Search found 210 matches

by Guest1
Yesterday, 19:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!
Replies: 5
Views: 731

Re: አቢይና ጄኔራሎቹ! የትግሬውን ጁንታ የአለም መሳለቂያና መማሪያ አደረጉት!!

1) አላማው የኢትዮጵያ አጀንዳ ስለሆነ፣ ... አጀንዳው ንጉስነት ሳይሆን አይቀርም ክክክ ። 2) ኢትዮጵያን አንድ ስላደረገ፣... ምን ማለት ነው? ካርታው? 3) የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ስለደገፈው። ... ማጆሪቲ በል መላው አልደገፈውም። 4) አቢይና ጦር አዛዦቹ ትክክለኛ መሪነት ስለሰጡ፣... ክክክ የመሪነት ጉዳይ በጥያቄ ይታለፍ 5) የኢትዮጵያ ጦር ሃይል ከትግሬ ለብ ለብ ጥርቃሞ እጅግ የላቀ ጥንካሬ ስላለው፣< ልምድ ስላለው ይባል 6) የሰራዊቱ አንድነት... ምን ለማ...
by Guest1
Yesterday, 14:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የከተማ ውጊያ ሕግ
Replies: 2
Views: 324

Re: የከተማ ውጊያ ሕግ

ስለከተማ ጦርነት ያለፉትን የከተማ ጦርነቶች ታሪክ ማወቅ ይጠይቃል። መንገዶችን ማጥናት፤ ፕላን ማውጣት... በተለይ ትረካውን ማስተካከል፤ አለበለዚያ የቴክኖሎጂ የበላይነትን ጥቅም ላይ ማዋል አይቻልም። እዝህ ላይ ልምድን አልጨመረም። ቀሺም። አንድ ፊደል የቆጠረ ወይም ተራ ወታደር መገመት የሚችለው ነው። እንዴት? ስነልቦና ዝግጅት? ማን ዬት ይሁን? እያንዳንዱ ቤት እንዴት እንግባ። ከመግባታችን በፊት ስላይ እንላክ። ክክክክክ እነዝህ ጥቃቅን ነገሮች ሁሉት ታስቦበት የሚደረግ...
by Guest1
Yesterday, 09:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል? አገር ደፋሪ ባንዳ በደም ይሾቃል !!!!
Replies: 13
Views: 800

Re: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል? አገር ደፋሪ ባንዳ በደም ይሾቃል !!!!

Horus 1. ኢህኣድግ ፈረስ። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ተመሰረተ 2. አረና ተፎካካሪ ፓርቲ ሆኖ ቀጠለ። 3. ሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ለይስሙላ ተፈጠሩ ተባለ። 4. የትግራይ ፈንቅል ንቅናቄ ተጀመረ 5. ልዩ ሃይሉ የ2 ወር ደሞዝ አልተከፈለንም አለ 6. ጌታቸው ረዳ ከፕላኔት ሆቴል ለምሽት ዳንስ ወጥቶ በወጣቱ ተደበደበ 7. ብዙ ሴት ልጆችን የደፈረ አሁንም ለፍርድ አልቀረበም 8. ለስላማዊ ሰልፍ የወጣ ወጣት ተገደለ 9. ወጣቱ ቤት እንድንሰራ የተመራነው መሬት ይሰጠን ብ...
by Guest1
Yesterday, 07:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል? አገር ደፋሪ ባንዳ በደም ይሾቃል !!!!
Replies: 13
Views: 800

Re: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል? አገር ደፋሪ ባንዳ በደም ይሾቃል !!!!

ትህነግ እስከ 10 ሺ ትግሬ ያልሆኑ የመቀሌ ነዋሪዎችን ሊጨፈጭፍ ይችላል ። ግን ይህ ደደብ ቡድን የማያውቀው አንድ ሚሊዮን ትግሬዎች ባዲስ አበባና በየክልሉ እንደ ሚታደኑ የሚገነዘብ አንጎል የለወም ። ማንኛውም ገዳይ ይገደላል ። አይ ያንተ ነገር! የጦርነቱ ምክንያት አንተው እየተናገርክ እኮ ነው !የትግራይ ህዝብ ያነሳውን የዲሞክራሲ ጥያቄ ለማደባበስና ራሳቸውን ለማዳን አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው። አቢይስ ጦርነት ውስጥ የገባው ለምንድነው? የግለሰብ መብት ማስከበር ስላልቻለ...
by Guest1
Yesterday, 03:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል? አገር ደፋሪ ባንዳ በደም ይሾቃል !!!!
Replies: 13
Views: 800

Re: የትግሬ ጦርነት ሂሳብ? ስንት ሰው ይሞታል?

ይህን ስሌት መች አጡት? ስልጣን ላይ ቁጭ ካሉበት ቀን ጀምሮ በደንብ ያውቁታል።
የአሁኑ ጦርነት ምክንያት የቁጥር ጉዳይ እንዳልሆነ ግልጽ ነው። እንደማያሸንፉ በደንብ ያውቃሉ።
ብዙ ሰዎች እብሪተኝነት፤ ንቀት፤ ብላብላብላ ይላሉ። አይደለም።
ዋናው ምክንያት ትግራይ ውስጥ ዲሞክራሲ ማጣት ነው።
ትግራይ ውስጥ አጀንዳ ለማስቀየር የተወሰደ የመጨረሻ እርምጃ ነው።
by Guest1
25 Nov 2020, 14:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Why Mengistu, Meles and Meshrefet Started as Democratic Revolutionaries but Ended up Dictatorial Reactionaries?
Replies: 8
Views: 522

Re: Why Mengistu, Meles and Meshrefet Started as Democratic Revolutionaries but Ended up Dictatorial Reactionaries?

let me try, briefly
Mengistu without a shred of doubt, leader of a revolution, pro socialist
Meles head of bandits, reactionary is not the right word, pseudo capitalist
Abiy head of reformed bandits, pseudo liberal?
It is not as easy as it looks!
Could be wrong :roll:
by Guest1
25 Nov 2020, 12:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I don't think TPLFs 2 yrs preparation is well coordinaated.
Replies: 7
Views: 618

Re: I don't think TPLFs 2 yrs preparation is well coordinaated.

getting messing? naaaa
The blitz is bloody.
why? why why?
by Guest1
25 Nov 2020, 10:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: I don't think TPLFs 2 yrs preparation is well coordinaated.
Replies: 7
Views: 618

Re: I don't think TPLFs 2 yrs preparation is well coordinaated.

preparation for what?
to takeover mekele? :lol:
to the best possible way to handover themselves :roll:
lack of preparation for what? for nothing!!
ጦርነቱ እየተካሄደ ያለው ትግራይ ውስጥ ነው። ለምን ብለህ ጠይቅ!! መልሱ ይገለጥልሃል።
by Guest1
24 Nov 2020, 14:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የቆሻሻው ዎያኔ ደጋፊ ትግሬያዊ አርቲስቶች ማፈር አለባችው! አርቲስት ተብዪ ካድሬ ሁላ !!
Replies: 8
Views: 859

Re: የቆሻሻው ዎያኔ ደጋፊ ትርግሬያዊ አርቲስቶች ማፈር አለባችው! አርቲስት ተብዪ ካድሬ ሁላ !!

የስራ ካምፕ labour camp ለማለት ነው?
አንድ ከሁለት ቀን በፊት እዝህ ያነበብኩትና ያስገረመኝ ታሪክ ምን ይላል የትግራይ ንጉስ ጋር ጦርነት ከተካሄደ ብኋላ ትግሬ ከትግራይ እንዳይወጣ ተደረገ የሚል ነበር። መተማመን ይጠፋና እንደገና የሚደገም ይመስላል። ትርጉም የለሽ ጦርነት መሆኑ የበለጠ አሳዛኝ ክስተት ያደርገዋል።
by Guest1
24 Nov 2020, 06:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የቆሻሻው ዎያኔ ደጋፊ ትግሬያዊ አርቲስቶች ማፈር አለባችው! አርቲስት ተብዪ ካድሬ ሁላ !!
Replies: 8
Views: 859

Re: የቆሻሻው ዎያኔ ደጋፊ ትርግሬያዊ አርቲስቶች ማፈር አለባችው! አርቲስት ተብዪ ካድሬ ሁላ !!

ሆረስ
ሴቶች ባሎቻቸውን ስለሚከተሉ ብዙ አትጨክንባቸው።
ባሎች ደግሞ የሚስት ጉዳይ ሲነሳ በአገርና በሚስት ቀልድ የለም ይላሉና አይግረምህ ቂ ቂ ቂ ቂ ጥርሴ አገጠጠ ክክክክክክክክክክክክክ

ወደ ቁም ነገር
ጦርነቱ ለምን ትግራይ ውስጥ እንዲሆን ተደረገ?
ለምን ትግራይ እንዲትፈራርስ ተፈለገ? መልስ አምጣ።
by Guest1
24 Nov 2020, 04:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቀይ መስመር ማለት!?
Replies: 3
Views: 385

Re: ቀይ መስመር ማለት!?

red line በእንግሊዝኛ ፤ በፈረንሳይኛ yellow line ነው። ወደኋላ መመለስ የማትችልበት ደረጃ ላይ መድረስ። በኛም ቀይ መስመር አለፈ ሲባልም ያልተፈቀደልህን፤ የተከለከለን መፈጸም ማለት ነው። ሌብነት ቀይ መስመር ማለፍ፤ በአስርቱ ቃላት አለመመራት ሃጥኣት ነው። ከህግና ደንብ ውጭ መሆን፤ ከፓለቲካ ጨዋታ ወጥቶ ጦር ማንሳት ወንጀል ነው። የግለሰብ መብት ሲነካ ቀይ መስመር ማለፍ ነው። አገሪቷን ቀይ በቀይ ማድረግ ይቻላል። ሃጢኣት ከሰራህ ወደ ሲኦል ትገባለህ። ከሲኦ...
by Guest1
22 Nov 2020, 17:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )
Replies: 2
Views: 274

Re: EPRDF: LE,LU...BE,BU ካልህ HE,HU ማለት ኣለብህ። HA,HU ..ስህተት ነው ። ( የፊደል መማርያ )

ማን ነገረህ? ክክክክክክክክክክክክ ተረጋጋ
በአማርኛ
ሀ ለ ሐ .. አናባቢ አሌፉ አ ነበር ስለዝህ ha la ma sa ra sa sha ነበር። ከጊዜ ብኋላ ሀ ሐ ኅ አ ዐ ብቻ ቀሩ። ለ መ ሰ ረ ሰ ሸ le me se re se she...ኸ he አናባቢ የተለየ ሆነ።
by Guest1
22 Nov 2020, 09:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው
Replies: 5
Views: 542

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

back to the topic ትግራይ ራሃብ ወይም ችጋር ተለይቷቸው አያውቅም። አሁን ደግሞ ችጋር እንደገባ በግልጽ መታየቱ የማይቀር ነው። በቀሪውም ድብቅ ረሃብ አለ። በአገር ስላምና መረጋጋት ከሌለ የተሰራው ይወድማል። አዲስ ስራ መፍጠርም እየከበደ ይመጣል። ስራ አጥነት እየበዛ፤ ድብቅ ረሃብ እየበረታ ሲሄድ የቀን እንጀራ ለማግኘት በተለይ ወጣቱ ወታደር ይሆናል ወይም ጫካ ይገባል። ጦርነትና እየዘረፉ መብላት አንዱ የአኗኗር ዘዴ ይሆናል ማለት ነው። ይህን ለማስቀረት መንግስ...
by Guest1
22 Nov 2020, 06:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው
Replies: 5
Views: 542

Re: ወይ ትግሬ ከ50 አመት ወያኔ በኋላ ሌላ ረሃብ፣ ሌላ ስደት፣ ሌላ ጦርነት... በኢትዮጵያ ላይ ማመጽ ካካ ነው

ትግራይ ራሃብ ወይም ችጋር ተለይቷቸው አያውቅም። አሁን ደግሞ ችጋር እንደገባ በግልጽ መታየቱ የማይቀር ነው። በቀሪውም ድብቅ ረሃብ አለ። በአገር ስላምና መረጋጋት ከሌለ የተሰራው ይወድማል። አዲስ ስራ መፍጠርም እየከበደ ይመጣል። ስራ አጥነት እየበዛ፤ ድብቅ ረሃብ እየበረታ ሲሄድ የቀን እንጀራ ለማግኘት በተለይ ወጣቱ ወታደር ይሆናል ወይም ጫካ ይገባል። ጦርነትና እየዘረፉ መብላት አንዱ የአኗኗር ዘዴ ይሆናል ማለት ነው። ይህን ለማስቀረት መንግስት ወታደር ይመለምላል። አስፈ...
by Guest1
21 Nov 2020, 03:29
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Oromo’s Selfsabotage in the Past Three Revolutions: how PAE Could Outsmart POE!
Replies: 10
Views: 741

Re: Oromo’s Selfsabotage in the Past Three Revolutions: how PAE Could Outsmart POE!

Who ever thought that the mass support of Haile Fida 1977, ሃይሌ ፊዳ ማስ ሰፓርት ኖሮት አያውቅም! Never! መኢሶን በህዝብ የተጠላ ስለነበር ማለት ድጋፍ ሲያጣ ምን አደረገ? የኦሮሞ ልጆችን መመልመል ጀመረ። በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ብሄር ተኮር ምልመላ ያካሄደ ድርጅት ነው። እዚያም መጠነ ሰፊ ድጋፍ የነበራቸው እነ ኦነግ ነበሩ። How lucky are Abyssinian elites in general and Amharanet/Amhar...
by Guest1
21 Nov 2020, 02:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Continuation of the Galla invasion that started in the mid 16th century...
Replies: 2
Views: 374

Re: The Continuation of the Galla invasion that started in the mid 16th century...

ታሪክና ባህል አልተጠናም። ምን ትዝ አለኝ?
ቡቱ ቡቱቱ፤ እናት የለሽ፤ አባት የለሽ፤ እግዜር ያጥፋሽ ይባል ነበር። ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
by Guest1
19 Nov 2020, 14:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሸወደ ትርጉም
Replies: 4
Views: 555

Re: የሸወደ ትርጉም

ዊዝል፤ አሳሳተ አይደለም።
ሸወደ = አታለለ በዘዴ።
by Guest1
19 Nov 2020, 09:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Neftegnas -Cowardice uses the opportunity to reclaim the disputed lands, can it own or give back...
Replies: 7
Views: 538

Re: Neftegnas -Cowardice uses the opportunity to reclaim the disputed lands, can it own or give back...

የተማረ መሃይም ያልተማረውም ሁሉም የወልቃይት ጸገዴ ጉዳይ አቃጥሎታል።
ለምን? የአማራና ትግራይ ህዝብ ጥላቻ ለማጨራረስ።
ሌላ ምክንያትስ? የአማራና ኦሮሞን ህዝብ ለማጨራረስ።
ለምን? ክፋት፤ ባርቤሪያኒዝም።
አተርፍባይ አገር አጉዳይ!!
by Guest1
19 Nov 2020, 01:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና) (የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች)!
Replies: 9
Views: 796

Re: ትህነግ ለምን እንደ ሚሸነፍ (የሆረስ ሳይንሳዊ ትንተና)

H ጦርነት ለምን? ከ2 አመት በላይ ከመቀሌ ሆቴል መውጣት አልቻሉም። ታስረዋል። ለህክምና እንኳን ወደ ውጭ አገር መውጣት አልቻሉም። ተሰድበው የቀን ጅብ ተብለው በመቀሌ ከተማም በነጻነት መዘዋወር አቃታቸው። አቢይ ከኢሳያስ ጋር ሽርጉድ ሲያበዛ በኛ ላይ ሴራ ለመጠንሰስ ነው አሉ። አቢይ ከኢህኣድግ ወጣና የብልጽግና ፓርቲ መሰረተ። አቢይ የራሱ ኮማንዶና ግዙፍ ልዩ ሃይል ማሰልጠን ጀመረ። በኢህአድግ የሃብት ክፍፍል ካምፓኒዎቻቸው አንድባንድ ሊስወሰድ ሆነ። ለካምፓኒዎቻቸው ዋስ...