጉራጌ እቃና ባህል ነው ። እኔ ያለኝ መልስ ሁለት ነው ። እንደ ምታቀው ጉራጌዎች ይህን ትርጉም የለሽ ቁሳቁስ መስብሰቢያ እንደ ትልቅ ነገር ቢያዩት በአንድ የጉራጌ ባለሃብት ሊሰሩት ይችላሉ ። ትኩረታቸው ከክልል እና በጉራጌ ምድር ከሚደረጉ እድገቶች ጋር የተያያዘ ይመስለኛል ። ...
by Horus
06 Jun 2021, 13:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ባዳ + ባንዳ = ጠላት
Replies: 0
Views: 409

ባዳ + ባንዳ = ጠላት

የጣና በለስ ልማት እንደ ገና
ባዳ = ሊወር፣ ሊገዛ፣ ሊያዝ ሚመጣ የውጭ ጠላት
ባንዳ = ከውስጥ ሆኖ የባዳ አሽከርና ተባባሪ
በቃ!



by Horus
06 Jun 2021, 12:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)
Replies: 13
Views: 2475

Re: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)

DDT,

This thread is a discussion on Ethiopia, not any other tribe. You mentioned Hobbes about whom you have no knowledge of and I gave you my points, end. Bye!
by Horus
06 Jun 2021, 01:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት
Replies: 3
Views: 516

Re: Africa Beyond Aid የማትለምን ኢትዮጵያ እንፍጠር ! የጋና ፕሬዚዳንት

ኢትዮ ስፋት 10ኛ የህዝብ ብዛት 2ተኛ 117 ሚልየን/ ጋና ስፋት 32ኛ የህዝብ ብዛት 30 ሚልየን። ከኢትዮጵያ ጋር ማነጻጸር እንዴት ይቻላል? ምን አለ? ፈረንጆችጋ ሄዶ ክክክክክክክ የተለመደ African migrants፣ drowned blabla የአፍሪካ ህዝብ ብዛትና ደግሞ ድፍረቱ የአፍሪካ ጥሬ ሃብት የአፍሪካ አንድነት ሳይኖር! በመጨረሻም ለስፔይንና አውሮፓን ጋበዘ። ለአለቆቹ ያደረገው ንግግር ነው። መፍትሄው በራስ መተማመን/ የአገር ውስጥ ዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች...
by Horus
05 Jun 2021, 23:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ethiopians must Support The Sudanese People's Uprising
Replies: 0
Views: 388

Ethiopians must Support The Sudanese People's Uprising

The Ethiopian social media community must come to the support of our Sudanese brotherly people to free themselves from the puppets of Egypt and their oppressors. This is a critical time that we must begin to think Sudan as one of Horn of Africa alliance and integration. Sudanese need a government t...
by Horus
05 Jun 2021, 18:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)
Replies: 13
Views: 2475

Re: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)

DDT I posted a bone outline of Hobbes ideas simply because Melaku Yilma of Addis Media mentioned him. Since a lot Ethiopians don't even know who Thomas Hobbes is, I added the video to give a context. DDT, I am a student of political science from one of the best universities- I have gone through all ...
by Horus
05 Jun 2021, 17:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አምፖልና ሚዛን፣ ብልጽግናና ኢዜማ
Replies: 2
Views: 420

አምፖልና ሚዛን፣ ብልጽግናና ኢዜማ

እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም። በኢትዮጵያ አገር አቀፍ መሪነት ላይ አንቱ የሚባሉት የምርጫ ተወደዳዳሪዎች ሁለት ናቸው፣ ብልጽግናና ኢዜማ። የብልጽግና ምልክት አምፖል ነው፤ የኢዜማ ምልክት ሚዛን ነው። ከነዚህ ሁለት ፓርቲዎች ምልክቱና ማንነቱን በትክክል ያጣጣመ የቱ ፓርቲ ነው? ኢዜማን እንውሰድ ። የዚህ ፓርቲ ምልክት የፍልስፍናው ቁልፍና እምብርት የሆነው ጽንሰ ሃሳብና ፍሬ ነገር ፍትህ ነው፤ እኩለት ነው ፤ እውቀት ነው ። እውቀት ነጻነት ነው። የኢዜማ ምክልክት በ...
by Horus
05 Jun 2021, 15:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)
Replies: 13
Views: 2475

Re: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)

ቻይና ያባይ አዳራዳሪ?!!! ወይ ግብጽ! በፒፒ እዎች ላይ የቀረበው ትችት ትክክል ነው! የዋሽንግተኑ አምባሳደር እንግሊዝኛ እንኳን አያቅም ። እነ አቢይና ደመቀ ያን የከሸፈ ብሄር ብሄርሰብ ዝባዝኬያቸውን ተሸክመው ባለም ላይ ይቆማሉ ማለት ዘበት ነው ። ያሳዝናል !!

by Horus
05 Jun 2021, 14:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)
Replies: 13
Views: 2475

Re: የአሜሪካ አቋም ማፈግፈና የኢትዮጵያ ልዕልና (ቶማስ ሆብስና አዲስ ሚዲያ)

የከሸፈው ያሜርካ ፕላን በኤርትራ መስፍን ሃጎስን ፕሬዚዳንት ሊያረጉ ወሰኑ ፣ ባዲስ አበባስ የተሾመው ማን ነበር? ዳዊት ወይስ የማናውቀው ኦሮሞ? መራራ አትበሉኝ ብቻ !