Search found 468 matches

by Guest1
Today, 00:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: People of European origin are very intelligent people
Replies: 9
Views: 322

Re: People of European origin are very intelligent people

People of European origing are very intelligent people
አጭር መልስ No!
አውሮፓ እውቀት ያገኘችው በእውቀት ማማ ላይ ከነበሩት ከግብጽ ኩሻይትና ከመካከለኛው ምስራቅ እስራኤላዊያንና አረቦች ነው። ዞር በይ! :lol:
by Guest1
Today, 00:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!
Replies: 3
Views: 406

Re: ትንሿ ሃረሬ በትግሬ ባንዳ ላይ ጦር አወጀት!!

ትንሿ ጉራጌስ ምን እየሰራች ነው? ቆጮ? ክክክክክክክክ
ትንሿ ትግራይ ዘምታለች። ህምባሻ ማን እየሰራላት ነው? ወይ ጉድ!
ትልቁ ኦሮሞና ታላቁ አማራ ዘመቷል። ቆሎና ጫጫብሳ እየጎረፈለት ነው?
ዘንድሮም ትንሽ ትልቅ እየተባባለን አላለቅንም። ስንቀነስ ስንደመር ይኽው አለን!
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ :lol:
by Guest1
29 Jul 2021, 03:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: A Call To Ethiopian-Americans: USA Needs a New Post-TPLF Policy for Ethiopia
Replies: 9
Views: 884

Re: A Call To Ethiopian-Americans: USA Needs a New Post-TPLF Policy for Ethiopia

ሰላም አለቆቻችን
አሜሪካና አውሮፓ፡ ራሻና ቻይና የተባበሩት መንግስታት ፡)
ሰላም አሜሪካ ውዱ መንግስታችን
ጤና ይስጥልኝ። ፈጣሪ እድሜ ያርዝምልን።
አሜን
:lol: :lol:
America must form its policy based on the interests of the Ethiopian nation, not the Tigrean terrorist ethnic party.
by Guest1
27 Jul 2021, 14:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: We need to burn all books in Amarigna or ugly Amharic - Bantu language
Replies: 4
Views: 270

Re: We need to burn all books in Amarigna or ugly Amharic - Bantu language

The Amhara are Bantu migrants and are foreign to Ethiopia They can stay in Ethiopia as Bantu migrants but we do not use their language and primitive music. Amara ወልቃይቴ; አገውና አክሱም ነው መሰረቱ። ከግብጽ፤ ሰሜን ሱዳን ጋርም ታሪካዊ ግንኙነት አለው። ማይግሬሺን ክሰሜን ወደ ታች ነበር (በአብዛኛው በጦርነት ምክንያት)። ከታች (ደቡብ) ወደ ላይ የፈለሱ ናይሎቲክና ኦሞቲክ ...
by Guest1
26 Jul 2021, 15:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ban Amharic , make Geez the national language of Ethiopia and English the working language
Replies: 7
Views: 311

Re: Ban Amharic , make Geez the national language of Ethiopia and English the working language

አይ ያንተ ነገር! ለምን አትሰማም? ክክክክክክክክክ ግዕዝ የመጽሃፍ ቅዱስ ቋንቋ ነው። አማርኛ ህብረብሄራዊ (የብዙ ብሄሮች ቋንቋ)። ሁለተኛ ግዕዝ እንደ ላቲን የድሮ ቋንቋ ስለሆነ ት/ቤት ቢሰጥ ጥሩ ነው ከተባለ ተቀባይነት ይኖራል። እንደዝሁም አረብኛም። በግሌ ሁለቱም አስፈላጊ ይመስሉኛል። ቋንቋ ህይወት ወይም ኑሮ (life/living) ነው። ስለዝህም የቋንቋ እድገት ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ ሆኖ አያውቅም። ከጊዜ ጋር እየታደሰ እያደገ ይሄዳል (progress) ይቀየራልም...
by Guest1
25 Jul 2021, 13:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ዘቢዳር ተራራ እና የጉራጌ ውብ ተፈጥሮ
Replies: 7
Views: 358

Re: ዘቢዳር ተራራ እና የጉራጌ ውብ ተፈጥሮ

guest1 ስልጤኛ ቋንቋኮ አንዱ የጉራጌኛ ቋንቋ ነው ። የዛሬ 30 አመት መለስ የሚባል ቆሻሻ ትግሬ የጉራጌን ህዝብ ቁጥር ለመቀነስ ተላላኪ ካድሬዎችን ገዝቶ ስልጤን አይደለም ስላለ የተለወጠ ነገር የለም ። በማታቀው አትቀባጥር ! አሳቅከን! ክክክክክክክክክክክክክ በሁሉም ጉራግኛ የሚገኝ ወይም ከስልጤ ብቻ የመጣ ሊሆን ይችላል ነበር። ሁሉም ደበላ የሚሉ ከሆነ ጥሩ። ፓለቲካ ከጀመርን ሊንጨቃጨቅ አይደል! ይቅር ክክክክክክክ በግዕዝ ሴራት (ስርዓት) ይባላል፣ በአረብኛ ሸሪዓ...
by Guest1
24 Jul 2021, 17:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ዘቢዳር ተራራ እና የጉራጌ ውብ ተፈጥሮ
Replies: 7
Views: 358

Re: ዘቢዳር ተራራ እና የጉራጌ ውብ ተፈጥሮ

ደበላ= ደበለ= ዲባል ወይም ድበል። ያስኬዳል። ኬሮ=ኬር=ኽይር አረብኛ ነው። ጋሪ በኦሮምኛ ጥሩ፤ ደህና ነው። ከስልጤ/ጉራጌኛም የመጣ ሊሆን ይችላል። ባይለጓል? context ሳይኖር መገመት አይቻልም። ባለሟል፤ ባለ = ያለው= ባለቤት። ባይ ተቃራኒ ባይመጣ ባይሞላ። ባይ ግራ ታጋባለች። ክክክክክክ ዣንጥላ= ጃንጥላ ጸሃይ= ጠሃይ ሰላሳ= ሸላሻ ማለሳለስ = ማለሳለሻ ባጫ ባሻ? እንሞክራ! ክክክክክክ ሻማ = ጫማ ጨረቃ= ሸራቃ? ቢጫ = ቢሻ? ወይ ጉድ! ሌሎች ምሳሌዎች አምጣ ...
by Guest1
24 Jul 2021, 08:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ! ያሜሪካ ወረራ ተላላኪ!!
Replies: 13
Views: 1120

Re: እስትራተጂ ያለቀበት የትግሬ ባንዳ ውጊያ

የሞት የሽረት ትግል እያደረጉ ነው። እጅ አንሰጥም። ሞት ካልቀረልን ታግሎ መሞትን እንመርጣለን ያሉ ይመስላል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሃይልን ከመናቅ የመጣ ጀብደኝነትም ይመስላል። በአንድነት ያልቆመ፤ ብቃትና የተደራጀ መሪ አካል የሌለው ተቋም እስከ ማለትም ተደርሷል። የብዙ ተቺዎች አስተያየትም ኢትዮጵያ እንደ አገር የተዋረደችበት ጊዜ ነውም በተደጋጋሚ ሰምተናል። ያም ተባለ ይህ ስራ በጠፋበት አገር ጦርነት ስራ ይሆናል። ንግድም ነው። የውጭ ሃይሎች መሳሪያ ይሸጣሉ። የምግብ ...
by Guest1
20 Jul 2021, 06:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ethiopia shall be one and indivisible! Down to all peti-bourgeois opportunists and traitors!
Replies: 2
Views: 170

Re: Ethiopia shall be one and indivisible! Down to all peti-bourgeois opportunists and traitors!

Neither TPLF nor EPP will be able to solve the current crisis in Ethiopia. TPLF is ethno-federalist and secessionist. EPP (Ethiopian Prosperity Party) is unitary and tribalist on the basis of Amhara domination. TPLF is for secession? NO. EPP is unitary party? NO. why our views and reality are so mi...
by Guest1
20 Jul 2021, 05:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Is A Coup In Ethiopia Imminent?
Replies: 14
Views: 1128

Re: Is A Coup In Ethiopia Imminent?

Coup? weak and divided military won't do. Most possible civil war and disintegration of Ethiopia, result of mismanagement and incompetence, a reflection of low development of classes or underdeveloped classes :P. For example the concept a people... is nothing more than a group of people living in on...
by Guest1
13 Jul 2021, 08:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Abiy Ahmed is now taking orders from Washington
Replies: 1
Views: 369

Re: Abiy Ahmed is now taking orders from Washington

now, new, not now, not new
yes indeed. its opposite? no not indeed? kkkkkk
by Guest1
05 Jul 2021, 09:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: After destroying Somalia and Sudan, Democrats-led America has its eyes set on Ethiopia [TFI Global]
Replies: 10
Views: 846

Re: After destroying Somalia and Sudan, Democrats-led America has its eyes set on Ethiopia [TFI Global]

I wonder when we, Africans, are going to learn how to stop making others a scapegoat for our failures and shoulder the responsibility for our mess!
:!: :!: :!:
by Guest1
02 Jul 2021, 01:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Begmender is not Beja Medir
Replies: 12
Views: 494

Re: Begmender is not Beja Medir

ሌላው ቅማንት ነው ። እኔ አለምንም ጥርጥር ቅማንት ማለት ቀምት (ቀምጥ) ወይም ግብጻዊ ማለት ነው። ነ የሚለው ድምጽ ኔሳል ነ ይባላል፤ ቃሉን ፕሉራል ለማድረግ የተጨመረ ሰፊክስ ነው እንጂ ቀመት ማለት እና ቀመንት በትክክል ኣንድ ቃል ነው ። የቃል አመጣጥ መጽሃፉን ሸጠው። /ን/ ተሳቢ መሰረዝ አይቻልም። 3 ተናባቢ ቀንድ ቀን ቀድ ሊሆን አይችልም ቀን ቀድ የተለየ ትርጉም ስላላቸው። ማን? ማ? ይቻላል። ለምን? ማን ንኡስ ቃል ስለሆነ። ቅማት ከነበር ቅማንት /ን/ መጨመ...
by Guest1
30 Jun 2021, 10:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: VIDEO: WOW: ታዲዮስ ታንቱ፤ "አብይ አብቅቶለታል። ወያኔ በጦረ ሜዳ አሸንፎታል። ለራሱና ለቤተሰቡ የህይወት ዋስትና ብሎ ወደ ሌላ ሃገር በጊዜ ቢሸሽ ለራሱም ለሃገሪቷም የበጃል"
Replies: 1
Views: 405

Re: VIDEO: WOW: ታዲዮስ ታንቱ፤ "አብይ አብቅቶለታል። ወያኔ በጦረ ሜዳ አሸንፎታል። ለራሱና ለቤተሰቡ የህይወት ዋስትና ብሎ ወደ ሌላ ሃገር በጊዜ ቢሸሽ ለራሱም ለሃገሪቷም የበጃል"

አቶ ቴዲዎስ ደፋር ከመሆን በስተቀር አዲስ ነገር አልተናገሩም። ለማንኛውም opinion and fact መለየት ስንጀምር ማን ለእውነቱ የቀረበ ወይም ከእውነቱ የራቀ እንደሆን ማየት እንችላለን።

ጦርነቱን ያስጀመረውና እንዲቀጥል ያስደረገው አቢይ አይደለም። ካልሆነ ማን ነው? well ጥቁር ሰው ቢሆን ኖሮ ቀን ቀን ይታይ ነበር። ነጭ ቢሆን ኖሮ ማታ ማታ ይታይ ነበር ክክክክክክክ ግና ማን እንደሆን ማረጋገጥ አልተቻለም። ማንስ አሸነፈ? ማንም? ማን ተሸነፈ? ሁሉም? ወይ ጉድ!!
by Guest1
17 Jun 2021, 03:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: PHOTO of the day - ምሽቲቱ??? LOL
Replies: 2
Views: 1891

Re: PHOTO of the day - ምሽቲቱ??? LOL

kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
by Guest1
17 Jun 2021, 02:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: This election is the worst election in the history!! My prediction...
Replies: 5
Views: 2180

Re: This election is the worst election in the history!! My prediction...

የዘንድሮ ምርጫ
ማን ምን እንደሆነ የሚለይበት፤ ማንነታችንን የምናውቅበት፤ የፓለቲካ ቁማር የምንማርበትና ስልጡን አለምን ለመቀላቀል በሚደረገው ትግል ምን ያህል ዝቅ ያለ ደረጃ ላይ እንዳለን በግልጽ የምናይበት ስለሆነ THE best ነው።
by Guest1
16 Jun 2021, 13:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?
Replies: 6
Views: 3876

Re: ኢዜማ ብልጽግናን ሊከስ ነው ለምን?

ኢዜማ እውነቱን አፍረጠረጠው! ክክክክክክክ

አንዱ አለለለለም!! ወይ ለህግ አይገዙ ወይ ህዝብ አያከበሩ ወይ ለፈጣሪ አይገዙ! ፍጹም ህገወጥ የሆኑ ...።