Search found 2991 matches

by Ejersa
25 minutes ago
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጌችን አንገት ቆርጠው፣የደጺን አንገት ቀጥለው ከች ብለዋል!
Replies: 1
Views: 77

የጌችን አንገት ቆርጠው፣የደጺን አንገት ቀጥለው ከች ብለዋል!

ደጺ እውነትም ግንባሯን ተብላ ወደ አፈርነት ተቀይራለች!! በፎቶ ሾፕ የጌችን አንገት ቆርጠው፣የደጺን አንገት ቀጥለው ከች ብለዋል።ደጺ አፈሩን አሽዋ ያደርግልህ!! ከማለት በስተቀር ሌላ ምን እላለሁ!! :lol: :lol: :lol: :lol: https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/205667954_999393700598839_5849188814440142733_n.jpg?_nc_cat=109&ccb=1-3&_nc_sid=8bfeb9&_nc_ohc=-F...
by Ejersa
38 minutes ago
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሞተን ሰው በፎቶ ሾፕ የማስነሳት ተአምር!
Replies: 1
Views: 83

የሞተን ሰው በፎቶ ሾፕ የማስነሳት ተአምር!

ባለፈው የትህነግ ዳያስፖራ ከሰልፍ በኋላ ይህን ምስል እየተቀባበለው ነበር። ደብረፅዮን ሲናፍቃቸው ቀባብተው እሱን አስመስለው መጠጥ ቤትም ይዘውት ገብተው ነበር። የገረመኝ ዛሬ የተለቀቀው ምስልና የባለፈው ጆሯቸው መተለቁ ነገር ነው። ከባለፈው ግን የዛሬው ሰውዬውን ይመስላል። ሀገር ቤት ይህን የመሰለ ደብረፅዮን ከተሰራ አሜሪካ መቅናት አለባት። :lol: :lol: :lol: :lol: https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/202857...
by Ejersa
Today, 11:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና፣ ጁንታው በተጎጋ የቆስሉ ታጣቂዎቹን ጥሏቸው ፈርጥጧል!
Replies: 4
Views: 174

ሰበር ዜና፣ ጁንታው በተጎጋ የቆስሉ ታጣቂዎቹን ጥሏቸው ፈርጥጧል!

ጁንታው የራሱን ታጣቂ ተጠቅሞ ነው የሚጥላቸው። ትላንት በተጎጋ በነበረው ውግያ ብዙ ሲቭልያን አሰልፎ የተዋጋ ሲሆን በውግያው የቆሰሉትን ጠመንጃቸውን ብቻ በመንጠቅ ቁስለኛቹን በሙሉ ጥሎ ሸሽቷል። እነዚህ ቆስለው ጥሏቸው የሄደው ታጣቂዎች መንግስት የራሴ ዜጋ ናቸው ብሎ በቂ ህክምና እያደረገላቸው ይገኛል።የጁንታው አላማ ወጣቱን መጠቀሚያ ማድረግ እንጂ ስለወጣቱ ሂወት ጉዳዩ አይደለም። https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/203781...
by Ejersa
Today, 05:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአዲግራት መረጃ!
Replies: 7
Views: 1533

Re: የአዲግራት መረጃ!

እንደ ትህነግ ቆጣቢ ድርጅት አላየሁም። እጅግ የቆዩ ፎቶዎችን ቆጥቦ አቆይቶ የዛሬ አስመስሎ ያመጣና ብዙ ያወናብድበታል። አሁን የቀረው የመለስ ዜናዊን የልጅነት ፎቶ አምጥቶ "እያደገ ነው፣ እድግ በል አቡሽዬ" ማለት ብቻ ነው። :lol: :lol: :lol: :lol: መከላከያ ለስምሪት ዞር ሲል ተላላኪ ከተማ ውስጥ የቀረው ይጨፍራል እንጂ ህወሓት በውግያ የያዘው ቦታ የለም፣ መከላከያ ለስምሪት ሲሄድ ግን ተከትሎ እንዲህ አይነት ክፍተት ይፈጠራል ይህ ደሞ የሽብርተኛ ልዩ ተግ...
by Ejersa
Yesterday, 20:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አለን ለማለት አንድ ኪሎ ውሸት!!!!
Replies: 0
Views: 302

አለን ለማለት አንድ ኪሎ ውሸት!!!!

አሸባሪ ህወሓቶች በአሁን ሰአት የአርቲስት የጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ በ Tv ሲታይ Live ነው ብለው ከመዋሸት ወደ ኃላ አይሉም :lol: አይዟቹሁ ውጊያው አልቋል ዙ እየተኮሱ ነው የኛ እየተለማመዱ ነው የኛ ይላል አንዱ የህወሓት ወታደር ሰሞኑን ማረክን ደመሰስን የሚሉት ቪዲዮ ላይ እሳት ውጊያ ላይ በዙ ልምምድ? የፈጣሪ ያለህ እንዴት አይነት ብጥረቃ ነው 🙏 አሸባሪ ህወሓት በአሁን ሰአት እንኳን ዙ ሊኖራት ይቅርና ዙኩኒም የላት :lol: የሚለቀቀ ቪዲዮ በሙሉ ሰሜን ዕዝ የተ...
by Ejersa
Yesterday, 18:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የዓለም ጤና ድርጅት ሓላፊው ብዙ ወጣቶችን የእሳት ራት እያደረገ ነው!
Replies: 1
Views: 402

የዓለም ጤና ድርጅት ሓላፊው ብዙ ወጣቶችን የእሳት ራት እያደረገ ነው!

አሸባሪው ትህነግ ምርጫው ችግር ይገጥመዋል ብሎ፣ ይህን አጋጣሚም ለመጠቀም የሰበሰባቸውን ወጣቶች በተለያየ አካባቢ ወደጦርነት አስገባቸው! እየረገፉ ነው። ይህን ጦርነት ተከትሎ ቴድሮስ አድሃኖም በሴኮንዶች ልዩነት እየፃፈ ነው። አንዴ ያልፋል፣ አንዴ ፅናት ይላል። የጦርነት ፕሮፖጋንዳ ነው። ብዙዎች እንዲያልቁ የጦርነት ፕሮፖጋንዳ የሚሰራው ሰውዬ የዓለምን ጤና ሊያስጠብቅ? https://scontent.fosl3-1.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/204760025_465...
by Ejersa
Yesterday, 10:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ————- VIDEO out of GIJET! —————
Replies: 1
Views: 486

Re: ————- VIDEO out of GIJET! —————

You guys have no shame to release the video of November when TPLF attacked the Ethiopian defence force :lol: :lol: :lol: :lol:
dawwit wrote:
Yesterday, 10:47
by Ejersa
Yesterday, 08:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በድሮ ፎቶ ድል በድል ሆነዋል!
Replies: 9
Views: 1613

በድሮ ፎቶ ድል በድል ሆነዋል!

የመቀሌን ሃውዜን አደባባይ ፎቶ ገጭ አድርገው አዲጉደም ከተማ ገብተዋል፣ ከበረሃ ወደ ከተማ ማስክ አድርገው ገብተዋል። 'ፈንቅል ነኝ' ሲል የነበረው ቡኮ ራስ ከ1 ሰዓት በፊት የለጠፈው ነው :lol: :lol: :lol: :lol: https://scontent.fosl3-1.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/202287323_4221427214640936_6923683793567685451_n.jpg?_nc_cat=105&ccb=1-3&_nc_sid=8bfeb9&_nc_ohc=zv8eCtvF...
by Ejersa
21 Jun 2021, 12:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትህነግ ከበርሃ እየጨፈረ የሚለቀው ቪዲዮ በዕፅዋ ብርታት ነው!
Replies: 0
Views: 611

ትህነግ ከበርሃ እየጨፈረ የሚለቀው ቪዲዮ በዕፅዋ ብርታት ነው!

እነ ጌታቸው ረዳ ኃይላቸው በተመታ ማግስት ፈገግ ብለው የሚለቁት ፎቶ ብዙዎችን ይገርማቸዋል። በእርግጥ ለፕሮፖጋንዳ ሲባል ብዙ ነገር ይሰራል። ነገር ግን በዚህ ደረጃ ሊሆን አይችልም። ሚስጥሩ ወዲህ ነው። ያችን ዕፅ ቀምሰው ነው የሆነውን ሁሉ ረስተው የሚዘሉት። ያችን ዕፅ አጭሰው ነው ሌላ ታሪክ ውስጥ ያሉ የሚመስላቸው። ይሄኔ ለብርዱም ለምኑም ብለው ጨመርመር አድርገው ከወሰዷት እየመረጡ ይመስላቸዋል። :lol: :lol: :lol: :lol:
by Ejersa
21 Jun 2021, 09:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በዙረት ልቧ ጠፍቶ የነበረ ጀነሬተር እረፍት አገኘች!!!!
Replies: 1
Views: 868

በዙረት ልቧ ጠፍቶ የነበረ ጀነሬተር እረፍት አገኘች!!!!

እነዚህ Yanmar ጀነሬተሮች በዙረት ልባቸው ጠፍቶ ነበር፤ አሁን አንዷ አረፈች !....የማታ ማታ ጌታቸው ረዳ አስበልቷታል! :lol: :lol: :lol: :lol: https://scontent.fosl3-1.fna.fbcdn.net/v/t1.6435-9/203254321_4218725514911106_7266798858282244561_n.jpg?_nc_cat=108&ccb=1-3&_nc_sid=8bfeb9&_nc_ohc=QelpyAvgcSsAX_ZDcmR&_nc_ht=scontent.fosl3-1.fna&...
by Ejersa
20 Jun 2021, 14:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!
Replies: 4
Views: 1439

Re: የአሸባሪው ህወሓት የትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት በነነ!!!

:lol: :lol: :lol: :lol: አሸባሪው ህወሓት ከስልጣን መባረርዋ አይቀሬ መሆኑን ስታወቅ፣ የተንኮል አባት አቶ ስብሓት ነጋ፣ አግአዝያን የሚባል ድርጅት በድብቅ መስርተው ነበር። የዚህ ቡዱን ዋና ተልእኮ፣ ትግርኛ ተናጋሪ የትግራይ ተወላጆች እና የኤርትራ ተወላጆች አንድ አገር እንዲመሰረቱ እና ከፊል የኤርትራ መሬት እና የትግራይ መሬት ለሁለት በመሰንጠቅ፣ ትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር መመስረት ነው። ከትግራይ በኩል እንደርታ፣ራያ፣ማይጨው፣ እና ከእንደርታ ቦሃላ ...
by Ejersa
20 Jun 2021, 03:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በዚህ ጦርነት ገዳዩም፣ ደፋሪውም፣ አስገዳዩም ራሱ TPLF ነው።"
Replies: 1
Views: 726

በዚህ ጦርነት ገዳዩም፣ ደፋሪውም፣ አስገዳዩም ራሱ TPLF ነው።"

Please wait, video is loading...