Search found 349 matches

by Hameddibewoyane
Yesterday, 16:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወደ ሁርሶ ማሰልጠኛ ሲጓዙ የነበሩ የተግራይ ተወላጅ የሆኑ 3 ኮለኔሎች ሲሞቱ አንድ ጀነራል ቆስሏል!
Replies: 12
Views: 992

Re: ወደ ሁርሶ ማሰልጠኛ ሲጓዙ የነበሩ የተግራይ ተወላጅ የሆኑ 3 ኮለኔሎች ሲሞቱ አንድ ጀነራል ቆስሏል!

Who ae the GOLDEN people`The looters, liars & criminals! You better feel ashamed Mr. Ethoash. Are u giving him a directive Mr. Ethoash! It is not a sin to post any news by mentioning their ethnics as long as it is reported - Hameddibewoyane did u see the trick record of this buda ... he want GOLDEN...
by Hameddibewoyane
Yesterday, 16:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያፈተለኩ ሚስጥሮች!
Replies: 2
Views: 662

Re: ያፈተለኩ ሚስጥሮች!

ወዳጆቼ ከትግርኛ ወደ አማርኛ ተርጉሜ ሳመጣላችሁ ከእናንተ የሚጠበቀው እያነበባችሁ ሌላውም እንዲያነበው ደግሞ ሼር ማድረግ ነው።መምህር አብርሃ ደስታ የሚከተለውን ብሏል። የሚዋሃደው ፓርቲ ለቋንቋዎች አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግርኛ፣አፋርኛ ኦፊሳላዊ ቋንቋ እንዲሆኑ በመወሰኑ ሊመሰገን ይገባል እነ ህወሓትማ "ጨፍላቂ ነው" እያሉ ስሙን ለማጥፋት እየሞከሩ ይገኛሉ።ህወሓት ግን በ27 አመት የስልጣን ዘመንዋ ያላደረገችውን ነው የተለያዩ ቋንቋዎች የቤተመንግስ ቋንቋ እየሆነ ያለው። ህወሓት...
by Hameddibewoyane
Yesterday, 15:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወደ ሁርሶ ማሰልጠኛ ሲጓዙ የነበሩ የተግራይ ተወላጅ የሆኑ 3 ኮለኔሎች ሲሞቱ አንድ ጀነራል ቆስሏል!
Replies: 12
Views: 992

Re: ወደ ሁርሶ ማሰልጠኛ ሲጓዙ የነበሩ የተግራይ ተወላጅ የሆኑ 3 ኮለኔሎች ሲሞቱ አንድ ጀነራል ቆስሏል!

Are u giving him a directive Mr. Ethoash! It is not a sin to post any news by mentioning their ethnics as long as it is reported - What makes it hate to post what has been disseminated by Activists from kilil Tigray! think before u disseminated news here.. why would u have to tell us their ethnic w...
by Hameddibewoyane
Yesterday, 15:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያፈተለኩ ሚስጥሮች!
Replies: 2
Views: 662

ያፈተለኩ ሚስጥሮች!

ትህነግ ለአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ፅ/ቤት ምክትል ሃላፊ ለነበረው አቶ አሊ አብደላ ከፍተኛ ገንዘብ ለመስጠት ቃል መግባቱ ተሰምቷል። አብዴፓ በቀጣዩ አርብ ዕለት አዲሱን የኢትዮጵያ ብልፅግና ፓርቲ (EPP) አስመልክቶ ውሳኔ ለመስጠት አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። ይህን ስብሰባ ለማደናቀፍ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ #ዓለም_ገብረዋሃድ ለአሊ አብደላ ዳጎስ ያለ የደም ገንዘብ ለመስጠት ቃል መግብታቸውን Ethio Wiki Leaks የደረሰው መረጃ...
by Hameddibewoyane
Yesterday, 10:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የህወሓት ፌደራሊዝም ይህን ይመስላል!!ከዚህ በላይ አሃዳዊነት አለ!!
Replies: 0
Views: 445

የህወሓት ፌደራሊዝም ይህን ይመስላል!!ከዚህ በላይ አሃዳዊነት አለ!!

1. ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘው፡ ሜቴክ - ዋና ዳይረክተር 2. ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ (ያልተያዙ/ተፈላጊ)፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዋና ዳይረክተር 3 . ኮ/ል ቢንያም ተወልደ፡ ኢንሳ - ም/ዋና ዳይረክተር 4 . ብ/ጀነራል ብርሃ በየነ፡ ሜቴክ - ኢንስፔክሽንን ኦዲትን ሓላፊት 5 . ብ/ጀነራል ሓድጉ ገ/ርግስ ፡ ሜቴክ -ም/ዋና ዳይረክተር 6. ብ/ጀነራል ፅጋቡ ተኽለ፡ ሜቴክ ም/ዋና ዳይረክተር 7. ኣቶ ኣፅብሃ ግደይ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት መምርያ ...
by Hameddibewoyane
18 Nov 2019, 17:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ስለ አቡነ ዲ'ፋክቶ!!!
Replies: 0
Views: 526

ስለ አቡነ ዲ'ፋክቶ!!!

የሱማሌ ክልል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሰርቶ የመክበር ብሎም ህዝብ የመምራት አቅም እስካለው ድረስ ወደ ሀላፊነት የመምጣት መብት አለው። ዋናው የማህበረሰብ ቋንቋ ማክበርና ሀገር መውደድ ነው። ሙስጠፋ ሙሀመድ። የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/74209138_556186688480183_1546953834545283072_n.jpg?_nc_cat=101&_nc_oc=AQnKnYAaNfy38hYu1uK79QO5k7...
by Hameddibewoyane
18 Nov 2019, 15:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Mengisti Tigray must officially announce Agew, Qimant & all southern ethnics R recognized kilils per the law of Z land?
Replies: 5
Views: 587

Re: Mengisti Tigray must officially announce Agew, Qimant & all southern ethnics R recognized kilils per the law of Z la

Why don't you use article 39 & leave Ethiopia. Take action instead of crying :cry: It is very important Tigray to declare all ethnics seek Kilil recognition to be approved in Tigray parliament now as legitimate and approach all of them as kilil and start do business with the kilil presidents. Now T...
by Hameddibewoyane
18 Nov 2019, 11:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Picture of the day!
Replies: 5
Views: 1006

Picture of the day!

by Hameddibewoyane
18 Nov 2019, 10:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና:- ኢህአዴግ ተወሃደ‼ ህወሓት ተቃወመ!!!!
Replies: 30
Views: 2558

Re: ሰበር ዜና:- ኢህአዴግ ተወሃደ‼ ህወሓት ተቃወመ!!!!

ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ
ክልላዊ ፓርቲዎች ወጥ ሆነው ክልላዊ መንግስትን የሚመራ ክልላዊ ፓርቲ መኖሩ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። ይህ በሂደት ኢህአዴግም በራዕይ መልክ ያስቀመጠውን ሀገራዊ ፓርቲ ለመመስረት የሚደረገውን ጉዞ የሚያግዝ ነው። ኢህአዴግም በረዘመ ሂደት ወደ አንድ ፓርቲነት የመሸጋገር ዕቅድ አለው። በ4ተኛው ድርጅታዊ ጉባኤም የተወሰነ ጉዳይ ነው:
አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ (1996 ሃዋሳ)
ምንጭ:- አዲስ ዘመን ቅዳሜ ህዳር 06 ቀን 2012 ዓ.ም
by Hameddibewoyane
17 Nov 2019, 19:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትህነግ /TPLF/ መጨረሻ!
Replies: 1
Views: 711

የትህነግ /TPLF/ መጨረሻ!

ትላንት ህወሓቶች ላይ ያየሁት የፊት ገፅታ ከሁለት አመት በፊት መጋቢት 2010 ዓ.ም ላይ አይቼው እንደነበር ትዝ ያለኝ ለዚህ ነው። እኔ የህወሓትን ስሜት የማጠናው በዕውቀትና ማስረጃ ነው። ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ የፃፍኳቸው ከአንድ ሺህ በላይ ጦማሮች በግምት ወደ 20ና 30 ጥናታዊ ፅሁፍ ይወጣዋል። ህወሓት ሲሸነፍ ብቻ ሳይሆን ሲያሸንፍም አውቃለሁ፤ አከርክሪው ሲመታና ቆስሎ ሲድን፣ ሸሽቶ ሲሄድና አድብቶ ሲመጣ የጎሪጥ አየዋለሁ። ምክንያቱም የተናገሩትን ሳይሆን ለምን እንደተ...
by Hameddibewoyane
17 Nov 2019, 09:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: DEFACTO STATE OF TIGRAY!!!!
Replies: 3
Views: 862

Re: DEFACTO STATE OF TIGRAY!!!!

የመጨረሻው መጀመሪያ! የህወሃት እጆች ታጥፈዋል ኩርፊያ ነግሷል!
by Hameddibewoyane
17 Nov 2019, 07:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Fisehad Desta, the colonel who killed thousands of Ethiopians should be arrested!
Replies: 1
Views: 659

Re: Fisehad Desta, the colonel who killed thousands of Ethiopians should be arrested!

https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/78179395_2191812671112115_4886245964647497728_n.jpg?_nc_cat=106&_nc_oc=AQlXEgFlLntlF1HZRr1CnEc3Y9S47npB62bNFKHJ272ay9w3wFEV6-A4SRhj5q1i3cY&_nc_ht=scontent.fosl3-2.fna&oh=86853cbbc77f6278a7697a320e27ffa9&oe=5E4A410D [ b]Arrest the previous members the ...
by Hameddibewoyane
17 Nov 2019, 07:09
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Amhara are bantu migrants from Camerun and west africa - they are anti-Ethiopia!
Replies: 1
Views: 583

Re: Amhara are bantu migrants from Camerun and west africa - they are anti-Ethiopia!

https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/76994119_2301872313402237_2404325067417714688_n.jpg?_nc_cat=103&_nc_oc=AQmVD6-cRfdYfwEsc8U5hSy6ihgc3KkG7VOXCC-1sHWQhHk1pkH-lT_crnBmo0ZJZLk&_nc_ht=scontent.fosl3-2.fna&oh=bfb4ce568cc926fa5d6d71c0f248ed4c&oe=5E5AD720 The Amhara have nothing to do with a...
by Hameddibewoyane
16 Nov 2019, 23:18
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TPLF is DEAD now prepare for a funeral!!!!
Replies: 1
Views: 754

TPLF is DEAD now prepare for a funeral!!!!

https://twitter.com/fitsumaregaa/status/1195799900602191873?ref_src=twsrc%5Etfw%7Ctwcamp%5Etweetembed%7Ctwterm%5E1195799900602191873&ref_url=https%3A%2F%2Fdisqus.com%2Fembed%2Fcomments%2F%3Fbase%3Ddefault%26f%3Dtesfanews%26t_i%3D56809%2520https%253A%252F%252Fwww.tesfanews.net%252F%253Fp%253D56809%26...