Search found 3342 matches

by Revelations
11 Aug 2019, 01:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!
Replies: 8
Views: 1688

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር ያልተጠበቀ ጋዜጣዊ መግለጫ ከባሕር ዻር በሌሊት ለመስጠት ሲሆን የወታደር ልብስ ለብሶ ብቅ አለ:: ለምን እዚያ ሄደ የወታደር ልብስ ለብሶ ን እሱም እራሱም ያልጠበቀውን መግለጫ ለዐማራ ቲቪ ብቻ ለመስጠት ተገደደ? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን::by Revelations
10 Aug 2019, 22:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!
Replies: 8
Views: 1688

Re: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

ለወታደራዊ መኮንኖች ምረቃ ቲሸርት ለብሶ ልጁን ይዞ መጣ:: አትክልት ለማረም ግን የወታደር ልብስ ለብሶ ወጣ:: የመከለከያ ሚንስተሩንና ወታደሩን መናቁን ለማሳየት! https://pbs.twimg.com/media/EBIIOIjXoAAjACo.jpg https://scontent-lga3-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/69086928_2604928646195414_3836433512282456064_n.jpg?_nc_cat=107&_nc_oc=AQngy6iGi9hNlVUQz3eU8ysR_xBMJb...
by Revelations
10 Aug 2019, 21:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!
Replies: 8
Views: 1688

[PHOTO] ምስኪኑ ለማ መገርሳ የአቢይ አህመድ ማላገጫ!

ከመቦቀስ በገላጋይ መረባረብ ተርፎ ዛሬ ማላገጫ ሆኗል! እነሆ ለማ መገርሳ በሃዘን የተሰበረ ልቡን ከፊቱ ላይ ያስነብበናል:: በጣም ያሳዝናል! https://scontent-lga3-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/69086928_2604928646195414_3836433512282456064_n.jpg?_nc_cat=107&_nc_oc=AQkUBpXX9_-h_s9a8XrnMzznL8goNPf-Zbo3cEMdPtuLVvrbTdY9CGVQf_iaworZKKA&_nc_ht=scontent-lga3-1.x...
by Revelations
10 Aug 2019, 15:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!
Replies: 42
Views: 5430

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

መፅሀፉ ምን ይላል?-38 ------------------------------- [/size] ለማና ገዱ ከመሾማቸው አንድ ሳምንት በፊት በአዳማ በተካሄደው የኦዴፓ አመራር ስብሰባ ላይ ከስብሰባው ቀደም ብሎ ከቤተ መንግስት ያባረራትን ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩን ፊትለፊት አትኩሮ እያያት "በቅርቡ ከቤተ መንግስት ያባረርናቸው አሉ:: ወደፊትም ተመሳሳይ ነገር ይቀጥላል:: ከሳምንት በኋላ የሚኖሩንን አዳዲስ ሹመቶች አስመልክቶ ተቃውሞ ከገጠመን መተራረድ ይመጣል"አለ ይላል:: [/b] ht...
by Revelations
10 Aug 2019, 14:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!
Replies: 42
Views: 5430

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

መፅሀፉ ምን ይላል?-34 ================== [/size] "ከፍትፍቱ ፊቱ" የሚል የሀገራችን አባባል አለ:: ዶ/ር አብይ በፈገግታው ብዙዎቹን ገዝቷል:: ፈገግታው ግን የቬትናሞች ሳቅ ነው ይላል:: እየሳቀ ያጠፋሃል:: በአደባባይ ትሁት ነው; ነገር ግን ከፊቱ የቆመውን በአደባባይ አሞጋግሶ አስጠርቶ ያስፈራራዋል; ይሰድበዋል:: በቅርበት የሚያውቁት ቅቤ-ምላሱ ይሉታል:: ደርግ በአደባባይ ግንባርህን ይልሃል! ህወሃት በአደባባይ ያስጠነቅቅህና በስውር ይቀጣሃል! ዶ/...
by Revelations
09 Aug 2019, 18:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ
Replies: 5
Views: 945

Re: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ

https://www.facebook.com/HiberRadio/posts/2603194416368837?__xts__[0]=68.ARBBfQ1bup3hcRXvRwbRcM5oelcm_nqi2SaCpq4dEnZc3rfelNtq-5YjZjEI_nNhKsN49PFITYvT7m1XNLZ6wo-TMwNA2Q4VeL-Gy2LMhXwQs1ydtu4AY9bonQC0G3iiuQ3KOF4_N0WolZ20_mWH5opmENVm6zIRIrpq9dzd9hiVkKB7-gLXpGbpsx8uSBbcbXnYnBFWIgin8fYVJDnCJ-nE6xkdJoSGuZ...
by Revelations
09 Aug 2019, 17:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ
Replies: 5
Views: 945

Re: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ

ወይ ጣጣችን! ደግሞ ብለን ብለን እናንተን ተናባችሁ እንድት ሰሩ እንርዳ?! ታኬ ጎማው ማርሽ ቀይሮ በሌላ ጎዳና ተጉዞ "ነገ በጠዋት ያፈረስነውን መስጅድ መልሰን እንሰራለን:: እኔም በቦታው ተገኝቼ ማገር አቀብላለሁ" ብሏል እኮ ማሱድ ከርፋፋው! ቅቅቅቅ! Everyone must obey the rules and regulations. No one one is above the law. This applies for everyone--Muslim, Christian, Waqeffata, etc. I...
by Revelations
09 Aug 2019, 15:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!
Replies: 42
Views: 5430

Re: [ጉለሌ ፖስት] አብይ መፈንቅለ መንግስት በለማ ላይ ፈፅሟል - kkkkk!

መፅሀፉ ምን ይላል?-26 ================== በዶ/ር አብይ ስር 2110 የፌስ ቡክ ሰራዊት ተሰማርቶ እየሰራ ነው:: ዋናዎቹ ይላል:- ዶ/ር ብርሃኑ መገርሳ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ አቶ ኢያስፔድ ተስፋዬ ወ/ት ብለን መስፊን አቶ ስዩም ተሾመ(ቅርብ ጊዜ የተቀላቀለ) ዶ/ር ደረጄ ገረፋ...ወ.ዘ.ተ ይላል:: ውጭ የሚኖሩት 1000ዶላር ሀገር ውስጥ ያሉት ከ10,000-20,000ብር በወር ይከፈላቸዋል ይላል:: [/i] https://scontent...
by Revelations
09 Aug 2019, 15:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] ያቤሎና ችግኞቹ
Replies: 2
Views: 840

Re: [PHOTO] ያቤሎና ችግኞቹ

ሌላዎቹ ችግኝ ተካዮች

by Revelations
09 Aug 2019, 15:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ
Replies: 5
Views: 945

Re: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ

የታከለ ኡማ አስተዳደር መስጂድ ማፍረሱን ቀጥሏል! Ustaz Ahmedin Jebel ታከለ ዑማ ወደ ስልጣን ከመጣ ወዲህ ቢያንስ የምናውቃቸው 4 መስጊዶች የማፍረስ ሂደት በአስተዳደሩ አማካኝነት ተፈፅሟል። በወረዳም ይሁን በክፍለ ከተማ የተቀመጡ አመራሮች በራሳቸው እንዲህ አደረጉ ብሎ ማሰብ አይቻልም። የአዲስ አበባ አስተዳደር በዝምታ ሲታለፍ እኛንም ሊያለማምደን ያሰበ ይመስላል። ታከለ ዑማም ሆነ ከርሱ ጋር ያሉ የከተማው አስተዳደር አመራሮችን ከዚህ በላይ በዝምታ ማለፍ አይ...
by Revelations
09 Aug 2019, 14:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ
Replies: 5
Views: 945

Re: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ

https://scontent-syd2-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/67959150_2324534014454586_2322023435212947456_n.jpg?_nc_cat=104&_nc_oc=AQnX4-o-3bjfJxS6wctDWu6dUOZnoA2nZYQ-2O9Q9fqlx1zkPEuDrl3uQILSgR6O1LE&_nc_ht=scontent-syd2-1.xx&oh=8789e944ba2875683599b7b792e42fac&oe=5DE70853 የከተማውን አስተዳደር ከሕዝበ ሙስሊሙ ጋር ለማጣላት እና በጋራ ...
by Revelations
09 Aug 2019, 14:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ
Replies: 5
Views: 945

[PHOTO] "በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ! " ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ለመስጊድ አፍራሹ ታከለ ኡማ

ጋዜጠኛ እና የድምፃችን ይሰማ አባል የነበረው ሳዲቅ አህመድ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ እየተደጋገመ የመጣውን የመስኪድ መፍረስ አስመልክቶ «በምርጫ ኮሮጆ እንገናኝ» በሚል አሳሳቢነቱን ገልፆል። ጋዜጠኛ ሳዲቅ ይቀጥልና ማህበረሰቡ ግዜያዊ ማስታገሻዎችን፣ የግዜያዊ ችግሮችን መፍትሔ ለማግኘት ይጣር እንጂ የሚፈጸምበትን አስተዳደራዊ በደል ለማስቀረት በመደራጀት ላይ አይደለም። ለጉዳዩ ተጠያቂ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ ሳለ በምጽዋት የሚሰጥ ፖለቲካዊ ጥቅም ያለ እስኪመስል ድረ...
by Revelations
09 Aug 2019, 09:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እንደወጣ የቀረው አቶ ለማ መገርሳ - እህህ!
Replies: 1
Views: 1154

እንደወጣ የቀረው አቶ ለማ መገርሳ - እህህ!

እህህን ለፈረስ ማን አወረሰው እየከፋው እንጂ ሆድ እየባሰው! [/color][/size][/i] https://scontent-nrt1-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/68294097_2324313791143275_8699540581140922368_n.jpg?_nc_cat=110&_nc_oc=AQl5BFson2-WBxYcnY7KINkR8trE9DvFNx-iQIAJr_tMaH4aNvpqErN40VsAd78BLkQ&_nc_ht=scontent-nrt1-1.xx&oh=c1c558cb56154c525fe40fba1e...
by Revelations
08 Aug 2019, 23:09
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: [UPDATE] በኩሓ ትግራይ ሰራተኞች ስራ አቆሙ ፣ በትግራይ ልዩ ሃይል ተከበዋል
Replies: 12
Views: 1450

Re: [UPDATE] በኩሓ ትግራይ ሰራተኞች ስራ አቆሙ ፣ በትግራይ ልዩ ሃይል ተከበዋል

https://scontent-syd2-1.xx.fbcdn.net/v/t1.0-9/67652437_2600863499935262_3490687188960542720_n.jpg?_nc_cat=111&_nc_oc=AQl3uCzzmbEzZvmhCkC9okzBPrJ5Je3U9x2d91Fr69PdEk8h1IxXc5OZYT1oOJCr1l4&_nc_ht=scontent-syd2-1.xx&oh=82cc80daddf938197de28e610201071f&oe=5DE1B789 https://scontent-syd2-1.xx.fbcdn.net/v/t...