Search found 357 matches

by Meleket
18 Apr 2019, 11:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

የዛሬ 10 የብልህነት መንገዶችን የምንዘክር ለእዉነተኛ ጋዜጠኞች ሙያቸዉን በቅንነት ህዝብ ለማደናገር ሳይሆን ህዝብን ለማገልገል የሚጠቀሙበትን የሕዝብ ቀንዴል የሆኑትን ጋዜጠኞች እያከበርንና እየዘከርን ነዉ ። አያይዘንም የገዱንና የለማን ወደ አዲስ መድረኽ መሸጋገር ምክንያት በማድረግ ባገሬ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለዉን ያልተቋጨ ጉዳይ እልባት እንደሚያደርሱ ተስፋ እያደረግን፤ ነቀርሳዋን ሕወሃት ከዓለም መድረክ የመነገልንበትን 1ኛ ዓመት የድል በዓል በድምቀት እያ...
by Meleket
17 Apr 2019, 11:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ጎበዝ የዛሬዎቹን አስር የብልህነት መንገዶች ስናጣጥም፣ በተለያዩ ሰብአዊ ሆነ ባህርያዊ ምክንያቶች ከሃገራቸዉ ለተሰደዱ ምስኪን ያፍሪካ ቀንድ ወጣቶች ክብር ነው ። ይህን ስናደርግ ሩቅ አልመዉ ሜድትራኒያን ባህርን ሆነ ቀይባህርን ለመሻገር ሞክረዉ ህይወታቸዉን ያጡትን ዜጎች ሁሉንም እዘክራለን፣ የቅርቡን የአጽቢ ወንበርታን ወጣቶች እልቀትንም እየዘከርንና ለወላጆቻቸው ልባዊ ጽናት እየተመኘን ነዉ ። ለዚህ ሁሉ ችግር ምክንያት የሆነችዉን የአፈንጋጯን የሕወሓትን ውድቀት እየዘከ...
by Meleket
16 Apr 2019, 11:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ዛሬም ሕዝብን ለማንቃት እዉነትን ለመግለጥ ሓሰተኛንም ለመዘርጠጥ ብዕራቸዉን አንስተዉ በተለያዩ መስኮች ጽሑፎችን በማበርከት ለህዝብ ዉለታን ለዋሉ ሆድአደር ላልሆኑ ደራስያን ሁሉ ክብር 10 የብልህነት መንገዶችን እንጋራለን። :lol: ይህን ስናደርግ የድንበር ኮሚሽኑን ትግባሬ ለማደናቀፍ የጦቢያን ማዕከላዊ መንግስት ገንቢ ሚናም ለማደፍረስና ለማጠልሸት ሌት ተቀን የሚለፋዉን የሕወሓት እርኩስ መንፈስ መፈራፈር እየታዘብንበት ያለዉን፡ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝቦች 1ኛ ዓመት ...
by Meleket
15 Apr 2019, 08:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

የዛሬዎቹን አስር የብልህነት መንገዶች በኤርትራና በኢትዮጵያ ዉስጥ ትዉልድን በስነምግባርና በዕዉቀት ለማነጽ ሳያሰልሱ ለተጉት፣ በህይወት መንገድ የሚያጋጥሙንን አንዳንድ አልባሌ የእርጎ ዝንቦችን ንቀን እንድናልፍ ትእግስትን እንድንላበስ በመምከር ለጣሩልን የበሰሉ መምህራኖቻችን ክብር እንጋራለን :lol: ። ይህን ስናደርግም ሕወሓት ትግራይ ውስጥ አለሁ ለማለት እየተንፈራገጠችም ቢሆን የእንደርታ ወጣቶችን ለማሸማቀቅ በምትጣጣርበት ነገር ግን ከትልቁ የኢትዮጵያ ስልጣን ኮረቻ ...
by Meleket
13 Apr 2019, 04:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

የዛሬዎቹን፡ አስር የብልህነት መንገዶችን በኤርትራና በኢትዮጵያ ምድር በግብረገብነት ኮትኩተዉ ላሳደጉን፡ ብልግናን፣ ስግብግብነትን፣ ለኔብቻ ይድላኝ ባይነትን፣ ጎጠኝነትን፣ ‘እኔ ምን ቸገረኝ’ ባይነትን፣ ግዴለሽነትን፣ ሌብነትን፣ ስድ አደግነትንና የመሳሰሉትን እኩይ ድርጊቶች ሁሉ እንድንጠየፍ አድርገዉ ላሳደጉን ጨዋ ወላጆቻችን ክብር ስናጣጥም :lol: ፤ አንደኛዉን አመት ‘ህወሓት’ ከአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ መድረኽ አዳልጧት የተዘረረችበትን :lol: ወደ ኢምንትነትም የተቀየ...
by Meleket
12 Apr 2019, 10:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ለዛሬ፡ ወንድማማች በሆኑት በኤርትራና በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል፡ በተደረጉት የተለያዩ ጦርነቶች፡ 'ፖለቲከኛ ነን' በሚሉ አንዳንድ ብልጣብልጦች ምክንያት የጦርነት ሰለባ ሆነዉ ህይወታቸዉን ላጡ (ለተሰዉ)ና የአካልና የመንፈስ ጉዳተኞች ለሆኑት የዋህ የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ክብር እንዲሁም ለወላጆቻቸዉ ክብር የዛሬዎቹን 10 የብልህነት መንገዶች እዚህ እንጋራቸዋለን ። የተሰዉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን እየዘከርንም አፈንጋጯና ብልጣብልጥ ነኝ ብላ የምታስበዉ...
by Meleket
11 Apr 2019, 09:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

በኤርትራ ህዝብና በኢትዮጵያ ህዝብ የተቀናጀ ትግል፡ በዓለም አደባባይ “የታላቋ ትግራይ ሕልም” ጠንሳሾችና አራጋቢዎች እያዩና እየሰሙ ከነ ህይወታቸዉ በመቐለዉ አኽሱም ሆቴል የተቀበሩበትን 1ኛ ዓመት የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ በማክበር ላይ እያለንም የሟቿ ሕውሓት ቀንደኛ አጋሮችንና አምባገነኖችን የሚያሳፍር የድል ዜና ከበስተ ሱዳን እየሰማን እንገኛለን። :lol: ለዛሬ፡ “ ‘ያይናችሁ ቀለም አላማረንም’ በሚል እኩይ የፖለቲካ ፈሊጥ ግፍ ለደረሰባቸዉ፣ በተለያዩ የዓለም ክፍ...
by Meleket
10 Apr 2019, 09:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

የዛሬዎቹን 10 የብልህነት መንገዶች፡ የአሸባሪዉ፣ ግፈኛዉና ከፋፋዩ የሕወሓት መንግስት የተገረሰሰበትን 1ኛ ዓመት የድል በአል በድምቀት እያከበርን ነዉ የምናጣጥማቸዉ። ቀጣዮቹን የብልህነት መንገዶች በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የግፈኞች ሰለባ ለሆኑት ንጹሐን ዜጎች (ሰማእታት) ክብር እዚህ እንጋራዋለን። መልካም ንባብ። 61. መልካም በሆነዉ ነገር ሁሉ ላቅ ብለህ ተገኝ። ከሌሎች የልቀት ደረጃዎች ሁሉ ይህኛዉ ብርቅየ ነዉ። አንዳች በጎ ጎን የሌለዉ ጀግና የለም። ተራ ሰዉ ...
by Meleket
09 Apr 2019, 03:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ጨቋኙና አድሏዊዉ የሕወሓት መንግስት የተገረሰሰበትን 1ኛ ዓመት የድል በአልን በደመቀ ሁኔታ እያከበርን፡ እንደ ቃላችን የዛሬዎቹን 10 የብልህነት መንገዶች ለብልሁ ወንድማችን Degnet ክብር እዚህ አቅርበናቸዋል! መልካም ንባብ። :lol: 51. የመምረጥ ችሎታ ይኑርህ። ለዚህ ምክንያቱ ብዙ የህይወት ጉዳዮች በዚህ ችሎታ ስለሚወሰኑ ነዉ። እዉቀት እና ተግባራዊነት ብቻቸዉን በቂ ስላልሆኑ የመምረጥ እና የማመዛዘን ችሎታ ሊጨመርባቸዉ ይገባል ። ምርጫ ላይ ሁለት ችሎታወች ወሳ...
by Meleket
08 Apr 2019, 10:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

በዚህ ርእስ ስር፡ ባልታሳር ግራሽያን የጻፈውን፡ የሐረማያ ዩኒቨርስቲው አያሉ አክሊሉ የተረጎመዉን ድንቅ መጣህፍ ይዘት እናጣጥመዉ ዘንድ በዝግታ ማለትም በኤሊ አካሄድ እንጎማለልበታለን። እዚህ የምንጋራዉ ጽሑፍ መታሰቢያነቱ “የሔጉን ውሳኔ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሙሉ በሙሉ እተገብራለዉ” ብለው በይፋ በኢትዮጵያ ህዝብ ፓርላማ ውስጥም ሳይቀር ቃል የገቡትን የኦሕዴዱ ወጣት ጠቅላይ አብይ ወደ ስልጣን የተፈናጠጡበትን፡ እንዲሁም አፈንጋጯ ሕወሓት መቐለ የተወሸቀችበትን፣ የኤርትራ...
by Meleket
08 Apr 2019, 05:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ለዛሬ አስር ቀጣይ የብልህነት መንገዶችን እንጋራለን፣ ማጣጣሙን ለ1ኛዉ ዓመት የድል በዓላችን የክብር እንግዶችና ለፎረሙ ታዳሚዎቻችን በሙሉ እንተወዋለን!!! :lol: መልካም ንባብ። 41. በፍጹም አታጋንን። እዉነትን ስለምታስቀይም እና የማመዛዘን ችሎታህንም ትዝብት ውስጥ ስለሚከተዉ ማጋነን የጠቢብነት ተግባር አይደለም። በማጋነንህ ልታገኝ የምትችለዉን ሙገሳ ማጣት ብቻ ሳይሆን አለማወቅህንም ታሳያለህ። አንድን ነገር ስታሞግስ የሰዎችን ትኩረት ከዛም ለነገሩ ያላቸዉን ፍላጎ...
by Meleket
07 Apr 2019, 02:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ጎበዝ ‘ገብርኄር’ን ምታዉቁት ለዛሬ እነኝህን 10 ነጥቦች እንደ ቆሎ ቆርጠም ቆርጠም እንድታደርጓችዉ ተጋብዛችኋል!!! :lol: 31. እድለኞችን ትጠጋቸዉ ዘንድ፤ እድለቢሶችን ደግሞ ትርቃቸዉ ዘንድ እወቃቸዉ። መጥፎ እድል የሚመጣዉ በአለማወቅ ምክንያት ነዉ። በርህ ላይ ብዙ መጥፎ ነገሮች እያደቡ ስለሚነኙ ተንደርድረዉ እንዳይገቡብህ ብትፈልግ ለትንሿ መጥፎ እድል እንኳ በርህን እንዳትከፍት። እዚህ ላይ ጨዋታዉ ካርዶችህ ዉስጥ የትኛዉን ማስወገድ እንዳለብህ ማወቅ ነዉ። ጠቀሜ...
by Meleket
06 Apr 2019, 04:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ያለፉት 20 የብልህነት መንገዶችን እንዲሁም የዛሬዎቹን 10 የብልህነት መንገዶች በደንብ እንደምታጣጥሙ ተስፋ እያደርግን፤ እዚህ ፎረም ዉስጥ የጠባይ (ስነምግባር) መሻሻል እያሳያችሁ ያላችሁ ወዳጆቻችንንም ሳናመሰግን አናልፍም። ወጣቱ ጠቕላዪ ወደ ስልጣን የተፈናጠጡበትን፣ የሄጉን ብይንም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እተገብራለዉ ብለዉ ቃል የገቡበትን እንዲሁም ‘ትግርኛ ተናጋሪ’ ጎረቤቶቻችን ከስልጣን ኮረቻ ተገፍትረዉ እየተንደፋደፉም ቢሆን መቐለ የተወሸቁበትን 1ኛ ዓመት የድል በ...
by Meleket
05 Apr 2019, 11:07
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

በሉ እስኪ አሰስ ገሰሱንና በጥላቻ የተዘፈዘፈን ጥሁፍ ከማንበብ ይልቅ እነዚህ ከ300 ዓመታት በፊት የተጻፉትን ቁምነገሮች መኮምኮም ለምትሹ፤ ለዛሬ 10 ነጥቦችን እንካችሁ ብለናል! ቍምነገር የማይጥማቸዉ በርካታ “አሸባሪዎች” እዚህ መድረኽ ውስጥ እንዳሉ ስለሚገመትም፡ ቀስ በቀስ ወደ ቀናዉ መንገድ ይመጡ ዘንድ እነዚህን ቁምነገሮች እያመነዠኹና እያላመጡ ሰልቅጠዉ ብልሆች ይሆኑ ዘንድ ጠሃፊዉን ተርጓሚዉንና የመድረኩን ባለቤት እያመሰገንን ይሀዉ ዘርገፍገፍ አድርገንላቸዋል! መ...
by Meleket
04 Apr 2019, 05:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ወዳጄ Masud የመጠሐፉን ሊንክ እዚህ ማምጣትህ ምን ያህል ብልህ መሆንህንም ይገልጻል! በል እንግዲህ በኦሮሚፋ ሆነ በትግርኛ ወይም በሌላ ቋንቋም ጥሑፉ እስኪተረጎምልን ድረስ፣ “ባፍሪካ ህብረት” የመግባቢያ ቋንቋዎች ባንዱ ማለትም በታላቁ ባማርኛ ቋንቋ የተተረጎመዉን ጥሁፍ አጣጥም ! :mrgreen: አሁን ለኤልያስ ክፍሌ ብቻ ሳይሆን ላንተም ክብር የሚከተሉትን ሶስት ነጥቦች በመጸሐፉ ቅደም ተከተል መሰረት ለብዙሃኑ እንካችሁ ብንልስ? 8. የታላቅነት መገለጫ ስለሆነ ስሜተ...
by Meleket
03 Apr 2019, 11:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

Re: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!

ብልሁ ወዳጄ Maxi እንዴታ ለደራሲዉ፣ ለተርጓሚዉና ይህን የመወያያ መድረክ እዉን አድርጎ የተለያዩ ሃሳቦች በነጻነት ይስተናገዱ ዘንድ በትጋት የለፋዉን ኤልያስ ክፍሌን ለማክበር ስንል የዚህ ብርቅ መጠሓፍ ይዘትን በተለይም ቅልብጭብጭ ያለዉን የአማርኛ ትርጉሙን በደንብ በጋራ እንካፈለዋለን እንጂ። ላንተ ለወዳጄ ክብርም እነዚህ ቀጣይ አራት ነጥቦችን ለዛሬ አክያቸዋለዉ! 4. ጠቢብነት በብርታት ሲታገዝ ታላቅ ያደርጋል። እነዚህ ደግሞ ዘላለማዊ ስለሆኑ አንተንም ዘላለማዊ ሊያደ...
by Meleket
03 Apr 2019, 09:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!
Replies: 51
Views: 15439

‘የብልህነት መንገድ’ - ምርጥ መጠሓፍ በምርጥ ተርጓሚ - ይዘቷን እንካችሁ አጣጥሙ!