Search found 5115 matches

by Abere
Yesterday, 15:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።
Replies: 5
Views: 189

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

የትግሬ ዐመድ፤ የአንተ ስሌት ላም ሁለት ዐይን ፤ አራት እግሮች አሏት፤ ወዘተ ወዘተ የመዋዕለ ህጻናት ማንበብ እና መጻፍ መለማመጃ አይነት ነው። ድንጋይ ዳቦ ነበር ማለት ሳይለፋበት እንድሁ ተነስቶ የሚገመጥ መና መስሎ የሚታየው ቂላቂል ነው እንጅ ድንጋይ አገላብጦ፤ ተሸክሞ፥ ድንጋይ ፈልጦ የኮሌጅ ድግሪ ወደ ሰፈር ኩሊነት ተቀይሮበት ያችን አንድ ዳቦ ለመከረኛ ሆድ መድፈኛ አድርጎ ቀን የሚገፋውን ዕድል የገፋችውን ምስኪን አይደለም። እንድሁ በድርቅና ቂላቂሎች ማስረጃ አይገ...
by Abere
Yesterday, 12:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ለሕዝባዊ አመፅ ራስህን አዘጋጅ ................ፋኖን ሊመታ የሄደ ኮማንዶ ተመታ
Replies: 10
Views: 274

Re: ለሕዝባዊ አመፅ ራስህን አዘጋጅ ................ፋኖን ሊመታ የሄደ ኮማንዶ ተመታ

Ethoash, ሰው እና ሰው መሳ ቢሆንም ግን ሰው እና ሰው መሳ የማይሆንበት ሁኔታም አለ። ህግ የሚያካበር ሰው ህገ-ወጥ ከሆነ ሰው ይበልጣል። ፋኖ ህግ አክባሪ ነው፤ትህነግ እና ኦነግ ደግሞ ህገ-ወጥ ናቸው። ታዲያ እንደት ሁኖ ነው ሁለቱን በእኩል ዐይን የምታያቸው። አማራ ህግ አጥባቂ ህዝብ ነው። መንግስት ነኝ የሚለውን አካል በትዕግስት በማከበር ወያኔ ከትግራይ እስከ ደብረብርሃን ስትደርስ በመንግስት ላይ አልተነሳሳም - ምክንያቱም ፋኖ ምንም አይነት መሳርያ ይዞ እንዳ...
by Abere
Yesterday, 12:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።
Replies: 5
Views: 189

Re: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

ወልቃይት ሁመራ ትግሬ የሚሆነው በቅሎ ልጅ ስትወልድ ብቻ ነው። ቅዠታም ትግሬ ወያኔዎች በቅሎ እስክትወልድ ጠብቁ። የዛን ጊዜ ምልክቱ ደርሷል ማለት ነው። :mrgreen: በቅሎም ልጅ ወልዳ ታጠባለች - ትግሬ ወልቃይት ሁመራ ላይ እርሻ ያርሳል። :mrgreen:
by Abere
Yesterday, 12:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ለሕዝባዊ አመፅ ራስህን አዘጋጅ ................ፋኖን ሊመታ የሄደ ኮማንዶ ተመታ
Replies: 10
Views: 274

Re: ለሕዝባዊ አመፅ ራስህን አዘጋጅ ................ፋኖን ሊመታ የሄደ ኮማንዶ ተመታ

ፋኖ ህግ እያስከበረ ይገኛል ማለት ነው።መንግስት በሌለበት አገር መከላከያ ሊኖር አይችልም። መንግስት ቢኖር እኮ ትግራይ ውስጥ መሽጎ የተቀመጠውን ሽፍታ መከላከያው ገጥሞ ህግ ያስከብር ነበር። የትግሬ ሽፍታ እና የኦሮሞ ሽፍታ ከየት በተሰጥው ፍቃድ ነው የአማራን ህዝብ ትጥቅ አስፈትቶ ሊዘርፍ የሚፈልገው። ህግ የማያከብር ህገ-ወጥ ሽፍታ ኦነግ መንግስት ነኝ ባይ መሀል አዲስ አበባ በወጉ ማስተዳደር ያልቻለ የነጻነት ፋና ወጊ ፋኖዎችን ሊያጠቃ ይፈልጋል።
by Abere
18 May 2022, 11:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።
Replies: 5
Views: 189

የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን።

የድንጋይ ዳቦ ነበር ----> ወልቃይት ሁመራ ትግሬ ነበር። የሰነፎች ተረት ተረት - ድንጋይ ተቀቅሎ ምግብ ሁመራ ወልቃይት በወረራ ትግሬ አይሆን። ስለ ወልቃይት እያለሙ ዛሬ በችግር እና ጦርነት የሚረግፉት ትግሬዎች ጅልነት ይገርመኛል። በርሃብ ሲቃ በወያኔ ተፈርዶባቸው የቪድዮ ፕሮፓጋንዳ መስርያ የሆኑትን ለማየት እና ለመስማት መሞከር እጅግ ዘግናኝ ነው። ለምን ይህን በህዝብ ላይ እንድመጣ ወያኔ ፈረደ? እስከ መቼ የትግራይ ህዝብ ድንጋይ ዳቦ ይሆናል፥ ወልቃይት ሁመራ ትግ...
by Abere
18 May 2022, 10:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።
Replies: 2
Views: 183

Re: እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።

የዐይጥ ምስክሯ ድምብጥ ይላል አበው በምሳሌ ሲያስረዳ። 30 ዓመታት በርሃ ወርዶ ወራሪውን ትግሬ ወያኔን ከተዋጋው ከእራሱ ከሁመራ ወልቃይት አማራ በላይ ከአድዋ ፤ አክሱም ወይም ሽሬ መጥቶ ስለ ሁመራ ወልቃይት ማውራት ጅብ ውሻን አስመስሎ በመጮህ ፍዬልን እንደ ማታለል ነው። ትግሬ ወልቃይት ሁመራ በታሪክ ምንም የለውም። ለአረም እና መኸር ሸቀል በእርግጥ ተከዜን አቋርጠው ወደ አማራ ይመጣሉ። የተባለው፥ ነገር፥፣ልክ፥አይደለም። 1-የዛሬቱ፥ ኢትዮጵያ፥ የተከፋፈለችው፥ በቋንቋ...
by Abere
18 May 2022, 09:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።
Replies: 2
Views: 183

እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች ---> ወልቃይት እና ትግሬ።

እፀድቅ ብዬ ባዝላት ፤ተንጠልጥላ ቀረች---> ወልቃይት እና ትግሬ። ይህን ስናገር እጅግ ይሰቀጥጠኛል ምክንያቱም ይህ ሃቀኛ ሰው አቶ ገብረ-መድህን ኣርዓያ ጭምር ያስቀየምኩ ስለሚመስለኝ በህሌናየ ስለሚያቃጭል። ወርቅ ላበደረ ጠጠር መልስለት የሚለው ብሂል ጨምሬበት ሳሳብ ነባራዊ ብሂል ያስደምመኛል" ድሃን ካሳደገው ያነቀው ጸደቀ" የሚለው። ትህነግ ከሁመራ -ወልቃይት ከአማራ ሞሶብ በልቶ ጠጅ ጠላ ጠጥቶ በመጨረሻ ለመስተንግዶቸው ዋጋ የዋሉት ውለታ የአማራን በመጨፍጨፍ መሬቱን...
by Abere
17 May 2022, 12:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon
Replies: 14
Views: 294

Re: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon

union(የቅርጫ ልጅ), አንድ ነገር ልጠይቅህ። የምኒልክ አባት ተፈልጎ ተገኝቷል፤ ግን የአንተ አባት እኮ ማን እንደሆነ አታውቅም። :mrgreen: ወይ አታፍር ወይ ነገር አያምር። ደግሞ የፈላሻ ታሪክ እና የሙሴ ጽላት ይዘው ምንሊክን ተከትለ ኢትዮጵያ ስለመጡት የእስራኤላዊያን የበኩር ልጆች እጅግ የተለያየ ነው። ፈላሻዎች ዘግይተው ነው የገቡት ከመጀመሪያዎቹ እስራኤላዊያን ጋር ምንም አያገናኛቸውም ግን አንድ የመግብያ አቅጣጫ ማለት የአባይ ወንዝን ተከትለው ነው ሁለቱም ...
by Abere
17 May 2022, 12:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon
Replies: 14
Views: 294

Re: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon

Solomon had 700 wives. Saba was not on the list. Very disturbing to get [email protected] having travelled all the way from Africa to Jerusalem. It sound Solomon was even worse than Julian Assange. In the Bible Moses's wife was an Ethiopian, God honored her, but Solomon gave an out of child Menelik I who later...
by Abere
17 May 2022, 12:09
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!
Replies: 19
Views: 1639

Re: አቢይ አህመድ፤ THE LION OF AFRICA!

He is not even a Cat that for he failed to catch and eat an injured rat, TPLF. :mrgreen:
by Abere
17 May 2022, 10:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon
Replies: 14
Views: 294

Re: Queen Saba of Aksum and Yemen travelled to Israel to colonize the Jewish State and enslave Solomon

:lol: :lol: :lol: The አፋርQueen Sheba went to get a big hug from King Solomon.የአፋራዊቷ ንግስት ሳባ በሰለሞን ሰፊ ደረት እና ክርን ለመታቀፍ ነው የሂደችው። በወዘናው እና በዝናው ተማርካ። ወርቅ ስጦታ አበርካታ፤ ቃብድ ጸንሳ መጣች። መቸም ይህ ቢግብራዘር ቢሆን እጅግ ያሳፍራል። ክብሯን አስደፍራ የመጣች ነች። ስርዎ መንግስቱን ከአፋር ወደ ሰለሞናዊ እንድዛወር ምክንያት ሆነች። መቸም ያለፈን መውቀስ ግፍ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ቢ...
by Abere
17 May 2022, 10:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ህዝብ ለዐብይ አህመድ ያለድ ድጋፍ ዜሮ በወረደበት ሰዓት፤ ዐብይ ለሚመካበት መከላከያ ሰራዊትም ያለው የህዝብ ድጋፍም ዜሮ ወርዷል።
Replies: 0
Views: 165

ህዝብ ለዐብይ አህመድ ያለድ ድጋፍ ዜሮ በወረደበት ሰዓት፤ ዐብይ ለሚመካበት መከላከያ ሰራዊትም ያለው የህዝብ ድጋፍም ዜሮ ወርዷል።

ህዝብ ለዐብይ አህመድ ያለድ ድጋፍ ዜሮ በወረደበት ሰዓት፤ ዐብይ ለሚመካበት መከላከያ ሰራዊትም ያለው የህዝብ ድጋፍም ዜሮ ወርዷል። የወደቀ ወይም ኮማ ውስጥ ያለን ከዚህ በላይ ማስረጃ አያስፈልግም፡፡እስከ ምናውቀው ድረስ በዘመናችን እንደ ዐብይ አህመድ የህዝብ ድጋፍ ያገኘ መሪ አልሰማሁም - ምንም እንኳን በርካታ ኦሮሞዎች ተቃውሙ ቢኖራቸውም እና ድጋፋቸውን ቢነሱትም። የተቃውሟቸው ምክንያት ደግሞ አብይ አህመድ በጁሃር ሙሃመዲ እንድተካላቸው ነበር ፍላጎታቸው። ጁሃር በፈጣን...
by Abere
16 May 2022, 15:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።
Replies: 31
Views: 1494

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Ethoash, ትንሽ ጠጠር ሊልብህ ይችላል ለመረዳት ትንሽ የተሰጥዖ የአጤኖዊ መኪናህ ማኜክ ያዳግታታል። ስለ ነግሮች አስኳል እና ብቸኛ ወሳኝ ጉዳይ እያወራን ባለበት በስሌቱ ውስጥ ተገድራ በመጨመር ውጤቱን የሚደነግገውን ጉዳይ ታጨናፍራለህ። ይህ ስነ-ምግባራዊ ግድፈት ብቻ ሳይሆን ማጭበርበር ያባላል። You are adding a confounding variable (Addis Ababa stuff) created by TPLF to suppress or eliminate the princip...
by Abere
16 May 2022, 14:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።
Replies: 31
Views: 1494

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

Ethoash, ትግራይ ወልቃይት ሁመራን የሚፈልገው ለማልማት ሳይሆን ከአድዋ፥ሽሬ፥አክሱም፥ወዘተ ትግሬዎችን በማጓጓዝ ወስዶ ለማስፈር ነው። ለ30 አመታት የእናት እና አባት እርስታቸው የሆኑትን አገሬውን አማራ መንጥሮ በማጥፋት የሰው አፅም አንደ አገዳ ነው ሲያመርት የነበረው። የሁመራ እና ወልቃይት ህዝብ የትግሬ መስፈሪያ እንጅ ተጠቃሚ አልነበረም - መሬቱን እና ህይወቱን ነው ሲነጠቅ የነበረው። ስለዚህ ነው የሁመራ ወልቃይት አማራ ትግል ባይኖር ወያኔ እስከ አሁን አዲስ አበ...
by Abere
16 May 2022, 14:45
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።
Replies: 2
Views: 243

Re: ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።

@Za-Ilmaknun ይህ ለኮረም አላማጣ እና ዋጃ ራያ አማራዎች ከፍተኛ የታሪክ ልብ ስብራት ሁኖ ይቀርባቸዋል። የእነኝህ አካባቢ ሰዎች እኮ ምናቸው ትግሬ ትግሬ አይሸትም። ጥርት ያሉ ወሎየዎች ናቸው። አማርኛቸው እራሱ ድንቅ አማርኛ። ራያን ከወሎ ነጥቆ ትግሬ ነህ ማለት እጅግ ከፍተኛ የታሪክ ሸፍጥ ነው። የስንዴ ፍሬን የገብስ ፍሬ ነህ እንደ መናገር ነው። ከካሳ ምርጫ ወይም አጼ ዮሀንስ ጋር እንድሁ እንደ ተዋጉ ነው ዘመናቸው ያስጨረሷቸ ግብር ለማስገበት ተቸገርው ነው የኖ...
by Abere
16 May 2022, 14:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።
Replies: 2
Views: 243

ኮረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም።

ኮ ረም-አላማጣ እና ዋጃ ለምን እንደ ወልቃይት ከወራሪ ትግሬ ወያኔ ነጻ አልወጡም? የዚህ ጥያቄ መልስ ከ3 አይበልጡም ። 1) የበተለይ የኮረም እና አላማጣ ህዝብ የወልቃይት ሁመራ ያህል ጽናት ባለማሳየቱ። ይህ ሲባል በጽናት ስለ አማራነታቸው ከመታገል ጎን የኦነግ እና የትህነግ ስውር የመከፋፈል ፕሮፓጋንዳ በመሆን የማማለያ ተስፋ የዞንነት ፍላጎት ስለ ዋጀጁ። ጉጉታም ሰው አንድ ነገር መያዝ አይችልም። ሁሉንም የዱር ጅግራ ወይም ቆቅ እይዛለሁ የማለት ከንቱ ልፋት ነው። 2...
by Abere
16 May 2022, 13:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Breaking News: Ethiopia with 40 tanks and heavy weapons are closing in Assab port???
Replies: 7
Views: 664

Re: Breaking News: Ethiopia with 40 tanks and heavy weapons are closing in Assab port???

Since the TPLF thugs are the least IQ people in this 21st century, they think others are as utterly stupid or as inferior intelligent as them to believe this story. I am 1000% sure, no one with two legs for walking, two eyes for looking and with a human brain pays attention to the moaning of TPLF, u...
by Abere
16 May 2022, 13:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።
Replies: 31
Views: 1494

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

ጎንዴ ሁመራ ወልቃይት ሰርግ እና ምላሽ፤ ትግሬ አገር መቀሌ ዋይታ፥ጩኸት እማ ልቅሶ። ዓለም ዘወርዋራ ይላል አማራ ሲያስረዳ። የዘገየ ሰው ጤፍ ነው ቀለቡ ይባላል። እውነት ነው ክፉ ቀንን ያሳለፈ ሰው እውነት አሸንፋ ዘልቃ የደስታ ጀምበር ደምቃ በመጨረሻ ይታያል፡ ከብዙ አስርት አመታት በኋላ ወራሪው እና ሰፋሪው የትግሬ መንጋ የዘር እና የባህል ማጥፋት አሰቃቂ ድርጊት ቢፈጸምበትም የ ወልቃይት ሁመራ አማራ ባህል እና ወጉን ደብቆ ይዞ ዛሬ አማራነቱን ከልደት -ጋብቻ እና ህ...
by Abere
16 May 2022, 10:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: VOTE:Should Fano & My Eritrea Kill [email protected] & Getachew Reda?!!! WEEY GUUD !!!
Replies: 1
Views: 209

Re: VOTE:Should Fano & My Eritrea Kill [email protected] & Getachew Reda?!!! WEEY GUUD !!!

What really thrills me the most is to have Debretsion, Getachew Reda, Migbye, Tsadikan captured just by Fano, handcuffed, and paraded in one of the Amhara cities and jailed ( their court hearing in Amahar region, with a jury consisted of Amhara and Afar). In their case I don't want Abiy Ahmed's Oro...