Search found 1887 matches

by Abere
21 minutes ago
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አቶ ጁሃር ሙሀመድን ለመቀበል ሲባል ሻሼመኔ በዐደባባይ ዘቅዝቀው ሰቅለው ለገድሉት ወጣት፤ቄሮዎች መንግሥት ምን እርምጃ መወሰድት ነበረበት?
Replies: 0
Views: 17

አቶ ጁሃር ሙሀመድን ለመቀበል ሲባል ሻሼመኔ በዐደባባይ ዘቅዝቀው ሰቅለው ለገድሉት ወጣት፤ቄሮዎች መንግሥት ምን እርምጃ መወሰድት ነበረበት?

ሀ) ገዳይ ቄሮዎች በስቅላት ሞት በዐደባባይ መቀጣት ነበረባቸው። ለ) ገዳይ ቄሮዎች እና ጁሃር ሙሃመዲ በስቅላት ሞት በዐደባባይ መቀጣት ነበረባቸው። ሐ) ገዳይ ቄሮዎች ለፍርድ ቤት ቀርበው ዕድሜ ልክ እሥራት ይፈረድባቸዋ። መ) አሁን ጁሃር ሙሃመዲ የተሰረበት ክስ የሻሼመኔውን ስቅላት ይጨምራል ፡ዕድሜ ልክ እሥራት። ሠ) ኦምኤን እና ኦፌኮ ለሟች ቤተሰብ ካሳ ወይም ጉማ መክፈል አለባችው። ሸ) የኦሮምያ ክልል መንግስት ወይም ብልጥግና ኦደፓ ለሟች ቤተሰብ ካሳ ወይም ጉማ መክፈ...
by Abere
Yesterday, 22:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ☛"ከመንበሬ ላይ የትም አልሄድም!" ☚ በዛሬው የ"ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" [VIDEO] ✅ ✅ ✅
Replies: 10
Views: 637

Re: ቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ☛"ከመንበሬ ላይ የትም አልሄድም!" ☚ በዛሬው የ"ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" [VIDEO] ✅ ✅ ✅

I really deeply moved when watching His Holiness wiping His tears off crying for His people and country. በእወነቱ ብፁእነታቸው በአገራችን ያለውን ዕልቂት እና መፈናቀል ልባቸውን ሰብሮት እምባቸው ሲፈስ ስመለከት እጅግ እጅግ አዘንኩኝ። ከዚህ በላይ ምን ይመጣ ይሆን።
by Abere
Yesterday, 16:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Wrong strategy of trying to repeat a past glory only makes Tigray a war zone for next decades. There is a better option.
Replies: 17
Views: 567

Re: Wrong strategy of trying to repeat a past glory only makes Tigray a war zone for next decades. There is a better opt

Blueshift, you said <<....today, guerilla warfare is far harder to keep fighting than during the Derg era.>>. I would rather say IMPOSSIBLE. It sounds you also kind of sympathizing for TPLF as if their fight has a justified reason. There is no rationale to justify the TPLF's so called guerilla fight...
by Abere
Yesterday, 14:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Wrong strategy of trying to repeat a past glory only makes Tigray a war zone for next decades. There is a better option.
Replies: 17
Views: 567

Re: Wrong strategy of trying to repeat a past glory only makes Tigray a war zone for next decades. There is a better opt

@Thomas H" -- ተማሪ በደንብ አድርጎ ነው ያብራራልህ። በእውነት እርሱ አይደለም አንተ ነህ ያጨስከው። ይኸ እኮ ማንም ሰው የሆነ ጤናማ ፍጡር የሚረዳው ነገር ነው። አሁን ትግሬ ከጦርነት አንዳች ነገር የሚጠቀምበት የለም - የማሸነፍ ዕድሉም ዜሮ ነው። አንድ ተቃራኒ ቡድን በአንተ የግብ በር ክልል ብቻ ሙሉ ሰዓት የሚጫዎት ከሆነ ያው ጨዋታው አልቋል - በቀላል ምሳሌዊ አማርኛ ለመግለፅ። ሌላው ትግራይ በፊትም ቢሆን ደርግን የጣለው ሌሎች ኢትዮዽያዊያን (በተለይ የወሎ ...
by Abere
Yesterday, 12:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ግጭት ለማጥፋት ትውፊት ማፍረስ ጥፋት መጨመር ነው። አንዱ በጥረቱ ያፈራውን ለሌላ መስጠት ጎታች ነው። የኦርቶዶክስ ንብረት የሆነ ሁሉ የቤተ ክርስቲያኗ ብቻ ነው።ለሌላውም እምነት እንድሁ።
Replies: 4
Views: 231

ግጭት ለማጥፋት ትውፊት ማፍረስ ጥፋት መጨመር ነው። አንዱ በጥረቱ ያፈራውን ለሌላ መስጠት ጎታች ነው። የኦርቶዶክስ ንብረት የሆነ ሁሉ የቤተ ክርስቲያኗ ብቻ ነው።ለሌላውም እምነት እንድሁ።

ግጭት ለማጥፋት ትውፊት ማፍረስ ጥፋት መጨመር ነው። አንዱ በጥረቱ ያፈራውን ለሌላ መስጠት ጎታች ነው። የኦርቶዶክስ ንብረት የሆነ ሁሉ የቤተ ክርስቲያኗ ብቻ ነው።ለሌላውም እምነት እንድሁ። ---በመጀመሪያ የእግዜርን ለእግዜር የቄሳርን ለቄሳር ብለን ሁላችን እንቀበል። ይህ ማለት መንግስት እጆቹን ከቤተ-እመነት ያንሳ ። እያንዳንዱ ጥንታዊ የአበው እምነት የሆኑት ኦርቶዶክስ ክርስትና እና ኢትዮዽያዊ እስልምና የሁሉም ዜጋ እሴት ናቸው። መጠበቅ እና መከበር ይገባቸዋል። በመቀጠ...
by Abere
11 May 2021, 16:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a device?
Replies: 2
Views: 209

የገባችሁ እባካችሁኝ አስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is it installing incompatible software on a device?

የገባችሁ ወገኖች እባካችሁ ኝአስረዱ- በጐሣ የተዋቀረ ፌደረሽን ላይ እንደት የዜግነት ፖለቲካ ፓርቲ መተግበር ይቻላል? Is not it installing incompatible software on a machine? ይህ ነገር ከፈረሱ ጋሪው ቀደመብኝ። እስኪ የዜጋ ፓርቲ በአብላጫ ድምፅ በብዙ ክልል ቢመረጥ ምንድን ነኝ ብሎ ሊያስተዳድር ነው። መቸስ ይህ የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱም የክልሉ መሬት ባለቤት የክልሉ ጎሳ ስለሆነ ዜግነት አስገዳጅ አይደለም - እንደ ወያኔ ኢህገ-መን...
by Abere
10 May 2021, 18:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???
Replies: 9
Views: 367

Re: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???

:lol: :lol: :lol: በሳቅ ገደልከኝ እኮ ማንም ሂሳብ ቀሪ መልስ ተቀብሎ የሚሄድ ይሚችል ሰው የሚረዳውን እንደት አቃታቸው? የስሌት ነገር ሼውዳለች ማለት ነው። ይሄው ልህ አንድ ዶክመንታሪ ላይ አመዞን/Amazon forest/ ጫካ የሚኖሩ ቺምፓንዚ የድንጋይ መሳርያ እየተጠቀሙ ኮኮናት ፈሬ ፈርክሰው ይመገባሉ። በማደግ ላይ ያለ አንድ ቺምፓንዚ እንደ ዐዋቂዎቹ ተጠቅሞ መብላት አቃተው - ይበልጡንም በድንጋዩ ኮኮናቱን/Coconut/ ሳይሆን እግሩን ቀጥቅጦ ተሰቃየ። በመጨ...
by Abere
10 May 2021, 17:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???
Replies: 9
Views: 367

Re: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???

The similarity between Halafimengedi and Oromo fiction writer about the size of causalities, 1) Oromo fiction writer blamed Emperor Menelik II army for mascaraing 12 million Oromo 120 years ago, while the Oromo population is 12 million in 1984 census count. 2) Halafimegedi killed everyday at least 2...
by Abere
10 May 2021, 17:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???
Replies: 9
Views: 367

Re: TDF lunch time: 1800 dead and 1200 wounded in Abergele Woreda mainly Amhara and Hamassien soldiers???

Here we go, unwise thugs like Halafimegedi are weaponizing the Pope. You are leading many Tigres into a perilous journey. You will regret it later. You the hypocrite are putting the Pope into further hurtful tests. Remember what Lord Jesus said to those hypocrites that put Him in test Matthew 22:21 ...
by Abere
10 May 2021, 16:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፦ "Ethio360ዎች አተላ ደፊዎች ናቸው፤ ለአተላ ደፊዎች መልስ አልሰጥም። እንደ ሰውም አልቆጥራቸውም።"
Replies: 11
Views: 881

Re: አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፦ "Ethio360ዎች አተላ ደፊዎች ናቸው፤ ለአተላ ደፊዎች መልስ አልሰጥም። እንደ ሰውም አልቆጥራቸውም።"

ይህ ደግሞ ሌላኛው አበበች አበቤ በድንገት በባንክ አካውንቴ 40 ሚልዮን ብር ገባልኝ ያለችው ዕድል ለአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ደርሶት ነው? ቂቂቂቂ ይች ይች ድራማ ጥንት የጴንጤ ሰባክያን ጌትየ ብር ከጣርያ ያፈሳል እያሉ እራሳቸው በድብቅ በጣርያ ቀዳዳ ቀይ ቀይ ሳንቲም ያንጠጥቡ ወይም ያዘንቡ ነበር ይባላል። ቂቂቂቂ
by Abere
10 May 2021, 12:54
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፦ "Ethio360ዎች አተላ ደፊዎች ናቸው፤ ለአተላ ደፊዎች መልስ አልሰጥም። እንደ ሰውም አልቆጥራቸውም።"
Replies: 11
Views: 881

Re: አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፦ "Ethio360ዎች አተላ ደፊዎች ናቸው፤ ለአተላ ደፊዎች መልስ አልሰጥም። እንደ ሰውም አልቆጥራቸውም።"

Andargatchew Tsige should have confronted the question and clarify the allegation associated with the leaked email communication. As it is, it is more than likely that Ethio 360 intercepted or received TRUE information. The fact that there are no legal audit structure and institutional accountabilit...
by Abere
10 May 2021, 12:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Toothless Ethiopian Mob
Replies: 2
Views: 375

Re: The Toothless Ethiopian Mob

I think where there is a smoke there is fire likely. "For where envying and strife is, there is confusion and every evil work." If Andargacthce wants to cleanse himself he should say it out, honesty is no a gift it should be earned. And he should prove to the public by coming clean. It is increasing...
by Abere
10 May 2021, 11:31
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ትግሬዎች ሁለት ነግሮች መተው አለባቸው:- (1ኛ) ውያኔነት ማቆም አለባቸው - ሁሉም ትግሬ ወያኔ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም (2ኛ) ስለ ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ ሰሌት ማቆም።
Replies: 0
Views: 191

ትግሬዎች ሁለት ነግሮች መተው አለባቸው:- (1ኛ) ውያኔነት ማቆም አለባቸው - ሁሉም ትግሬ ወያኔ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም (2ኛ) ስለ ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ ሰሌት ማቆም።

ትግሬዎች ሁለት ነግሮች መተው አለባቸው:- (1ኛ) ውያኔነት ማቆም አለባቸው - ሁሉም ትግሬ ወያኔ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም (2ኛ) ስለ ሁመራ፣ወልቃይት እና ራያ ሰሌት ማቆም። ---ለብዙዎቻችን ዕንቆቅልሽ ሁኖ የፓለቲካ ጭምትነት ሰለባ ሁነን ወያኔ እና ትግሬን ለይተን እንል ነበር። ዳሩ ግን ብዙሃኑ ትግሬ ከውጊያው ቀድም ብሎ ነው ወያኔ ደጋፊ መሆኑን ያረጋገጠው። በአንድ የኢቲቪ መጠይቅ የወያኔ ምርኮኛ ሹማምንት በአውሮፕላን አድስ አበባ ይዞ የመጣ ወታደር ይትግራይ ህዝብ...
by Abere
09 May 2021, 11:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰላም ለኩሉ ክሙ። ለሁላችንም ሰላም ይሁን በክርስታያናዊ ሰላምታ። ኦርቶዶክሳዊ እምነታችን የቀረችን ብቸኛ የአንድንት አብነታችን ናት እና እጆቻችሁን ከእርሷ ላይ አንሱ።
Replies: 0
Views: 134

ሰላም ለኩሉ ክሙ። ለሁላችንም ሰላም ይሁን በክርስታያናዊ ሰላምታ። ኦርቶዶክሳዊ እምነታችን የቀረችን ብቸኛ የአንድንት አብነታችን ናት እና እጆቻችሁን ከእርሷ ላይ አንሱ።

ሰላም ለኩሉ ክሙ። ለሁላችንም ሰላም ይሁን በክርስታያናዊ ሰላምታ። ኦርቶዶክሳዊ እምነታችን የቀረችን ብቸኛ የአንድንት አብነታችን ናት እና እጆቻችሁን ከእርሷ ላይ አንሱ።
“የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አደረጋችሁት” ብሎ አምላካችን እንደተናገረው ይህችን ሰማያዊ ቤት ከዓለማዊ መንግስት እና ባህርይ አንደባልቃት።
by Abere
08 May 2021, 13:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Ethiopian Orthodox Church patriarch blasts Tigray 'genocide'
Replies: 5
Views: 292

Re: Ethiopian Orthodox Church patriarch blasts Tigray 'genocide'

Please stop using him for political purpose. Our gut knows who the criminal is. Who the aggressor was and what gruesome crime committed. We look after our Church, not individual Father Heads. Patriarchs pass but the Faith and the Church never. Please, you the Tigre guys, stop weaponizing the church....
by Abere
08 May 2021, 13:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ፓትርያርኩ "ቤተ ተዘግቶ ተቆልፎብኝ መፈናፈኛ አጥቻለሁ (I can't breath)፣ ህዝበ ከርስቲያኑ ይድረልልኝ" አሉ!!
Replies: 22
Views: 823

Re: ፓትርያርኩ ቤተ ተዘግቶ ተቆልፎብኝ መፈናፈኛ አጥቻለሁ፣ ህዝበ ከርስቲያኑ ይድረልልኝ አሉ!!

በዚህ ጉዳይ ላይ መላው የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተካታይ ሁሉ ብዙ በእርሳቸው ላይ ትችት ባይሰጥ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም የእሳቸውን ንግግር ስንሰነጥር ሃይማኖታችንንም እያፈረስን ነው ያለው። ዛሬ ሃይማኖታችን ጥርስ እና ጉልበት አጥታ በየዘመኑ የመጣ ካድሬ ጎድቷት ወድቃለች። ከ አንድም ሁለት ጳጳስ ያለ ሃይማኖታዊ ደንብ ተሹሞላት ፈርሳለች። ሰውየውን ስንፈልግ የሃይማኖቷን የወደፊት ኃይል እያጠፋን መሆኑንም አብረን እንረዳ። የሚሉትን በሆዳችን ማን በዳይ ማን ደግሞ ተበ...
by Abere
08 May 2021, 12:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጋሽ ታዲዮስ ታንቱን የመርዳት የቀረበ ሀገራዊና ወገናኢ ጥሪ!! GoFUNDme
Replies: 28
Views: 1883

Re: ጋሽ ታዲዮስ ታንቱን የመርዳት የቀረበ ሀገራዊና ወገናኢ ጥሪ!! GoFUNDme

---- የክፉ እና የድግ ሰው ባህርይ [መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰፣ ፱ -፲፯ ] ----- ፱ ይህን ሁሉ አየሁ፥ ከፀሐይም በታች ወደ ተደረገው ሥራ ሁሉ ልቤን ሰጠሁ፤ ሰው ሰውን ለመጕዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ አለ። ፲ እንዲሁም ኀጥኣን ተቀብረው አየሁ፥ ወደ ዕረፍትም ገቡ፤ ነገር ግን ቅን አድራጊዎች ከቅድስት ስፍራ ወጡ፥ በከተማይቱም ውስጥ ተረሱ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው። ፲፩ በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይፈረድምና ስለዚህ በሰው ልጆች ውስጥ ልባቸው ክፉን ለመሥራት ጠነከ...
by Abere
08 May 2021, 12:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጋሽ ታዲዮስ ታንቱን የመርዳት የቀረበ ሀገራዊና ወገናኢ ጥሪ!! GoFUNDme
Replies: 28
Views: 1883

Re: ጋሽ ታዲዮስ ታንቱን የመርዳት የቀረበ ሀገራዊና ወገናኢ ጥሪ!! GoFUNDme

------ከይቃርታ ጋር ለሆህያት ግድፈት ማስተካካያ-----

<<የደግ ሰው የድካሙ ዋጋ ክብር ነውና >> እንዳለው መጽሐፈ መክብብ በየሰዓቱ ኢትዮዽያዊያን ከተገመተው በላይ ለምሁሩ እና እውነተኛው ኢትዮዽያዊ አባት ያላቸውን አክብሮት ማሳያቸው እጅግ የሚደንቅ ነው። እንዳውም ይህን ዕድል ማገኜታቸው በጣም መልካም አጋጣሚ ሁኗል። የምሁሩ ታዲዎስ ታንቱ ሰማዕትነት አባታዊ ምክሩ አይለፈን እየሆነ ነው።