Search found 457 matches

by Abere
07 Mar 2020, 17:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አማርኛ ፓስተሮችም ፀረ-ኦሮሞ ትግሉን ተቀላቅለው አብይን እንደሚያመልኩ አስታወቁ። ኦሮሞ ከራሱ በቀር ዘመድ የለውም ያለው ተስፋዬ ገ/አብ ትዝ አለኝ።
Replies: 4
Views: 381

Re: አማርኛ ፓስተሮችም ፀረ-ኦሮሞ ትግሉን ተቀላቅለው አብይን እንደሚያመልኩ አስታወቁ። ኦሮሞ ከራሱ በቀር ዘመድ የለውም ያለው ተስፋዬ ገ/አብ ትዝ አለኝ።

ተስፋዬ ገብረአብ አሁን ኪሣራ ላይ ነው። እባካችሁ ተውት ወተታሟ ላም ኦነግ ደርቃበታለች። መሬት ውስጥ የተቀበረውም የቡርቃው ወንዝ ጠፍቶ ቀረ። ኦሮሞን ሲያታልልበት የነበረው እንዴ ግዮን ወንዝ ዋቆ አወጥቶ ያፈሰዋል ያለው ነብይ። ቂቂቂ። እኔ እኮ የሚገርመኝ ኦሮሞን እንዴ አሻንጉሊት እና ጅል አድርገው እኮነው ፀረ አጽትዮጵያዊያን የሞቆጥሩት።ብልጥ ያለ አንድ ቀን አይበልጥ አለ አማራ።
by Abere
07 Mar 2020, 17:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy will jail all OLF leaders. OLF leaders need to go to exile asap
Replies: 5
Views: 443

Re: Abiy will jail all OLF leaders. OLF leaders need to go to exile asap

DefendTheTruth wrote:
07 Mar 2020, 17:03
or1

segebu be Mekele neber, sewetus beyet bekul lehon new?

Bezaw menged temeleso meshesh yechilalu beleh new?

Segebu be Mekele sewetu be Bole indatelegn, lol.
በሞያሌ በኩል አድርገው ወደታች አፍሪካ ዘብጥ ይሄዳሉ።
by Abere
07 Mar 2020, 16:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Nile Conflict: Compensation Rather Than Mediation; How Europeans Can Lead an Alternative Way Forward
Replies: 6
Views: 451

Re: Nile Conflict: Compensation Rather Than Mediation; How Europeans Can Lead an Alternative Way Forward

አንድ ጊዜ ሲከዳህ ያየሁን፣ ለሁለተኛ ጊዜ ለማመን መሞከር ጅልነት ነው። ኢትዮጵያ ፍትሀዊ የሆነ ተጠቃሚ ለነሆን ፈርጠም ያለ አቋም ማሳዬት አለባት። የወደፊቱ ጊዜ በውሃ ኃይል ኤሌክትሪክ ማመንጨት ሳይሆን የፀሀይ ኃይል ወደ መጠቀም እየተረማመደ ነው። ስለዚህ ከኃይል ማመንጨት በተጨማሪ ለዘመናዊ መስኖ እርሻ የመጠቀም ድርሻ እንዳላት ማስገንዘብ አለባት። የተሻለ ህዝቡን በነፍስ ወከፍ ተጠቃሚ ሊያደርግ የሚችለው የግብርና ውጤት ነው ምክንያቱም የሚገኘው ብር ገንዘብ ለሙስና እና...
by Abere
07 Mar 2020, 14:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Eritrea should remain neutral in a possible future water war between Egypt and Ethiopia
Replies: 26
Views: 879

Re: Eritrea should remain neutral in a possible future water war between Egypt and Ethiopia

I think the only thing expected of the province of Eritrea is not to lease the read sea cost to Egypt to serves as launching pad. If Eritrea does that it will be very very suicidal for Eritrea. We Ethiopians very self-sufficient to handle Egypt in anyway she comes. Ethiopians in their thousands of ...
by Abere
07 Mar 2020, 13:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Egypt Is Hiding This S-400 In Cursed-Land-Tigray:--ይህ የምትመለከቱት ሚሳኤል ግብፅ የአባይን ግድብ መታ ለማፍረስ ትግራይ ውስጥ ያስቀመጠችው መሳሪያ ነው!!!
Replies: 6
Views: 593

Re: Egypt Is Hiding This S-400 In Cursed-Land-Tigray:--ይህ የምትመለከቱት ሚሳኤል ግብፅ የአባይን ግድብ መታ ለማፍረስ ትግራይ ውስጥ ያስቀመጠችው መሳሪያ ነው!

https://scontent.fatl1-2.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/88301451_2577581489229307_122416334691631104_n.jpg?_nc_cat=106&_nc_sid=110474&_nc_ohc=iuQyjkMHlQUAX-20yvV&_nc_ht=scontent.fatl1-2.fna&oh=32b0359af48cdbbe5cb628035259b0ba&oe=5E93FE20 Addisu Dawit 9 hrs · ይህ የምትመለከቱት ሚሳኤል ግብፅ የአባይን ግድብ መታ ለማፍረስ ትግራይ ውስጥ...
by Abere
07 Mar 2020, 13:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Eritrea should remain neutral in a possible future water war between Egypt and Ethiopia
Replies: 26
Views: 879

Re: Eritrea should remain neutral in a possible future water war between Egypt and Ethiopia

I think the only thing expected of the province of Eritrea is not to lease the read sea cost to Egypt to serves as launching pad. If Eritrea does that it will be very very suicidal for Eritrea. We Ethiopians very self-sufficient to handle Egypt in anyway she comes. Ethiopians in their thousands of y...
by Abere
07 Mar 2020, 11:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።
Replies: 2
Views: 286

Re: ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።

አንተም እግር እና እጁ የተቆረጥ ቅድመ አያት አለህ ማለት ነው - ነገሩ ገባኝ። አንተ አህያ- ፈረንጅ አቀበት ቁልቁለት ሲጭንህ የነበርህ። አዳጊ የአህያ ዘር። አንመጣጠንም። ኩሊ የኩሊ ዘር።
by Abere
07 Mar 2020, 11:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።
Replies: 2
Views: 286

ወንድማችን Tarik ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን ጀብዱ፣ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል።

ወንድማችን ታሪክ ሰሞን ምን ነካው።የሞገስ አስግዶም እና ዘርዓይ ደረስን የጀግንነት ጀብዱ፣ ዐድዋ ላይ እጃቸው በተቆረጡ ከሃዲያን ያቆሽሻል። የእናት ሆድ ዥንጉርጉር መሆኑን መቀበል እኮ ዕውቀት ነው። የእምዬ ምኒልክ ሰራዊት ቀኝ ቀኝ እጃቸውን እና ግራ ግራ እግራቸውን የቆረጣቸው ስራ ዝም ብለው ቁጭ ብለው አይደለም፣በጣልያን መድፍ የንፁህ ኢትዮጵያዊያንን ህይወት ሲቀጥፉ ነበር። እንዴ ባልቻ አባ ነፍሶ ያሉት ጀግኖች ዘለው መድፋቸውን ነጥቀው ነው በሰይፍ የሸለቷቸው። ወራሪ ሁ...
by Abere
07 Mar 2020, 11:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአማራ ህዝብ: "ሰሚ አጣን እንጂ ትግራይ ደማችን ወያኔ ደግሞ እናታችን ናቸው።"
Replies: 10
Views: 471

Re: የአማራ ህዝብ: "ሰሚ አጣን እንጂ ትግራይ ደማችን ወያኔ ደግሞ እናታችን ናቸው።"

በዚህ ቢስተካከል እመርጣለሁ።
የዐማራ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ወገኑ፣ ወያኔ ግን ደመኛ ጠላቱ ነው። ግን የትግራይ ህዝብ ከ 3.5 ሚሊዮን በላይ ወያኔ የጨፈጨፈውን የወገኑን የዐማራ ህዝብ ደም ለምን ለመበቀል ሲሞክር አላየንም ? ዕንቆቅልሽ ነው። የ 3.5 ሚሊዮን የንፁህ ህዝብ ደም ያፈሰሰ፣ የወልቃይት እና ራያን ህዝብ በማፈናቀል ባርነት የጫነባቸው ወያኔ የእጁን እንዴት ይከፈለው ይሆን?
by Abere
06 Mar 2020, 20:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኦሮሞ ስለ አባይ ግድብ አይመለከተውም። የታፈነው ጀግናችን አብዲ ረጋሣ አሁኑኑ መፈታት አለበት።
Replies: 12
Views: 713

Re: ኦሮሞ ስለ አባይ ግድብ አይመለከተውም። የታፈነው ጀግናችን አብዲ ረጋሣ አሁኑኑ መፈታት አለበት።

እስከ አሁን ከዚህ መረጃ ፎረም ላይ በሀቅ ኦሮሞ የሆነ ስለ ዐባይ ግድብ ይሁን ሌላ አገራዊ ጉዳይ ላይ አላየሁም - አላነበብኩም። እራሳቸውን ኦሮሞ አድርገው የሚቀባጥሩ የትግሬ ወያኔዎች አሉ - ለምሣሌ AbebeB,Ethoash, yabello, Dawi, Mengedi Halfi ከዚህ ፎረም ላይ ምን ጉዳይ አላቸው። ከሃዲያን ናቸው። የጅብ ዘመድ የለውም - ሆድ ብቻ ነው። ከግብፅ ጋር የክፉ ቀን ጦርነት ከመጣ መጀመሪያ እነርሱን ነው 40 መግረፍ ያለብን።
by Abere
05 Mar 2020, 12:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ልዩ መረጃ: ዶ/ር አብይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመንግስቱ ኃ/ማርያም አስተዳደር ያልተጠበቀ ምስጋና አቀረቡ.!!!ERITREA MUST BE READY!!!
Replies: 4
Views: 803

Re: ልዩ መረጃ: ዶ/ር አብይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመንግስቱ ኃ/ማርያም አስተዳደር ያልተጠበቀ ምስጋና አቀረቡ.!!!ERITREA MUST BE READY!!!

ምሥጋና ለሚገባው ሁሉ : ምሥጋና መስጠት አግባብም ጨዋነትም ነው። እንኳን ለካራ ማራ የድል በዓል አደረሳን ወድ ኢትዮጵያዊያን። ጀግና በጊዜው መወለዱ ያለነው።
by Abere
05 Mar 2020, 12:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Egypt's foreign Minister Meets African Ambassadors In Egypt 2 discuss About Z Dam!!! Sh!T IS GETTING SERIOUS !!!
Replies: 2
Views: 416

Re: Egypt's foreign Minister Meets African Ambassadors In Egypt 2 discuss About Z Dam!!! Sh!T IS GETTING SERIOUS !!!

So, Egypt is panicking. This is the beginning and warm up of their panic. Let them take a chilling pill, before they commit suicide on their future. No one country in the world, not even America, has been fighting against the irrational savage Arab Countries for thousand of years. Had Ethiopia not b...
by Abere
05 Mar 2020, 12:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!
Replies: 5
Views: 587

Re: እና ሚኒሊክ በዐድዋ ጦርነት የወደቁ አርበኞች ሙስሊሞችን ሬሳ ለአሞራ ሰጠ ነው የምትሉኝ?!

በምኒልክ ጀግንነት የተበሳጩ ቀናተኞች፣ እጅግ አድርገው የምኒልክን ጀግንነት አስተጋቡለት። ዛሬም ምኒልክ ቢነሳ እንዴት መታደል ነበር የስንት ሌባ ሰላቱ ወያኔ እጅ በተቆረጠ ነበር። ውሸታም ምላስ እና ሌባ እጅ መቆረጥ ምንጊዜም አለበት - ምኒልክ የሰራው ፅድቅ ነው። መፅሀፉስ እንድህ ይላል አይደል " If your right eye causes you to stumble, gouge it out and throw it away. It is better for you to lose one part...
by Abere
05 Mar 2020, 10:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኤርትራን እምዬ ሚኒልክ አሳልፈው ሰጡ እያሉ ለሚያለቅሱ የወያኔ ቡችሎች እውነታው ይሄ ነው ፡ አጼ ዮሀንስን ለምን ብላቸሁ ጠይቁ?
Replies: 13
Views: 1109

Re: ኤርትራን እምዬ ሚኒልክ አሳልፈው ሰጡ እያሉ ለሚያለቅሱ የወያኔ ቡችሎች እውነታው ይሄ ነው ፡ አጼ ዮሀንስን ለምን ብላቸሁ ጠይቁ?

I will return to this topic extensively, but for now: 1. Before the italians, the coast of Mdri Bahri was occupied by the turks & egyptians for centuries. No Abissinian warlord, ever attempted to dislodge them. So, this is not only about Italy. 2. Abissinia is not known as a maritime power, until H...
by Abere
04 Mar 2020, 21:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Nevada's Congressman Steven Horsford, for standing for a just, equitable, balanced use of Ethiopia's GERD (Great job!)
Replies: 4
Views: 669

Re: Nevada's Congressman Steven Horsford, for standing for a just, equitable, balanced use of Ethiopia's GERD (Great job

Ethoash,
በእርግጥ ዐብይ አህመድ ወደ እዚህ ስብሰባ እግሩን አንስቶ መምጣት አልነበረበትም። ምክንያቱም ማንም መሃይም ውጤቱ ምን ሊሆን እንዴሚችል ያውቃል። ግን ያማለት ደግሞ አንድ ጊዜ ስለተሳሳትህ ደግመህ ተሳሳት ማለት አይቻልም። የዐባይ ጉዳይ የትራምፕ ወይም የአሜሪካ ጉዳይ አይደለም። ኢትዮጵያ እንድህ በቀላሉ የምትታይ አገር አይደለችም - ቀላ የተገኘችው በወያኔ ብቻ ነው። እመነኝ ለግብፅ አናንስም።
by Abere
04 Mar 2020, 21:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር መረጃ፣ ከወደ ግብጽ ዛቻው እየበረታ ነው፣ ኢትዮጲያዊ ከወያኔ የተቀበልከውን የዘር እና የሃይማኖት በሽታ ጣል!!!
Replies: 8
Views: 1024

Re: ሰበር መረጃ፣ ከወደ ግብጽ ዛቻው እየበረታ ነው፣ ኢትዮጲያዊ ከወያኔ የተቀበልከውን የዘር እና የሃይማኖት በሽታ ጣል!!!

If Egypt takes a foolhardy step of opening war, she will eternally suffer and will lose the battle forever. But I don't think Egypt will dare doing that other than drum-beating. They can't milk an fill their bucket, if they hurt , anger or kill the cow. For good or worse, We Ethiopians have to prepa...
by Abere
03 Mar 2020, 21:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኢትዮጵያዊነት ሱስም መንፈስም አይደለም |እኔ በአድዋ አፍራለሁ እንጂ አልኮራም አቶ ልደቱ አያሌው
Replies: 10
Views: 1186

Re: ኢትዮጵያዊነት ሱስም መንፈስም አይደለም |እኔ በአድዋ አፍራለሁ እንጂ አልኮራም አቶ ልደቱ አያሌው

ልዴቱ አያሌው ኧረ እባክህ ዐወቅሽ ዐወቅሽ ቢሏት የባሏን መፅሀፍ አጠበች አይነት አታድርገው።

እምዬ ምኒልክ - የንጉስ እራስ፣
ጣልያንን ሰላቶን አጨደው፣ ከመረው ወቃው እንዴ ገብስ።
by Abere
02 Mar 2020, 23:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጀነራል ፃድቃን ወ/ትንሳኤ ምን እያለ ነው?? ኢስያሳ፣ ኢሳያስ፣ ኢሳያስ፣ ኢሳያስ፣ ..... Why did ፃድቃን broke into Tears in the 1998-2000?
Replies: 11
Views: 804

Re: ጀነራል ፃድቃን ወ/ትንሳኤ ምን እያለ ነው?? ኢስያሳ፣ ኢሳያስ፣ ኢሳያስ፣ ኢሳያስ፣ .....

ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይበላ ፈጥኖ ይሞት ነበር ይባላል። ኃላፊ መንገድ ብሎ ብሎ እፍኝ የማይሞላ ጎሣ የሮም መንግሥት ያህል መሬት ነበረው እያለ የዕብድ ጩኸት ያሰማል። ገና ሂሣብ እና አገር አወራርደህ ነው የምትሄዴው። ምነው ይቺ የኤርትራ ክፍለ ሀገር ጨምራ በወሰደችህ። ችግር እና ግጭት ብቻ። ከአጋም የተጠጋ ምን ሁልጊዜ እንዳለቀሰ ይኖራል። I can't wait. Why don't you fall on Tarik's shoes and beg him to incorporate you. I w...
by Abere
02 Mar 2020, 23:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Video Of: Z Fall Of Addis-Abeba:--Italian Troops Enter Addis In 1936 Later UK Won & Ever Since Ethiopia Been Under UK!!!
Replies: 4
Views: 409

Re: Video Of: Z Fall Of Addis-Abeba:--Italian Troops Enter Addis In 1936 Later UK Won & Ever Since Ethiopia Been Under U

Z point is Ethiopia was colonized by italy for 5 years until haile sellasie begged z british 2 save him and till then and now Ethiopia is under z control of z UK and now USA aka Israel. Is that from Mussolini's Dairy? This pure conspiracy or may be jealousy. The only part of Ethiopia that unfortuna...