Search found 586 matches

by Abere
Yesterday, 17:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ (የኦሮሚያን ጄኖሳይድ የወለደው የጎሳ ሲስተም )
Replies: 5
Views: 267

Re: የዘመናችን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቀውስ (ጎሳ አምላኪነት እና የአራዊትነት ባህል)

Horus, እግዜር ይስጥልን - በጣም የሚገርም ፅሁፍ ፍንትው አድርጎ አገሪቷ እና ህዝቧ የረደሰንበትን የፓለቲካ ቅርቃር እና የሰብዓዊ ሞራል ውድቀት የሚያመላክት። ይህ ፅሁፍ በአንዳንድ በፎረሙ ላይ እንዴ ማዕበል ፈልተው በሚለጣጠፉ ደቃቃ ሃሳቦች ሊሸፈን ስለሚችል ከዚህ በተሻለ መድረክ ብታወጣው ጥሩ ነው ባይነኝ። ይህም ካልተቻለ አልፎ አልፎ በዚህ ፎረም ላይ ቢወጣ ጠቃሚ ነው። አንተ እንዳልኸው አገራችንን ገዝግዞ ገዝግዞ ፃዕረ ሞት ውስጥ የጣላት የጎሣ ዴዌ ነው። ህመሙን የ...
by Abere
14 Jul 2020, 20:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: VIDEO: ምርኮኛውን ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ከጉድጓድ ኣውጥተው ሲማርኩት "እኔ እኮ ሙቻለው" ነበር ያለው። ከማረኩት ኣንዱ ተጋዳላይ ኣፈወርቂ ከሰጠው ምስክርነት።
Replies: 2
Views: 690

Re: VIDEO: ምርኮኛውን ጀነራል ካሳዬ ጨመዳን ከጉድጓድ ኣውጥተው ሲማርኩት "እኔ እኮ ሙቻለው" ነበር ያለው። ከማረኩት ኣንዱ ተጋዳላይ ኣፈወርቂ ከሰጠው ምስክርነት።

የወያኔ ነገር ጀግና ምን እንዴሆነ አያውቅም። ጀግና ማለት የአገሩን ዳር ድንበር ለማስከበር፣የአገሩን የሞራል እና የባህል ክብር ልዕልና ለማስጠበቅ ጽኑ መንፈስ ያለው ማለት ነው። እንዴ ወያኔ ወገኑን ገድሎ አገሩን ለውጭ ባዕዳን የሚሰጥ፣የአገር ሃብት የሚዘርፍ አይደለም። ወያኔ ከወሎ፣ጎንዴር፣ ጎጃም መሀል ሸዋ የሆስፒታል አልጋ፣ የኮረንቲ ድናሞ፣ መንገድ ላይ የቆመ መኪና፣ ሰባራ ጣሳ ሳይቀር እየሰረቀ ትግራይ እንደ ጉንዳን የጫነውን ሌባ ፈሪ ከማለት በስተቀር በኅሌናው በኢት...
by Abere
14 Jul 2020, 11:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TPLF failed Tigray for the second time
Replies: 4
Views: 644

Re: TPLF failed Tigray for the second time

I don't have any shred of doubt in my mind, both TPLF and OLF are gone for good. They are dead already : individually, institutionally and politically dead. በእሳት የተቆላ ገብስ ዘርቶ የግብስ ምርት አገኛለሁ ብሎ የማሰብ ያህል ዕብደት ነው። The chaos and the painful laboring in Mekele will naturally be neutralized - because it c...
by Abere
14 Jul 2020, 11:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የድንጋይ መቀመጫ እና በመቀሌ ሽፍትነት እያደር ይቆረቁራል።
Replies: 0
Views: 330

የድንጋይ መቀመጫ እና በመቀሌ ሽፍትነት እያደር ይቆረቁራል።

የድንጋይ መቀመጫ እና በመቀሌ ሽፍትነት እያደር ይቆረቁራ:: እምዬ አዲስ አበባ -የእምዬ ከተማ- ናፈቀችን እያሉ ነው። እንጉርጉሯቸውን በጁሃር እና በቀለ ገሪባ አማካኝነት ትዝታ በፓስታ ላኩልን እያሉ ሲያወራርዱ እነ አባሜንጫዎች ወደ እስር ቤት ወረዱ። አጥሩ ገረገራ እጅግ የጠናነው እንዴት አድርጌ ነው አማራን አልፌው አዲስን የማየው እያሉ ማለቃቀስ ይዘዋል።
by Abere
14 Jul 2020, 10:41
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: በዘር ማፅዳት ወንጀል ህይወታቸውን ላጡት ለአማራ እና ጉራጌ እንድሁም ሌሎች ወገኖቻችን መንግሥት ሃውልት ያቁምላቸው። ይህ ታሪክ የንፁሃኑ መዘከሪያ ለትውልድ ማስተማሪያ ነው።
Replies: 0
Views: 274

በዘር ማፅዳት ወንጀል ህይወታቸውን ላጡት ለአማራ እና ጉራጌ እንድሁም ሌሎች ወገኖቻችን መንግሥት ሃውልት ያቁምላቸው። ይህ ታሪክ የንፁሃኑ መዘከሪያ ለትውልድ ማስተማሪያ ነው።

በዘር ማፅዳት ወንጀል ህይወታቸውን ላጡት ለአማራ እና ጉራጌ እንድሁም ሌሎች ወገኖቻችን መንግሥት ሃውልት ያቁምላቸው። ይህ ታሪክ የንፁሃኑ መዘከሪያ ለትውልድ ማስተማሪያ ነው። የአጫሉን ሞት በመቶዎች የሚቆጠሩ ንጹሃን ወገኖቻችን ማስበለጥ ፓለቲካዊ ግብዝነት ብቻ ሳይሆን የዘር ማጽዳት ወንጀል ደጋፊ ያስመስላል።
ዘላለማዊ ዕረፈት በአረመኔዎች ለተቀጠፉት ወገኖቻችን!
by Abere
13 Jul 2020, 11:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Issu's hand chopped off in Addis
Replies: 11
Views: 992

Re: Issu's hand chopped off in Addis

ይኸ ነገር የሟርት ወሬ እንጅ በፍፁም እውነት አይመስለኝም። ምክንያቱም ወሬው የሚመጣው ከአንድ ምንጭ ብቻ። እውነት ቢሆን በሦስት ድፍን ቀን ውስጥ ብዙ ኦፊሴላዊ መገናኛ ብዙሃን ይዘግቡት ነበር። የአዋሽ ነገር ወሬው ከመቀሌ አይወጣም ልክ እንዴ አዋሺ ወንዝ ሰፈር ለሰፈር ብቻ። ሟች የተባለውም ሰውዬ ስሙ አልገባህ አለኝ - ምናባዊ ገፀ-ባህርይ ተውኔት ይመስለኛል። ለነገሩ የሰው ሞት ምኑ ያስደስታል - አንድ ሰው ብቻ አይደለም ሲሞት ከኋላው የብዙ ቤተሰብ ህይወት ይሰናከላል።...
by Abere
13 Jul 2020, 08:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወያኔዎች የሚቆጥሩት የተኮሱትን እንጅ የገደሉትን አይደለም!
Replies: 3
Views: 590

Re: ወያኔዎች የሚቆጥሩት የተኮሱትን እንጅ የገደሉትን አይደለም!

ስማቸው አማርኛ የሆነው እኮ በመጀመሪያውኑ አማራ ነበሩ። አማራ የዛሬዋ የትግራይ ክፍለ ሀገር ቀደምት ኗሪ ነበር በታሪክ። በየጊዜው ግን አካባቢው ለመንግሥት አስተዳደር በዙ የተፈጥሮ ሀብት ቁሳቁስ ማቅረብ ስላልቻለ አማራዎች በትረ-መንግስቱን ከሰሜን ወደ ደቡብ መንቀሳቀስ ነበረባቸው። ለምሳሌ ዛሬ ከግዜ ብዛት አክሱም የሚባለው ጥንት የአገር ሹም ነበር።
by Abere
13 Jul 2020, 08:35
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሃጫሉን ተቆርጦ የቀረውን የOMN ቃለመጠይቅ ይመልከቱ Watch Hachalu's OMN interview missing clip
Replies: 13
Views: 849

Re: የሃጫሉን ተቆርጦ የቀረውን የOMN ቃለመጠይቅ ይመልከቱ Watch Hachalu's OMN interview missing clip

There is some clue so far, but still needs independent investigation. There is negligence from the gov to pick the injured Hachallu as early as possible to take to Hospital. He might have died of hemorrhagic shock that could have led to Multiple organ failure. There is a definite delay in Emergency...
by Abere
12 Jul 2020, 11:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The OLF Regime In Addis Named The Top Park In Addis Ababa After Tribalist Singer
Replies: 2
Views: 529

Re: The OLF Regime In Addis Named The Top Park In Addis Ababa After Tribalist Singer

ስለ አጫሉ ብዙ የማውቀው ስለሌልኝ ብዙ ማለትም ሆነ መቃወም አልችልም። ግን አንድ በጣም እስከ አሁን የሚገርመኝ ነጥብ አንስተሃል። ይኸም ለምን ዓለምን ላስደነቁት ጀግኖች ዘርዓይ ዴረስ፣ ሞገስ እስግዶም እና አብርሃም ዴቦጭ አንድ የሰማዕትነት ሃውልት አዲስ አበባ አልቆመላቸውም። እነኝህ ጀግኖች በኢትዮጵያ ህዝብ እና ታሪክ ዘንድ የሁሉም የቤተሰብ ቋንቋ ናቸው። በበኩሌ በጎፈ ቃድ አገራዊ መዋጮ ለእነኝህ ሰማዕታት ሃውልት ቢጠየቅ የበኩሌን ለማድረግ በጣም ደስተኛ ነኝ። በወያኔ...
by Abere
11 Jul 2020, 17:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ
Replies: 30
Views: 1408

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም) ያበሻ ዘር ላለፈው ግማሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው። መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕ...
by Abere
11 Jul 2020, 16:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ
Replies: 30
Views: 1408

Re: ራስ ጥበቃ በፈረቃ፤ የጄኖሳይድ አርማጌዶን በኢትዮጵያ

(ራሱን ማይጠብቅ ሕዝብ ራስ ገዝ ሊሆን አይችልም) ያበሻ ዘር ላለፈው ግምሽ ምዕተ አመት ስለ ራስ ገዝነት ሲዋጋና ሲታመስ ኖሮዋል። ዛሬ ላይ ቆመን በእውነት ኢትዮጵያዊያን ራስን መግዛት ምን ማለት እንደ ሆነ ያውቃሉን ብለን ብንጠይቅ መልሱ አሳፋሪ ነው። መላ ያበሻ ዘር በድህነት፣ በድንቁርና፣ በበሽታ፣ በቁጣ፣ በአረመኔነት የሚታመሰው ራሱን መግዛት የማይችል፣ ሰባዊነት ምን እንደ ሆነ ገና ያልገባው ፣ ከሳይንስና ቴክኖሎጂ የማይተዋወቅ ፣ ሰርዓት አልባ በመሰረቱ ፕሪሚቲቨ ሕ...
by Abere
11 Jul 2020, 11:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ ነፃ እርምጃ እንዲወሰድ አዘዘ
Replies: 4
Views: 609

Re: ሰበር ዜና: ዓብይ አህመድ በኦሮሞ ወጣቶች ላይ ነፃ እርምጃ እንዲወሰድ አዘዘ

https://www.facebook.com/Dr.peter.belayneh/videos/10157399615565658/ አል-ቄሮዎቹ መጀመሪያ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ናቸው ወይ። ምንም ከእነርሱ ጥያቄ ጋር ግንኙነት የሌለው ግለሰብን ህይወት ማጥፋት፣ንብረት ማውደም፣የባህል ቅርስ ማቃጠል፣ወዘተ ለእነሱ ማን የተፈጥሮ መብት አደረገው። በእግዜር አምሣል የተፈጠረ ሰው ህይወት እንድ ገደል ባልፈልግም አል-ቄሮ ግን በጣም መጠን አልፈዋል። ስለዚህ ዐብይ አህመድ ለብጥብጥ ሲወጡ ቀይ ሽብር ...
by Abere
10 Jul 2020, 17:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Breaking: qeeerroo ready to enforce Market boycott.
Replies: 7
Views: 513

Re: Breaking: qeeerroo ready to enforce Market boycott.

እነኝህ ወያኔዎች የአእምሮ በሽተኞች ናቸው። የግድ የኦሮሞ ወጣት ለዕልቂት ይነሣ ነው የሚሉት። መቼም ቄሮ እንዴ በፊቱ በሠላም ተከብሮ ወደ ቤቱ በህይወት እንደማይገባ መቶ በመቶ ያምናሉ። የቀይ ሽብር እራት ይሁን የኦሮሞ ወጣት ማለት ከበሽተኝነት በላይ በሽተኝነት ነው። በምዕራቡ ዓለም እነሱ ተደብቀው የድሃ ልጅ ሙቶ ስልጣን ይፈልጋሉ። በመጀመሪያ ወያኔ አብቅቶለታል በየትኛው መንገድ ነው የአማራን ክፍለ ሀገር አልፎ መሀል አገር የሚገባው - ዱሮ ቀረ። ከወደቁ በኋላ መንፈራገ...
by Abere
09 Jul 2020, 20:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)
Replies: 5
Views: 516

Re: Red Terror 2.0 (no joke, you can't make this up)

ይኸ ሰው የተናገረው ትክክል ነው። በእኔ በኩል አንድም ውሸት አልተናገረም። ታዲያ ዱላ እና ሜንጫ በየጊዜው እየጎተተ ሰው የሚያርድ፣ በቁም የሚሰቅል፣ የሰው ልጅ ቆዳ የሚገፍ፣ ብልት የሚሰልብ፣ ምንም ጥፋት የሌለባቸው ግለሰቦች ንብረት የሚያቃጥል ምንም ዓይነት መስተንግዶ ይደረግለት ትያለሽ - ኤደን። መንግሥቱ ኃይለማርያም የተናገረውም እውነት ነው። ወይ እኛ እንጠፋለን ወይ እነሱ ያለው። አሁን እኮ እናንተም ጠፍታችኋል - አለን ብላችሁ ከሆነ የላችሁም። መንግሥቱ ይበልጣችኋ...
by Abere
09 Jul 2020, 17:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Defense Minister prevented from attending funeral
Replies: 7
Views: 602

Re: Defense Minister prevented from attending funeral

የኸ ቁጭ በሉ የባህር ማዶ YouTube የኤርትራ ተቃዋሚ ተብዬ ነው ማለት ነው። ዘመዱ በሆነው በአጫሉ ቀብር እንዳይገኝ ለማ መገርሣ በኤርትራ ኮማንዶ ተባረረ ተብሎ ይዘገባል እንዴ ጎበዝ። ታዲያ ለማ አምቦ ከተከለከለ ለምን ሻሼመኔ አሩሲ ሄዶ አይቀብርም ነበር ሌሎች የሞቱትን። ዘገምተኛው ሁሉ እየተለጠፈ ጊዜውን ያጠፋል።
by Abere
09 Jul 2020, 07:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: TPLF from government to stealing neighbors internet wifi.
Replies: 0
Views: 436

TPLF from government to stealing neighbors internet wifi.

TPLF from government to stealing neighbors internet wifi. This like በፍሎረሰንት መብራት እራት ከመብላት ወደ ኩራዝ ጭስ መውረድ። በጊዜ ብዛት ኩራዙም አውሎ ንፋስ እፍ ብሎ ሊያጠፋው ይችላል።
by Abere
08 Jul 2020, 18:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: This surely will make us laugh: TPLF is gonna kiss Abiy Ahmed feet.
Replies: 0
Views: 411

This surely will make us laugh: TPLF is gonna kiss Abiy Ahmed feet.

This surely will make us laugh: TPLF is gonna kiss Abiy Ahmed feet.
by Abere
08 Jul 2020, 13:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግራይ ተገንጣይ (ነፃነት) ፓርቲ መሪ የሳተላይት ቴሌቪዥን እርምጃዎች፣ ለፓርቲው ከጠቅላዩ የተላከ ትልቅ ስጦታ ብሎታል. አባላት በገፍ እየተመዘገቡ ነው
Replies: 3
Views: 549

Re: የትግራይ ተገንጣይ (ነፃነት) ፓርቲ መሪ የሳተላይት ቴሌቪዥን እርምጃዎች፣ ለፓርቲው ከጠቅላዩ የተላከ ትልቅ ስጦታ ብሎታል. አባላት በገፍ እየተመዘገቡ ነው

ግን ይሄ ልጅ የስንተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ደግሞ አንድ ሰካራም ጠጃም አለ - በልምድ መምህር ማንምን የሚባል የወጌሻ መምህር ልበለው የቆጥ የባጡን የሚቀባጥር። እነኝህ ናቸው ደግሞ የወያኔዎች አራርሣ እና ጋቢሳዎች። የጨነቀው ሰው እርጉዝ ያገባል። ወያኔ ለካስ ቅል እራስ ነች - ወይ ጊዜ አስተዛዘበን። የወያኔ ነገር አከተመ። እንግድህ YouTube እንዴ እን ዮኒ ማኛው መለጠፍ ብቻ ነው - ከጣብያ ላይ ተራገፉ።
by Abere
08 Jul 2020, 13:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: we should give credit to agame for successfully turn the table by restoring Tigrai Tv and DW, averting media blackout.
Replies: 5
Views: 591

Re: we should give credit to agame for successfully turn the table by restoring Tigrai Tv and DW, averting media blackou

We are living in the era of you-tubers, informal social/ mob media channel. This is one of the informal you-tuber channel.Honestly, I am laughing at this sewerage rats. Already ፈንቅል is celebrating its victory for controlling the regional Media of mass communication. This is happening on TPLF's dead ...