Search found 5095 matches
- Yesterday, 18:04
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዐብይ አህመድ እና ተላላኪው ብአደን የአማራ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ እርምጃ ኢትዮጵያን ፍጹም መንግስት አልባ የነበረችውን ሶማልያ ያደርጋታል - መቶ በመቶ።
- Replies: 0
- Views: 104
ዐብይ አህመድ እና ተላላኪው ብአደን የአማራ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ እርምጃ ኢትዮጵያን ፍጹም መንግስት አልባ የነበረችውን ሶማልያ ያደርጋታል - መቶ በመቶ።
ዐብይ አህመድ እና ተላላኪው ብአደን የአማራ ፋኖን ትጥቅ አስፈታለሁ እርምጃ ኢትዮጵያን ፍጹም መንግስት አልባ የነበረችውን ሶማልያ ያደርጋታል - መቶ በመቶ። የአማራ ህዝብ ትጥቅ በመፍታቱ የሚቀርበት እጅግ ብዙ መልካም ነገር እንጅ ምንም አይነት ፋይዳ አያገኝ። ትጥቅ ሲፈታ ሞት፤ባርነት፤ውርደት፤ የማንነት የጀርባ አጥንቱ በጥላቶቹ መሰበር። በአማራ መቃብር ላይ የጠባብ ኦነጋዊያን እና በቀጣዩ በታህታይ ሎሌነት በሚቀጥሉት አናሳ ትህነግ የጎሳ ዘውግ መመስረት ነው። አማራ ከጠላ...
- Yesterday, 17:29
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ወልቃይት እና ሠርጉ" ዘጋቢ ፕሮግራም
- Replies: 1
- Views: 196
Re: "ወልቃይት እና ሠርጉ" ዘጋቢ ፕሮግራም
የዘገየ ሰው ጤፍ ነው ቀለቡ ይባላል። እውነት ነው ክፉ ቀንን ያሳለፈ ሰው እውነት አሸንፋ ዘልቃ የደስታ ጀምበር ደምቃ በመጨረሻ ይታያል፡ ከብዙ አስርት አመታት በኋላ ወራሪው እና ሰፋሪው የትግሬ መንጋ የዘር እና የባህል ማጥፋት አሰቃቂ ድርጊት ቢፈጸምበትም የ ወልቃይት ሁመራ አማራ ባህል እና ወጉን ደብቆ ይዞ ዛሬ አማራነቱን ከልደት -ጋብቻ እና ህልፈት ድረስ ያሉትን ባህላዊ እሴቶቹን በአደባባይ እያሳየ ነው። ሙሉ የጋብቻ እና የሰርግ ስነ-ስርዐቱን ተከታተልኩት - ሙሉ በ...
- 14 May 2022, 17:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልእክት
- Replies: 15
- Views: 840
Re: የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልእክት
Because TPLF has the culture of robbing food aid and donations to finance its fight and later open criminal corrupt enterprise such as EFFORT. It is an open secret. TPLF use starving Tigre people as source of its revenue, international propaganda, and recruitment strategy. Otherwise even under norm...
- 14 May 2022, 17:26
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ENDF: Republican Guard
- Replies: 1
- Views: 218
Re: ENDF: Republican Guard
አይ አንቺ ኦሮሙማ ምን ቢታጠቅ ጥሎት ነው የሚፈረጥጠው። ይህን ፋኖ ነበር መታጠቅ ያለበት። መሳርያ ሳይሆን ልብ ነው መታጠቅ። እንደምታወሪው ሪፓብሊክን ጋርድ ጀግና ቢሆን አሁን ስለ ወያኔ ባላወራን ነበር። ፈሪ ነው - ተራ የወያኔ ኩታራ ፈርቶ እኮ ነው 2 አመታት በርቀት ከትግራይ የተቀመጠው። የኢትዮጵያ መከላካያ ሰራዊት ያሳፍራል እንጅ አያስፎክርም። ለምን? ወይ ልብ የለም ወይ ችሎታ የለም ወይም መከላከያ የሚባል የለም።
- 14 May 2022, 17:21
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጨረቃ ላይ በተገኘ አፈር ተክሎችን ማብቀል ከተቻለ፤ እንደት ዴዴቢት ላይ እህል ዘርተን ማምረት አልቻልንም? ትህነግ መልስ መስጠት አለበት፡ ለምን በኢትዮጵያ ያሳብባል የእራሱን ችግር። haha
- Replies: 0
- Views: 123
ጨረቃ ላይ በተገኘ አፈር ተክሎችን ማብቀል ከተቻለ፤ እንደት ዴዴቢት ላይ እህል ዘርተን ማምረት አልቻልንም? ትህነግ መልስ መስጠት አለበት፡ ለምን በኢትዮጵያ ያሳብባል የእራሱን ችግር። haha
ጨረቃ ላይ በተገኘ አፈር ተክሎችን ማብቀል ከተቻለ፤ እንደት ዴዴቢት ላይ እህል ዘርተን ማምረት አልቻልንም? ትህነግ መልስ መስጠት አለበት፡ ለምን በኢትዮጵያ ያሳብባል የእራሱን ችግር።
50 ዓመታት ክላሽ ከመሸከም ያለችግሩ ችግር ፈጥሮ ይህኔ ትግራይ ተዘርፎላት ሳይሆን ሰርታ ትቀየር ነበር። ጭራሽ ሃይለ ስላሴ እና መንግስቱ የሰጧትን ጸጋ ሁሉ ሙልጭ አድርገው አጠፉት።

- 14 May 2022, 15:42
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
- Replies: 11
- Views: 348
Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
ሂሳብ ያወራረዱት እነ ስዩም መስፍን እና አባይ ፀሐዬ እንዳይሰሙህ ብቻ። እነ እርሱ በሂሳብ ማወራረዱ ንግድ ቱጃር ሁነዋል የበለጠ የናጠጠ ለመሆን ከሆነ እኔ በኢትዮጵያዊ አንደበቴ የምመክራችሁ አተርፍ ባይ አጉዳይ እንዳትሆኑ። እምቢ ካላችሁ ከደሙ ንጹህ ነኝ - መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ። መመኘት ያስረጃል። አቶ አቡዋሯ በጣም ለማከብርህና ለምወድህ ኤርትራዊ ወንድሜ ከአንተ ጋራ መዳረቅ ልብ ያደርቃል፣ ያለን አማራጭ አስመራ ሄዶ የእባቡን ጭንቅላት ከስልጣን ማወረድና ኤርት...
- 14 May 2022, 11:54
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
- Replies: 11
- Views: 348
Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
ታሪኩን አታጣም። ይህን ያሉት የወሎው ንጉስ ሚካኤል ናቸው። ሃሰተኛዋን እናት ከእውነተኛዋ ለመለየት መላውን የተጠቀሙት። የእናንተ ነገር ከፈረንጅ ፈረንጅ ካልሸተተ አይሆንላችሁም።ይኸ የአማራ እና የኤርትራ ጉዳይ የመንፈስ ጭንቀት ይዞሃል። በፀበል ይሁን በእርሳስ ሽታ የሚወጣልህ? የትግሬ ብርቅየ ዐመድ፤ እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው። :lol: አንድ የወያኔው ጀኔራል ተብየ እውነቱን አፍርጦት አንተ ወደ ላይ ወደ ታች ትዘላለህ። ምን...
- 14 May 2022, 11:44
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
- Replies: 11
- Views: 348
Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
የትግሬ ብርቅየ ዐመድ፤
እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው።
አንድ የወያኔው ጀኔራል ተብየ እውነቱን አፍርጦት አንተ ወደ ላይ ወደ ታች ትዘላለህ። ምን ብሎ መሰለህ? አማራ ካልረዳን በስተቀር እኛ ወያኔዎች አዲስ አበባ መግባት አንችልም ጥንት በደርግ ጊዜ የገባነው አማራ ደርግን ተዋግቶልን ነው በማለት። I said to him; of course to you to on this RIP
እስኪ ወያኔ ትግሬዎች ዐቅም አግኝተው አዲስ አበባን ለማውደም ያብቃቸው።


- 14 May 2022, 11:30
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !
- Replies: 8
- Views: 558
Re: ኢዮብ ማሞ (ካቻ) አምበርብር፤ አሜሪካዊ ቢሊኒየር !
የዐመድ ምክር ዐመድ ነው። ይህ ባለሃብት እብድ ጉንጩ ላይ የሳመው መሰለህ እንደ የለፋበትን ሃብት ብጥብጥ እና ሁከት ከሚንጣት አገር ላይ አምጥቶ አቃጥሎ ወደ ዐመድነት የሚቀይረው? የሻሸመኔ ውድመት የኮምቦልቻን ውድመት ፤ የመቀሌን ውድመት፤ የአዲስ አበባን ውድመት እና ትርምስ ያየ እና የሰማ ሰው ይህን የሚያደርግ ከሆነ ጭንቅላቱ መመርመር አለበት፡ አለበለዚያም እንደ ትግራይ ኤፈርት የተሰረቀ ሃብት መሆን አለብት። ነገር አለሙ አዋጭ ቢሆን ኑሮ እኮ ከእንደዚህ ያለ የቢዝነ...
- 14 May 2022, 11:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
- Replies: 11
- Views: 348
- 14 May 2022, 11:09
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Unless the government changes its economic policies and shifts its paradigm ASAP, a popular protest may be inevitable
- Replies: 18
- Views: 1159
Re: Unless the government changes its economic policies and shifts its paradigm ASAP, a popular protest may be inevitabl
ኢኮኖሚ በሌለበት አገር የተምኔት ኢኮኖሚ የሚደሰኩሩ መሪዎች እና ምናባዊ የኢኮኖሚ ካድሬዎች ያስቁኛል። ቀደም ብሎ ወያኔው መለስ ዜናዊ በቀን ሦስት ጊዜ እመግባችሁ አለሁ ብሎ ብዙ ዜጋ ከቆሻሻ ገንዳ ከውሻ ጋር ተሻምቶ እንድ ብላ ወይም ጉርሻ በ 1ብር ከሽልንግ እንድ ገዛ አስቻለው። አሁን ደግሞ የኦሮሙማው የወሬ ፈላስመን ሙዝ በዳቦ አገምጣችሁ አለሁ አለ። ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ይሉ ዘንድ የጎሳ ትርኪምርኪ ግሳንግስ ክልል ቢያጠፉልን እና በየ አመቱ በሚሊዮን በጦር...
- 14 May 2022, 10:37
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የአማራ ክልል ዋና ከተማ ሁመራ ቢሆን ፈቀድኩኝ የብአድን/ብጽግና እና የወልቃይት ጠገደ አማራ አስመላሽ ኮሚቴን የጦርነት አዋጅ በተመለከተ ሳነጻፅር።
- Replies: 0
- Views: 154
የአማራ ክልል ዋና ከተማ ሁመራ ቢሆን ፈቀድኩኝ የብአድን/ብጽግና እና የወልቃይት ጠገደ አማራ አስመላሽ ኮሚቴን የጦርነት አዋጅ በተመለከተ ሳነጻፅር።
የአማራ ክልል ዋና ከተማ ሁመራ ቢሆን ፈቀድኩኝ የብአድን-ብጽግና እና የወልቃይት ጠገደ አማራ አስመላሽ ኮሚቴን የጦርነት አዋጅ በተመለከተ ሳነጻፅር። ብአድን በተቃራኒ በወገን ላይ ሲያውጅ፤ አስመላሽ ኮሚቴው በጠላት ላይ ነው። በመሰረቱ ጥምርይ የኦነግ ኦሮሙማ መንግስት እና የትህነግ መቀመጫ በብአደን የበላይ ጠባቂነት ባህር ዳር ላይ ነው ዋና ከተማ ያደረገው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ህመማቸውን አካብድው ከባድ ምርመራ እና ህክምና ይፈልጋሉ ችግሩ በትንሹ ሊከሰት በትንሽ ሊፈወስ እየ...
- 14 May 2022, 10:27
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልእክት
- Replies: 15
- Views: 840
Re: የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልእክት
የትግሬ ወራሪ መንጋ እንደ ክረምት አግቢት ወይም እንደ ግሪሳ ወፍ ጀረር ብሎ ይመጣል - የልማዱን ማዳበሪያ ሁኖ ይቀራል። የሰለጠነች አይጥ ከድመት ጋር የቁንጅና ውድድር ልኬት የፈለገች ይመስላል። ትግሬዎች በክረምት ለአረም ወቅታዊ ስራ ፍለጋ ሁመራ ሲመጡ እንጅ መጥተው ሲሞቱ አያምርባቸውም። ዕልቂት ከፈለጉ ደግሞ መጥተው ወደ ዘለአላምዊ ዕረፍት ይሸኛሉ - የሁመራ ወልቃይት አማራ መሳርያ አፈሙዝ ቸር ነው ለዚህ። የኮሎኔል ደመቀ ጥሪ ግልጽ ነው አማራዎች መጥታችሁ የትግሬ ወ...
- 14 May 2022, 09:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
- Replies: 11
- Views: 348
Re: የረሀብን እልቂት በመቃወም የጦርነትን እልቂት እናስቁም | ሊፈነዳ ያለው ጦርነት እና ታሳቢ ውጤቶቹ
ይህ እኮ ውስብስብ የሆነ የኒዩክላር ፊዚክስ ወጥር ጥያቄ አይደለም። እርሃቡን ለማስቆም ርሃቡን የፈጠሩት ወያኔዎች ምጥፋት ነው። አንድ ሰው ልብሱ ላይ ያለው ተባይ እንዳይበላው ከፈለገ - ልብሱ ላይ ያሉትን ተባዮች መግደል ወይም በካውያ መተኮስ ነው። እርዳታ ሲሰጣቸው ወያኔዎች ነጥቀው ይበሉታል፤ ሰላም ነግሶ ትግሬዎች በአገሪቱ ተንቀሳቅሰው ሸቅለው እና ሰርተው እንዳይ በሉ ወይም የገበያ አቅርቦት እንዳይኖር ወያኔዎች እምበር ተገዳላይ እስከ ሲዖል መሄድ እንፈልጋለን አሉ። ...
- 14 May 2022, 09:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Video Of:ጥሜት ኣሎና ከይብሉ'ስ፡ኣብ ጾም ኣለና ይብሉ Aka Instead Of Saying They Got Famine,They Say They R Fasting!!! WEEY GUUD !!!
- Replies: 1
- Views: 186
Re: Video Of:ጥሜት ኣሎና ከይብሉ'ስ፡ኣብ ጾም ኣለና ይብሉ Aka Instead Of Saying They Got Famine,They Say They R Fasting!!! WEEY GUUD !!!
ፆመ ትግራይ - በነብዩ ደብረጽዮን እና ምግቤ፤ ወ ጻድቃን የታዘዘ ተሰጥዖ። ይህ ጉዳይ በመጽሀፍ ወያኔ ማኒፌስቶ ለምዕምኑ ትግሬ የተሰበከ ነው። ጾመ-ትግራይ ወደ ሲዖል የሚወስደው ብቸኛው መንገድ ነው። ብቻ የሊጥ ዕቃ መጥተው እንዳይደፉ እና አብረው እንዳይደፉ።
- 14 May 2022, 08:54
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: እንግዳዋ የኤርትራ ዲሮን ቁርስ እና ምሳዋን ወያኔ አሮስቶ በመብላት ትግራይ ላይ ጫጉላ ሽርሽር ናት። አስናቀች እንበላት ይሆን? በ 1ቀን 10፣ 000 ወያኔ ሳትቀረጥፍ አልቀረችም።
- Replies: 2
- Views: 306
እንግዳዋ የኤርትራ ዲሮን ቁርስ እና ምሳዋን ወያኔ አሮስቶ በመብላት ትግራይ ላይ ጫጉላ ሽርሽር ናት። አስናቀች እንበላት ይሆን? በ 1ቀን 10፣ 000 ወያኔ ሳትቀረጥፍ አልቀረችም።
እንግዳዋ የኤርትራ ዲሮን ቁርስ እና ምሳዋን ወያኔ አሮስቶ በመብላት ትግራይ ላይ ጫጉላ ሽርሽር ናት። አስናቀች እንበላት ይሆን? በላይነሽ አመዴ ያልበላችውን 10, 000 ወያኔ በ1 ቀን ሳትቀረጥፍ አልቀረችም። :mrgreen: ወያኔ ሁኖ ከመፈጠር ውሃ ሆኖ መቅረት ይሻላል። ግን በእግዜር ስራ እኔ ምን አገባኝ። ለመሆኑ የመሬት ማዳበርያ የፋብሪካ ግባዐቱን እግዜር ትግራይ ውስጥ ከፍቶ ሊሆን ይቻላል - ዕጽዋት እና ሰብል የምታፈራው ምድርስ ብትሆን ማዳበርያ አፈር ትፈልጋለች።...
- 13 May 2022, 21:36
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Ultra Abay Tigray Republic TPLF Utopic Dreamers turned Tigray into Vampires Valley: Dream Achieved, now are in Euphoria
- Replies: 2
- Views: 274
Re: Ultra Abay Tigray Republic TPLF Utopic Dreamers turned Tigray into Vampires Valley: Dream Achieved, now are in Euph
@ethiopianunity, The time this generation has found itself is very terrible in history. Had there been a few handful wise people such as Ato Gebermedihin Araya in Tigray, we would not be in such a sorry state of affair. Obviously, the generation gap created by wicked TPLF by cleansing many elderly ...
- 13 May 2022, 17:13
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዕድሜውን ሙሉ የጎሳ ፓለቲካ ነጋዴ በመሆን አሳልፎ ምንም ሳይሰራበት በኪሳራ ሰነድ ብቻ ወደ ፈጠረው እየሄደ ያለው መራራ ጉዲና ይገርመኛል። የድፓርትመንት ሊቀመንበር ሁኖ ያውቅ ይሆን?
- Replies: 0
- Views: 201
ዕድሜውን ሙሉ የጎሳ ፓለቲካ ነጋዴ በመሆን አሳልፎ ምንም ሳይሰራበት በኪሳራ ሰነድ ብቻ ወደ ፈጠረው እየሄደ ያለው መራራ ጉዲና ይገርመኛል። የድፓርትመንት ሊቀመንበር ሁኖ ያውቅ ይሆን?
ዕድሜውን ሙሉ የጎሳ ፓለቲካ ነጋዴ በመሆን አሳልፎ ምንም ሳይሰራበት በኪሳራ ሰነድ ብቻ ወደ ፈጠረው እየሄደ ያለው መራራ ጉዲና ይገርመኛል። ይህ ሰው በህይወቱ በብቃቱ ታምኖበት በሚያስተምርበት ኮሌጅ የድፓርትመንት ሊቀመንበር ሁኖ ያውቅ ይሆን? መቸም ይህ ሰው ያስተማረው ተማሪ ድግሪ አለኝ ብሎ የሚያወራ ከሆነ ምን እንደ ተማረ ይገርመኛል።
- 13 May 2022, 17:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Unearthed evidence maps out Western Tigray dispute (Ethiopia Insight)
- Replies: 3
- Views: 337
Re: Unearthed evidence maps out Western Tigray dispute (Ethiopia Insight)
This may help you better than internet scam you posted, which is full of fakes stuffs. Humera Welqait had never been part of Tigray. Tigray had been beyond the Tekeze river. Don't try to salivate what never ever been Tigre. የወልቃይት ጠገዴ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ነው *** “የውርደት በትር” ገጽታ https://ecadforum.c...
- 13 May 2022, 13:38
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Ultra Abay Tigray Republic TPLF Utopic Dreamers turned Tigray into Vampires Valley: Dream Achieved, now are in Euphoria
- Replies: 2
- Views: 274
Ultra Abay Tigray Republic TPLF Utopic Dreamers turned Tigray into Vampires Valley: Dream Achieved, now are in Euphoria
Ultra Abay Tigray Republic TPLF Utopic Dreamers turned Tigray into Vampires Valley: Dream Achieved, now are in Euphoria. It is very unfortunate to be a leader of a country that has citizens who do not learn bitter defeat, do not know what is moral and immoral, do not aspire to live on owns sweat, s...