Search found 933 matches

by Abaymado
27 Jul 2019, 15:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!
Replies: 5
Views: 1168

ስዩም ተሾመ የክልሉ በጀት ድልድሉ ትክክል ነው ይለናል : መስፈርቱ ምንድነው? ለምንድነው እንዲህ ጭንቅ ያረጋቸውስ? መረጃውን እንጠቅሳለን!

ስዩም እንዲህ ይላል: ፌደራሉ ለክልሎች ድጋፍ የሚያደርገው በሁለት መልኩ ነው:: አንዱ በበጀት ዓመቱ ለክልሎች የሚሰጠው ድጋፍ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ለዘላቂ ልማት ማስፈፀምያ ነው ይለናል:: ለዘላቂ ልማት የተባለው የሚያጣላን አይደለም:: ምክንያቱ ደሞ የብሩ መጠን ትንሽ በመሆኑ ነው:: ይሄው: ለኦሮምያ 2.067 ቢልዮን (በፐርሰንት 34.5%) አማራ 1.296 ቢልዮን (በፐርሰንት 21.6 %) የሚያጣላን ፌደራሉ የሚያደርገው የድጋፍ መጠን ላይ ነው : ለኦሮምያ 47.6 ቢል...
by Abaymado
27 Jul 2019, 12:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አሳምነው ፅጌ በነርቫቸው ውስጥ ፍርሃትን ለኩሶ የአማራን ማንነት ከፍ አድርጎ ነው የተሰዋው! “አማራ ሽንታም “የምትለዋ የቀረች ትመስላለች!! አማራን ለመከፋፈል ባይሞከርስ: መዘዙ ከባድ ይሆ
Replies: 5
Views: 955

አሳምነው ፅጌ በነርቫቸው ውስጥ ፍርሃትን ለኩሶ የአማራን ማንነት ከፍ አድርጎ ነው የተሰዋው! “አማራ ሽንታም “የምትለዋ የቀረች ትመስላለች!! አማራን ለመከፋፈል ባይሞከርስ: መዘዙ ከባድ ይሆ

የአሳምነውን ሬሳ እያሳዩን; ሽንቱን እንደለቀቀው ለማሳየት ሲጥሩ ስናይ: ምን ያህል በጭንቀት ሲውተርተሩ እንዳሉ ያሳያል:: የአማራ መንፈስ መነቃቃት ያስፈራቸዋል:: በነገራችን ላይ ፎቶው ላይ የተለቀቀውን ትሪክ ለመስራት ብዙ አዋቂ መሆን አያሻም:: ፎቶሾፕም ላያስፈልግ ይችላል:: የአሳምነው መሞት ቢያስደስታቸውም: አማራ ደረቱን እንዲነፋ ስላረገው : እዛ መንደር መጨናነቅ ይታየናል:: አሳምነው ለኛ አፄ ቴድሮስ ነው! አማራ የጀግና አገር ነው:: ከተኮሰ የማይስት: ለጠላቱ...
by Abaymado
27 Jul 2019, 01:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጋሎች ስልጣናችንን እናጣለን ብለው ተጨንቀዋል! የሚችሉትን ሁሉ ፕሮፕጋንዳ እየሰሩ ነው!
Replies: 3
Views: 1415

Re: ጋሎች ስልጣናችንን እናጣለን ብለው ተጨንቀዋል! የሚችሉትን ሁሉ ፕሮፕጋንዳ እየሰሩ ነው!

ምናልባትም ኦሮማራ ሊጀመር ይችላል:: ወደ አንዱ ክልል ዘመቻ! ምናልባት እስካሁን ዝም ያሉት መሳቂያ እንሆናለን ብለው ይሆናል:: :lol:
by Abaymado
27 Jul 2019, 01:30
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I hate a country called Ethiopia!
Replies: 14
Views: 2421

Re: I hate a country called Ethiopia!

I am smelling odaa as stinky Tolcha/probabaly degnet. Stupid agame!
by Abaymado
26 Jul 2019, 21:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
Replies: 3
Views: 950

Re: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ እድሏ ሰፊ ነው:: የሚቀጥለው ጨዋታ ከጅቡቲ ጋር አዲስ አበባ ላይ ነው:: በትንሹ 5-0 ያሸንፋሉ:: ድሬዳዋ ስታድየም ግን ተመራጭ አይደለም:: ወይ አዲስ አበባ ወይ ባህር ዳር ቢሆን ጥሩ ነው::
ይሄን ካሸነፉ የሚቀጥለው ጨዋታ ደርሶ መልስ ከሩዋንዳ ጋር ይሆናል:: ይህንን ካሸነፉ ያልፋሉ :: ፈዴሬሽኑ በጣም ደካማ ነው:: ትኩረት ሊሰጠው ይገባል::
by Abaymado
26 Jul 2019, 14:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
Replies: 3
Views: 950

Re: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!

የሚቀጥለው ጫዋታ ከኮትዲቭዋር ጋር በድሬዳዋ ስታድየም በሚቀጥለው ሳምንት ነው:: ጨዋታው በድሬዳዋ ከሚካሄድ ባህርዳር ስታድየም ቢሆን የማሸነፍ ዕድል አላቸው:: የህዝብ ድጋፍ ከፍተኛ ነው:: እንቅልፋሙ ፌዴሬሽን ...
by Abaymado
26 Jul 2019, 13:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!
Replies: 3
Views: 950

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያን ጨዋታ ጅቡቲን አሸነፈ!


ጅቡቲ ስታድየም ላይ ላይ ጅቡቲን 1 -0 አሸንፏል:: ጎል ግን ሲያንሰን ነው:: የፋስል ኮከብ ጎል ግብ አግቢ ሙጅብ በፓስ ፖርት ምክንያት መሄድ አልቻለም ነበር:: ከመሸነፍ ተርፈናል:: ይህ ከርፋፋ ፌዴሬሽን መንዘላዘሉን ቢያቆምስ!
by Abaymado
26 Jul 2019, 09:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Re;- በአክሊል ላግባ ወይስ በማዘጋጃ ላግባ መከሩኝ?
Replies: 34
Views: 3503

Re: Re;- በአክሊል ላግባ ወይስ በማዘጋጃ ላግባ መከሩኝ?

tgrayash: ይሄን ፖስት አይቸው ነበር ግን ርዕሱን ሳየው ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ነበር:: ለምንድነው traditional/ ባህላዊ ለመሆን የፈለከው? ስምህ ራሱ tgrayash ነው:: ኢዮጵያን ኮናኝ ነህ:: ባህሉ ካስጠላህ ለምን ተክሊል ፈለክህ ? :lol: አንድ ሰው ሲያገባ ጥቅም አገኝበታልሁ ብሎ ነው:: sex : ልጆች: ባህል ማክበር... :lol: አንተ የትኛውን ነው የፈለከው? እንደእኔ ከሆነ : ሴት የምታገባ ከሆነ : ጋብቻም አይስፈልግም :: ጎትትህ አስገባት...
by Abaymado
26 Jul 2019, 08:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጋሎች ስልጣናችንን እናጣለን ብለው ተጨንቀዋል! የሚችሉትን ሁሉ ፕሮፕጋንዳ እየሰሩ ነው!
Replies: 3
Views: 1415

ጋሎች ስልጣናችንን እናጣለን ብለው ተጨንቀዋል! የሚችሉትን ሁሉ ፕሮፕጋንዳ እየሰሩ ነው!

ጋሎች ስልጣናችንን እናጣለን ብለው ተጨንቀዋል! የሚችሉትን ሁሉ ፕሮፕጋንዳ እየሰሩ ነው! አማራ በሕፃኑ አብይ ላይ እንዳመረረ የታወቀ ነው: እናም ይህ አካሄድ ጋሎችን አስጨንቅዋዋል:: በሕፃኑ አብይ የሚከፈት ፖስት በፊት ሺ like ያገኝ እንዳልነበር : አሁን አምስት like እንኩዋን ማግኘት አልቻለም:: የአማራ ሜድያዎችን ጭምር አማራ አክ ብሎ ተፍቶባቸዋል:: ብአዴንም ይህ ነገር ሳያሳስበው አለቀረም :; ነገሩ ፕሮፕጋንዳ በፕሮፓጋንዳ ነው የሆነው:: ከሰሞኑ የክልሎች በ...
by Abaymado
25 Jul 2019, 11:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በጣም ገራሚ ነው: ትግራይ በጀቷ ከአማራ በላይ ሆነ! ብአዴን በአማራ ላይ ጥርሱን የነከሰ ይመስላል! የጅላንፎ ስብስብ!
Replies: 2
Views: 1131

በጣም ገራሚ ነው: ትግራይ በጀቷ ከአማራ በላይ ሆነ! ብአዴን በአማራ ላይ ጥርሱን የነከሰ ይመስላል! የጅላንፎ ስብስብ!

ጋላ በጀቱ 70 ቢልዮን አማራ 47 ቢልዮን ከኤርትራ በላይ ሆነ ! :lol: :lol: :lol: ትግሬ 50 ቢልዮን ሶማሌ 16 ቢልዮን እንደሆነ አረዱን! ሞኛችሁን ፈልጉ: ትግሬ በጀቱ 16 ቢልዮን እንደሆነ እናቃለን: የጋላን ለማወናበድ ያረጉት ነው:: በነገራችን ላይ በጀቱ የተበጀተው በምን መስፈርት ነው? አማራ ሲገብር አይኖርም: ገባሪዎቹን ይውጣል እንጂ! ብአዴን የጅላንፎዎቹ ስብስብ: በአማራ ላይ እየዛተ ይመስላል:: ምናልባትም እነዚህ ሰዎች ጋላ ሊሆኑ ይችላሉ :: አማ...
by Abaymado
24 Jul 2019, 08:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
Replies: 6
Views: 2650

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

አጋሜው rotten banana: መገዳደሉ እኮ: አማራ አስፈሪ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: ለጠላቱ እሾክ እንደሆነ ማሳያ ነውና: አሪፍ ነው! አትንበጫበጭ! :lol: :lol:
by Abaymado
24 Jul 2019, 03:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!
Replies: 6
Views: 2650

የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!


የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ : በፈራረሰ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከእጀቶዎች ጋር ሲዶልት በቁጥጥር ስር ውሏል::
ጃዋርስ ለምን ሲዳማ ከመቀወጧ በፊት ፈረጠጠ? እታሰራለሁ ብል አስቦ ይሆን?
ሰዳማ እንደምትቀወጥም ያውቅ ነበር?
by Abaymado
23 Jul 2019, 14:30
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!
Replies: 10
Views: 1083

Re: ድንቅ ዜና ለዋግ ህዝብ በሙሉ !!


[deleted] ያለ አማራ መኖር እንደማይችል እያወቀ አሁንም አሁንም ያደርቀናል!!
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለአማራ ፍላጎት ካልተንበረከካችሁ ምንም መንገድ ወደ ትግራይ አይከፈትም!!
:lol: :lol: :lol:
by Abaymado
23 Jul 2019, 13:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Hot Hot Breaking News: አበበ ገላው ተከሰሰ | የ'ኢሳት' 5 ሚሊዬን ዶላር ውሃ በላው | Abebe Gelaw | ESAT |
Replies: 8
Views: 2718

Re: Hot Hot Breaking News: አበበ ገላው ተከሰሰ | የ'ኢሳት' 5 ሚሊዬን ዶላር ውሃ በላው | Abebe Gelaw | ESAT |


Halafi ድንጋይ : አበበ ገላው ላንተ እና መሰሎች ህ መልስ አለው:
“ስልክ በመደውልና በቴክስት እውን ተከሰሃል ወይ የሚል ጥያቄ ላቀረባችሁልኝ መልስ ለመስጠት ያህል ማንም እንዳልከሰሰኝ ለማሳወቅ እወዳለሁ:: ጉዳዩ ክስ ሳይሆን አንድ የቀድሞ የኢሳት ባልደረባዬ ተገቢ ነው ብዬ የማላስበው ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን በዚህም በቂ መልስ እሰጣለሁ ::....

ምን ያርግህ ደሞ? እሱ ላይ መንጠልጠል ለምን? ቁልቅዋላም!
by Abaymado
23 Jul 2019, 11:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ለቅሶ ሰለቸኝ! ክልልነት ጉራጌንናና ጥቃቅኖችን ክፉኛ ይጎዳል :: አማራ ማንም ክልል ቢሆን ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም!! ጢል አትበሉብን!!ሲዳማ ከልሌ የኔ ብቻ ነው ልቀቁ ካሉ: ጨዋ
Replies: 1
Views: 534

የጉራጌ ለቅሶ ሰለቸኝ! ክልልነት ጉራጌንናና ጥቃቅኖችን ክፉኛ ይጎዳል :: አማራ ማንም ክልል ቢሆን ይጠቀማል እንጂ አይጎዳም!! ጢል አትበሉብን!!ሲዳማ ከልሌ የኔ ብቻ ነው ልቀቁ ካሉ: ጨዋ

ጉራጌ አሁንም አሁንም አማራ ላይ ጢል ማለት ይወዳል:: ክልልነት ቢመጣ ደቡብ ደስ የምትል መንደር ነው የትሆነው:: የአጋሜ ጫጫታ: የጉራጌ ጫጫታ : የሻብያ ጫጫታ : ጆሯችንን አደነቆረው!! ክልልነት ቢፈጠር ጉራጌ በጉራጌ ክልል ይወሰናል:: ህህህ ጉራጌ በየቦታው ይነቀላል!! አሁንም እደግመዋለሁ: ሲዳማ ከልሌ የኔ ብቻ ነው ልቀቁ ካሉ: ጨዋታው ይጀመራል! ጋላን አጋሜን ማሳደድ እንጀምራለን! የመሬቱ ባለቤቱ መሆኑን ሁሉም ማስረጃ ሊኖረው ይገባል:: በቃ አለቀ!
by Abaymado
23 Jul 2019, 03:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የማስረሻ ሰጤ እህት አዲስ አበባ ስትመጣ ታሰረች! ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ/ አብይ አማራ ክልል ማዘዝ አይችልም ማለት ነው?
Replies: 1
Views: 787

የማስረሻ ሰጤ እህት አዲስ አበባ ስትመጣ ታሰረች! ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ/ አብይ አማራ ክልል ማዘዝ አይችልም ማለት ነው?


ክርስትያን ታደለ የታሰረው አዲስ አበባ ሲመጣ ነው:: ክርስትያን ታደለ የቀረበበት ክስ: “አማራን በፖለቲካ ትቀሰቅሳለህ” የሚል ነው:: እሱም: “ከዚህ ስወጣም መቀስቀሴን እቀጥላለሁ” ብሏቸዋል::

የማስረሻ ሰጤም እህት አዲስ ስትመጣ ልትታሰር ችላለች : ይህ የሚያሳየው ፌደራሉ አማራ ክልል ጥርስ እንደሌለው ነው:: እናም ብአዴን ለታሰሩት ሁሉ ኃላፊነቱን ይወስዳል!
by Abaymado
22 Jul 2019, 15:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአብይ አስተዳደር አክትሞለታል! የራባቸው አጋሜዎችና ሻብያዎች ርግጫ ለምን? ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ ሽባዎች!
Replies: 1
Views: 719

የአብይ አስተዳደር አክትሞለታል! የራባቸው አጋሜዎችና ሻብያዎች ርግጫ ለምን? ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ ሽባዎች!

የአብይ መንግስት መክሸፉን ለማወቅ ጠንቅዋይ የሚያስፈልግ አይመስለኝም ! ሞቷል! በታሪካችን እንዲህ ልሽቅ ያለ ግዜ አይተን አናቅም:: ጋላዎችም አብይ ላይ ሽንታቸውን የሚሸኑበት ቀን እሩቅ አይደለም:: የአብይ ፈሊጥ: አንዱን ቀረብ እያረገ አንዱን እያራቀ ሌላውን በማስደሰት ስልጣኑን ማራዘም ነው:: አዎ አብይን የሚያቀው ማንም የለም! በጉልበት እየገዛ ያለ ነው :: በሚያሳፍር ሁኔታ ተገፍትሮ መውረዱ ጥርጥር የለውም:: የራባቸው ሻብያዎች በእግራቸው መቆም እንደማይችሉ እያ...
by Abaymado
21 Jul 2019, 22:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሲዳማዎች ሌሎች ብሄሮችን “ከመሬታችን ላይ ውጡ” ማለታቸው ትክክል ነው ከተባለ: ጋላ መሬታችንን እንዲለቅ ማስገደዳችን ትክክል ነው;; ጋላ የከሸፈ ነው ስንል በምክንያት ነው!
Replies: 0
Views: 561

ሲዳማዎች ሌሎች ብሄሮችን “ከመሬታችን ላይ ውጡ” ማለታቸው ትክክል ነው ከተባለ: ጋላ መሬታችንን እንዲለቅ ማስገደዳችን ትክክል ነው;; ጋላ የከሸፈ ነው ስንል በምክንያት ነው!

ለምን ይህ ለሲዳማዎች ይሰራል? የአማራ መሬቶች ተሰርቀው : ህገመንግስት ይከበር ይሉናል:: ግን ታሪክን አጣቅሰው መሬቱ የራሳቸው መሆኑን ሊያሳምኑን አይፈልጉም:: ትግሬም ወልቃይትን ሰርቆ በማስረጃ መውሰድ ሲችል አማራ የተገለለበትን ህገ መንግስት ይከበር ይሉናል:: ጋላ የከሸፈ ነው የምንለው እኮ ያለ ምክንያት አይደለም:: ምንም የራሱ መሬት በታሪኩ ሳይኖረው እዚህ አገር እንደፈለገው መኖር መሆን አይችልም:: ጋላ ሊኖር የሚችለው ኢትዮጵያ ስትኖር እንጂ አልያ ኦሮምያ የከ...
by Abaymado
21 Jul 2019, 22:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Prophet Aklilu predicted the rise of Oromo hegemony
Replies: 20
Views: 2945

Re: Prophet Aklilu predicted the rise of Oromo hegemony

In my view, the analysis is incomplete and unsubstantiated which didn’t consider fundamental issues related to gallas and their associated problems. This analysis may be true if gallas were natives and have background in dominating the country throughout years. It is very inappropriate to compare C...
by Abaymado
21 Jul 2019, 13:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፋሲል ሻምፒዎና ሆነ!!
Replies: 4
Views: 1062

Re: ፋሲል ሻምፒዎና ሆነ!!

ፋሲል የመጀመርያውን የአፍሪካ ውድድሩን ነሐሴ 3 ከታንዛንያው ጋር ባህር ዳር ስታድዮም ያደርጋል! ነገ ፋሲሎች በጎንደር አቀባበል ይጠብቃቸዋል::