Search found 457 matches

by Abere
27 Jul 2019, 10:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ራሱን ባለደራ ብለው የሚጠራው ሀይል ዛሬ በ ጀርመን Frankfurt ከተማ የተጠራው ስብሰባ ላይ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎች መግባት አትችሉም ተባሉ ።
Replies: 39
Views: 2873

Re: ራሱን ባለደራ ብለው የሚጠራው ሀይል ዛሬ በ ጀርመን Frankfurt ከተማ የተጠራው ስብሰባ ላይ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎች መግባት አትችሉም ተባሉ ።

Masud wrote:
27 Jul 2019, 10:05
Please wait, video is loading...
ሀሳቡን ይጨርስ! ሀሳቡን ይጨርስ !አሉት - ምን ሃሳብ አለውና። ስብሰባው የገባው ሊሳደብ እንጅ ገንቢ ነገር የለውም። ይበልጥ ብሎ የተሰብሳቢውን ጊዜ በከንቱ ለማባከን የተዘዬዴ።
by Abere
27 Jul 2019, 10:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ራሱን ባለደራ ብለው የሚጠራው ሀይል ዛሬ በ ጀርመን Frankfurt ከተማ የተጠራው ስብሰባ ላይ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎች መግባት አትችሉም ተባሉ ።
Replies: 39
Views: 2873

Re: ራሱን ባለደራ ብለው የሚጠራው ሀይል ዛሬ በ ጀርመን Frankfurt ከተማ የተጠራው ስብሰባ ላይ አፋን ኦሮሞ ተናጋሪዎች መግባት አትችሉም ተባሉ ።

Masud wrote:
27 Jul 2019, 09:53
This is the beginning of the end of Ethiopia. If Amharas start the war between "them" and "us" the Titsi- Hutu war is right around the corner.
ታዲያ የጁሃር አባሜንጫው ወሮበላዎች ሁከት እና ብጥብጥ ለመፍጠር ዕድል ይሰጣቸው። የፍራንክፈርት ከተማ ከንቲባ እኮ ታከለ ዑማ አይደለም። ኦሮሞ ተብዬዎቹ ጩቤ እና ሜንጫ ይዞ መግባት እንጅ ሃሳብ ይዘው መግባት አይችሉም።
by Abere
25 Jul 2019, 17:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።
Replies: 3
Views: 803

Re: እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ፣ የሻእብያ መጫወቻ ሁነው ይቀራሉ።

እንዝላልና ግልፍተኛ የኣማራ ፖለቲከኞች በፍጥነት ነቅተው ከፖለቲካዊ ስትራተጂ ስህተታቸው እማይመለሱ ከሆነ 5 የፖለቲካዊ ስትራቴጂ ቋሚ ጠላት ኣገሮችን ይፈጥራሉ ከመተቼት በፊት እራስን በመስታዎት መመልከት ቀዳሚ ይመስለኛል። እንዴ እኔ በእርግጥ ለትግራይ ህዝብ እንዴ አማራ የሚቀርበው ያለ አይመስለኝም - ቋንቋን ከመስፍርት ሳናስገባ። ትህነግ በዐማራ ላይ ብዙ ብዙ ግፍ ሰርቷል። ስለዚህ ዝቅ ብሎ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት። በጉልበት የወሳዳቸውን የአማራ አውራጃ...
by Abere
24 Jul 2019, 21:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኦክስ ፎርድ ዩኒቨርሲስቲ ለ አባ ባሕርይ (Abba Bahrey) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። The Oxford University is to award a posthumous Doctoral
Replies: 0
Views: 618

የኦክስ ፎርድ ዩኒቨርሲስቲ ለ አባ ባሕርይ (Abba Bahrey) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። The Oxford University is to award a posthumous Doctoral

የኦክስ ፎርድ ዩኒቨርሲስቲ ለ አባ ባሕርይ (Abba Bahrey) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። The Oxford University is to award a posthumous Doctoral Degree. ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ እንዳለው ቅዱስ መፅሐፍ “The stone the builders rejected has become the capstone" ከ አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እስከ ታናናሾቹ የአገር ውስጥ ዩኒቨኽስቲዎች ለዚህ የመጀመሪያው ታሪክ ፀሐፊ...
by Abere
23 Jul 2019, 21:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy can't have it both ways
Replies: 9
Views: 1454

Re: Abiy can't have it both ways

Amharic is your national language, Ethoash. You can use your mother tongue at home or your local shop, etc. Amharic is Essential not Optional. No one squander public resource and waste the nations time in organizing language beauty contest.
by Abere
23 Jul 2019, 18:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ውሃው አለ ወንዙ ግን የለም- አማርኛ አለ አማራ የሚባል ግን የለም (የዴናቁርት ኦነግ እና ትህነግ ወያኔ ተጠየቅ/ ሎጅክ)
Replies: 0
Views: 403

ውሃው አለ ወንዙ ግን የለም- አማርኛ አለ አማራ የሚባል ግን የለም (የዴናቁርት ኦነግ እና ትህነግ ወያኔ ተጠየቅ/ ሎጅክ)

ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ ይሉሃል ይኸ ነው። ኦሮምኛ የሚባል ቋንቋ አለ ግን ኦሮሞ የሚባል ህዝብ የለም ወይን ትግርኛ አለ ግን ትግሬ የሚባል ህዝብ የለም ቢባል ምን ዓይነት ቅቡልነት ይኖረዋል? ግመል ሰርቆ አጎንብሶ መሄድ አይሆንም እንዴ 50 ሚልዮን በላይ ያለውን አማራ ህዝብ የት ውስጥ ሊያገቡት ነው ወይስ በወረቀት ላይ ለመጨረስ ነው?
by Abere
22 Jul 2019, 20:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Clash of Cultures in Ethiopia
Replies: 11
Views: 1624

Re: The Clash of Cultures in Ethiopia

@Masud, I clearly see all the women sitting around on one side and men on the other side celebrating the nomination of men. I heard of the word Imma Wara and Hadha Sinqee, but I have never heard of Imma Dula, Imma Lafa, etc. This round tree seating is more like አፍርሳሳ(ታ) than an organized political l...
by Abere
22 Jul 2019, 18:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጋላ አብይ አህመድ ሀዋሳን ከተማን ጨምሮ በደቡብ ክልል በአጠቃላይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አወጀ!!
Replies: 13
Views: 1471

Re: ጋላ አብይ አህመድ ሀዋሳን ከተማን ጨምሮ በደቡብ ክልል በአጠቃላይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አወጀ!!

If Abiy were genuine enough of being a change agent, he would have use this and all other similar nonsense tribalism to out law and dissolve all so -called ክልል or ብሄር ብሄረሰቦች crap. It is very nauseating to hear off this or that crappy ethnic federalism. የጎሣ ክልል ማስተዳደር ተልባ በመጥዳ መቁላት ይመስላል - እዬዘለለ ከምድጃ...
by Abere
21 Jul 2019, 19:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The future of Tigray is bright!
Replies: 8
Views: 603

Re: The future of Tigray is bright!

What kind of thinking is that? This a foolhardy advice. Do you know why Ethiopia had a roving seats of power at different times? Why would one choose to go back to a regressed city which has hard-time to even sustain the life of its inhabitants. የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ። ገና ከአማራ አካባቢ መሬት ሰርቀን አገር እ...
by Abere
21 Jul 2019, 19:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: @zeHabesha: ጉድ ፈላ ዘሀበሻ ለካስ ይህን ያውቅ ኖሯል። ሁላችንም (አገው ወይም ሌላ ሳንል) በአማራነታችን እንቆጠር እያለ ሲያግባባ የነበረው። ይመጣ ያለውን ስለአወቀ ቶሎ ለማምለጥ?
Replies: 4
Views: 725

Re: @zeHabesha: ጉድ ፈላ ዘሀበሻ ለካስ ይህን ያውቅ ኖሯል። ሁላችንም (አገው ወይም ሌላ ሳንል) በአማራነታችን እንቆጠር እያለ ሲያግባባ የነበረው። ይመጣ ያለውን ስለአወቀ ቶሎ ለማም

አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ማለት ይኼ ነው - ችግሩ ክልል የሚባለውን የጎሣ የዙ አጥር ማፍረስ /zoo fence/ ሆኖ እያለ ስለ አማራ ህዝብ መለፍለፍ አውቆ አበድ ወያኔነት ወይም ኦነግነት ብቻ ነው። እውነተኛው እና አንድ ምርጫ ብቻ ነው ያለው ይኸውም የዴዴቢትን ኢ-ህገመንግሥት እና የጎሣ ክልል ማፍረስ። ከዚህ ያለፈ ማለቃቀስ ማንም አድማጭ አያገኝ።
by Abere
21 Jul 2019, 16:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Clash of Cultures in Ethiopia
Replies: 11
Views: 1624

Re: The Clash of Cultures in Ethiopia

I see the tree falling over the heads of the women because of article 39 - the women are not happy because they are not part of ab geda. By the way is there Imma Geda too kkkkk.
by Abere
21 Jul 2019, 16:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል::
Replies: 32
Views: 5123

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

@MatiT

ስድብ እዬተለማመድህ ይመስለኛል። ግን ይኸ ስድብ አይደለም - ዝንጀሮ የእራሷ መላጣ አይታያትም ነው ነገሩ። መቼም የዚህ ዘመን ትውልድ ሁነህ የኢሳይያስ፣ የጨቅላው ተስፋዬ ገብረአብ እና ትምህርት ያላራሰው ጎረበዶ አስምሮም ለገሠ አምላኪ መሆንህ ያሳዝናል። እኔ ዕድሜ ልኬን ወያኔንም ሻዕብያንም አልወድም - ለእኔ ሁለቱም መርገምት ናቸው። የኤርትራ ክፍለሀገርን ሆነ ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራትን ህዝብ ይኸው ለ50 ዓመታት ስቃይ ላይ ጥለውታል።
by Abere
21 Jul 2019, 13:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I dedicate this wollo oromo song to obboletti aziza, halafifi, pastor degnet
Replies: 20
Views: 1095

Re: I dedicate this wollo oromo song to obboletti aziza, halafifi, pastor degnet

ለዘፈኑ ግብዣ እናመሠግናለን! - ያዝናናል። ከዚያ ባለፈ ዘፈኑ የተሰራበት ጠቅላይ ግዛት የእኔ ነው! የእኔ ነው! ጥሩ አይደለም - ክፉ የወያኔ ልክፍት በሽታ ነው - ያሳጣል እንጅ አያተርፍም። በተለይ ኦሮመኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን የወያኔ እና የሻዕብያ መጠቀሚያ መሳርያ አትሁኑ። የያንሰኛል በሽታ ያመጣው የውሸት የጎሣ ክልል ነው። ክልል ከፈረሰ ሁሉም የሁላችን ይሆናል። ከዚያ ውጭ መሠረተ ዐልባ activism will not only make us dumb but also eterna...
by Abere
21 Jul 2019, 10:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል::
Replies: 32
Views: 5123

Re: የተስፋዪ ገብረአብ 'የቲራቮሎ ዋሻ 'መጽሃፉ ሃምሌ 26 በአዲስ አበባ ገበያ ላይ ይውላል። በአምቦ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዳማ፣ በባህርዳር፣ በአዋሳ መቐለና አስመራ ከተሞች ገበያ ላይ ይውላል

የሻዕብያ ሁለት የልጆች ተረት ተረት ፀሐፊያን
1. አስምሮም ለገሠ - ተምሮ ያልተማረ ደንቆሮ
2 . ተስፋዬ ገብረ አብ

የተረት ተረቱ ጥራዝ አንባብያን እና ወሬ ሰለባዎች የዋሃን ኦሮሞዎች። ስንት ብቃት ያለው ተመራማሪ ምሁር በርካታ ለህሌና ምግብ የሚሆኑ መፃህፍት ባበረከቱበት ከዚህ ግባ የማይባል የጎሣ ጥቃት ጋሻ ጃግሬ ግስንግስ በማንበብ ጊዜ ማን ያጠፋል።
by Abere
20 Jul 2019, 21:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: tigray ''amharu are half galla''
Replies: 12
Views: 1433

Re: tigray ''amharu are half galla''

What is the problem with that? The Tigres have as much Oromo blood as the Amharas. This is not an issue , the major problem is why are some groups in our society always exploited by foreign mercenaries as weapon to invade, divide, disintegrate and colonize Ethiopia.