Search found 292 matches

by Meleket
Today, 03:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ
Replies: 40
Views: 12190

Re: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ

የኒህን ቆፍጣና የታሪክና የስነጽሑፍ አርበኛ ተስፋሚካኤል ትኩእ ታሪክ ምዕራፍ 31 ደርሰናል፡ ስለ ድንቁ ዲፕሎማት ሎሬንሶ ታእዛዝ ገድል ከባህር በጭልፋም ያቋድሱናል። መልካም ንባብ። :mrgreen: “የተስፋ ሚካኤል ትኩእ መጨነቅ እየተጨመረበት ሔደ። የእንግሊዝም መንግሥት ባለሥልጣኖች ከኢትዮጵያ አርበኞችና በየሀገሩም ስደት ተሰደው ካሉትም ጋር በጽሕፈት እንዳልላላክ በቁጣ ከልክለው፣ አጥብቀውም በስውር ስለተጠባበቁኝ ከፍ ያለ የማያቋርጥ ስጋት ጣለብኝ። የመረረ ንዴት መናደ...
by Meleket
16 Nov 2019, 04:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ
Replies: 10
Views: 1655

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

ወዳጄ ‘ጠቢቡ Ethoash’፡ አርአያን ቴዎድሮስ፣ ወልደሚካኤልን ደግሞ አሉላና ዮሃንስ አጭበረበሯቸው። ቴዎድሮስ ዮሃንስን በዋስ ፈታቸው፣ ሚኒልክም ተእስር አፈትልከው አመለጡት። እርግጥ ነው ቴዎድሮስን እንግሊዞች ሊገድሉት ሲመጡ፣ ዮሃንስ ቢያንስ ቢያንስ ጭራዉን እየቆላ መንገድ ከመምራት ይልቅ ገለል ማለትም ይችል ነበር እኮ። ዮሃንስ የዋጎቹን አጤ ዓይን መጎልጎሉ እጅግ በጣም ኢሰብአዊ አሳዛኝና አጸያፊ የጭካኔ ድርጊት ነው። ዮሃንስ በጎጃሞቹም በወሎ ምስሊሞችም ላይ ብዙ ግ...
by Meleket
15 Nov 2019, 09:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግሥትና ሃይማኖት - ሳይንሳዊ ጥናት
Replies: 16
Views: 5078

Re: መንግሥትና ሃይማኖት - ሳይንሳዊ ጥናት

ዘመናዊ ዓለምና፡ ብዙኅነት (Modern Pluralism ) ይህ ዘመናዊ ዓለምና ወቅት በማለት እየጠቀስነው ያለነው የታሪኽ ወቅት፣ በርካታ ሃሳቦች የፈለቁበትና የተስፋፉበት ዘመን ነው። (modern age pluralism ይባላል)። የፕሮተስታንት ለውጥ የተቃወመው ፣ በምድራዊና መንፈሳዊ ጕዳዮች ላይ የነበረን የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሥልጣንና ቀዳሚነትን ብቻ አይደለም፣ እንዲያውኑም ገደብ-አልቦ ሥልጣን ለጨበጡት ለነገሥታቱ (absolute monarchs) ልዩ ምቹ ስፍራ አመቻቸ...
by Meleket
15 Nov 2019, 04:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ
Replies: 10
Views: 1655

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Meleket የፈለጉትን ያርጉ ጦሳቸው ለእኛ አለደረስንም፣ ለአጤ ሚኒሊክ ጦስ ግን አሁንም እያባላን ነው። ኤርትራ ውስጥ የስሩት ጦስ ሚሊዬኖችን አጋደለ። ጅቡቲንም አሳጣን ጦሱ ሁለት ሚሊዬን ዶላር ያስከስረናል። አሁን አባይ ወሃ ላይ ነብስ ወጪ ነብስ ግቢ እያልን ነው ። ታድያ ጦሱ ለአሁኑ አይደለም ለሚቀጥለው ትወለድ ይተርፋል። ለዚህ ነው አጤ ዬሐንስ ከሚኒሊክ የሚለዩት ጦሳቸውን አላስተላለፉብንም። ... እንዳልኩህ የሚኒሊክን ታሪክ የምናወራው እኮ አጤ ዬሐንስ አስረዋቸው...
by Meleket
14 Nov 2019, 09:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ
Replies: 10
Views: 1655

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

.... ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ አቦቷ ብሔረ ፅጌን መስራች ነው ።.... ያንተ ዻወሎስ ሞኞ ሚኒሊክን አግዝፎ ሲነግረን እጅ እና ጡት እንደቆረጡ አነገረንም አባይን ኤርትራን ጁቡቲን ለነጫጩባ መሽጣቸውን ያለምንም ክፍያ አንዳንዴም አልነገርንም። ደርቡሾች ሲወጉን አፄን ዬሐንስን አልረዳቸውም እመጣለሁ እያለ አስገደላቸው። ሚኒሊክ በጣም ከዳተኛ ነው ኤርትራኖችን እጅና እግራቸውን ቆርጦዋል ደግሞ አልቆረጤም በለኝ። ኦሮሞችንም ከአድዋ ደል በኋላ ጦሩን አዙሮ ወግቶቸዋል። አንዳንድ እ...
by Meleket
14 Nov 2019, 04:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ
Replies: 10
Views: 1655

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

here is ... ዻወሎስ ሞኞ ... all my life i was admired him as intellectual and i bought all of his book ... i dont deny his intelligent but ... መቸም እንደ እርስዎ እንደ ወዳጃችን እንደ 'ጠቢቡ Ethoash' :mrgreen: ግንዛቤ፣ እምዬ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጋዜጠኞች ለትውልድ ባበረከቱት አስተዋጽኦ፡ ለፍትህና ለህግ ልዕልና ስለሐቅ መራራ የግፍ ጽዋን በመጎንጨት በእምነትና በዓላማ ጽናት ሳያሰል...
by Meleket
13 Nov 2019, 03:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Be Ready For A Declaration of a New Republic!!!
Replies: 15
Views: 2255

Re: Be Ready For A Declaration of a New Republic!!!

እናንተ .... ታድያ ዘመኑ ምስጋና ይግባው ማንም ማታለል አይችልም አንዴ ወል ከተፈራረም በኋላ ። ለምን ብትል ሁሉም ነገር በአሻራና በጂፕየስ የመዘግባል እናም ማንም ማንንም ከዚህ በኋላ ማታለል አይችልም። ... ይህም ስለሆነ ነው ኤርትራዉያን፡ ወያኖቹን ሆነ የኢትዮጵያን መንግሥትን፡ የፈረማችሁትን ውል ተግብሩት፣ በውሉ መሰረት ቁልጭ ብሎ በተገለጸው የጂፒኤስ (ዝንግሪርና ማእገር) መሠረት ድንበሩንም ሳታንገራግሩ መሬቱ ላይ አስምሩ እያሉ፡ ማንም ሊሸሽበት የማይችለውን ፍ...
by Meleket
12 Nov 2019, 11:11
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Be Ready For A Declaration of a New Republic!!!
Replies: 15
Views: 2255

Re: Be Ready For A Declaration of a New Republic!!!

እናንተ .... ታድያ ዘመኑ ምስጋና ይግባው ማንም ማታለል አይችልም አንዴ ወል ከተፈራረም በኋላ ። ለምን ብትል ሁሉም ነገር በአሻራና በጂፕየስ የመዘግባል እናም ማንም ማንንም ከዚህ በኋላ ማታለል አይችልም። ... ይህም ስለሆነ ነው ኤርትራዉያን፡ ወያኖቹን ሆነ የኢትዮጵያን መንግሥትን፡ የፈረማችሁትን ውል ተግብሩት፣ በውሉ መሰረት ቁልጭ ብሎ በተገለጸው የጂፒኤስ (ዝንግሪርና ማእገር) መሠረት ድንበሩንም ሳታንገራግሩ መሬቱ ላይ አስምሩ እያሉ፡ ማንም ሊሸሽበት የማይችለውን ፍ...
by Meleket
12 Nov 2019, 10:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ
Replies: 10
Views: 1655

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

አረ በናታቹሁ ጋዜጠኛ እያላቹሁ አትቀልዱብን ። ከየትኛው ኮለጅ ተምረው ነው ጋዜጠኛ የሆኑት ። .... “ ካብ ምህሮ፡ ኣእምሮ! ” :mrgreen: ሲሉ ያገራችን ሰዎች እውነት አላቸው። ለአብነት፦ http://2.bp.blogspot.com/-5_Tc0QBnbF0/U9QDA2xUyCI/AAAAAAAAHn0/SdI_CtmdmT8/s1600/paulos+1.JPG http://www.minnesotaselassie.org/5k/index.php/78-newsfeed/86-%E1%8C%B3%E1%8B%8D%E1...
by Meleket
09 Nov 2019, 02:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም!
Replies: 0
Views: 792

ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም!

የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንዲሉ፡ ለደፋሩ ጠያቂ የተሰጠው ይህ ረቂቅና በጥበብ የተገነባ ስልጡንና ድንቅ አመላለስን ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም። መልስ ማለት እንዲህ ነው እንጂ! :mrgreen:

http://aigaforum.com/current-issue/Ato_ ... 110719.mp3

እንቅጩን ነገረው፣
ዮሃንስ ቧያለው!!!
:mrgreen:
by Meleket
08 Nov 2019, 08:39
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ
Replies: 40
Views: 12190

Re: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ

Aite meleket wedajachin, Your hero was an ethiophile same as zeray deres or aman andom or bereket simon. They were more ethiopians than the ethiopians themselves. ክቡር ሓውና ኣይተ kerenite ሓቅኻ ኢኻ ኣይተጋገኻይ፤ እዞም ተጻይ ፋሽስት ምስ ኢትዮጵያዉያን የኅዋትና ኮይኖም ልተጋደሉን ልጸዓቱን ኤርትራዊ ሓርበይና ክቱር ፍቕሪ ኢትዮጵያ ኔሩዎም ኢዩ። እቱይ ናይቱይ ግዜ ንቕሓ...
by Meleket
07 Nov 2019, 10:14
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.
Replies: 6
Views: 2301

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

"ዐማራ ሥርቆት ነው" ያሉት፡ እኒያ ‘An astute observer’ የተባሉት፡ በ Abdelaziz የተጠቀሱት ዜጋ ይችን ጽሑፍ ሲያነቡ ምን ይሉ ይሆን? :lol: “ማሌሊት፡ ንኤርትራ ዝጸሞኽሞ ዕረ፣ መሪሩኩም’ዶ ሓቅነት ምስ ሰዓረ፣ ወሓጥዎ እምበር ናበይ ድሕር ድሕሬ፣ ናበይ ድሕር ድሕሬ?” ነበር ያለው ያገሬ መረዋ ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ! :mrgreen: http://www.goolgule.com/an-amount-equivalent-to-the-ethiopias-six-year...
by Meleket
07 Nov 2019, 09:09
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The number of dead killed after Meshreffet's criminal comment in parliament exceeds 1000.
Replies: 7
Views: 1254

Re: The number of dead killed after Meshreffet's criminal comment in parliament exceeds 1000.

የቀድሞው ጠቅላይ ጣዲቁ መለስስ ምን ያደርጉ ነበር። ጎልጉሎች ደግሞ እንዲህ ሲሉ አስተውለናቸዋል! ሚዛናዊ ለመሆን መቸም ሁሉን ማንበብ ደግ ነው። :mrgreen: http://www.goolgule.com/meles-was-enthroned-on-300-skulls-and-bones-of-oromos/ መለስ በ300 ዜጎች አጽም ላይ ነግሦ ተገኘ፤ አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው! November 1, 2019 04:09 pm by Editor የዐቢይ ንግግር አምቦን ወደ ቀልቧ መልሷታል የትግራይ ሕ...
by Meleket
07 Nov 2019, 08:36
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ
Replies: 40
Views: 12190

Re: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ

ዝከበርካ መለከት ወይ ምልክት፡ እዞም ሰብኣይ ናይ አየነይቲ ሃገር አርበኛ ወይ ሓርበኛ እዮም ኔሮም፧ ኣቶ ተስፋሚካኤል ትኩእ ናይ አየነይቲ ሃገር አርበኛ ወይ ሓርበኛ እዮም ኔሮም፧ ናይ ዓደቦኦም ሃገሮም ኢትዮጵያ፧ ወይሲ ናይ ዓደቦኦም ሃገሮም ኤርትራ፧ ቍሩብ ተደናጊረ ኣለኹ። ኽቡር YAY ሓወይ ጽቡቕ ሕቶ ሓቲትካ ኣሎኻ። መልሱ ኣነ ዛይዀንኩስ ባዕልኻ ነቱይ ዛንታ ሃሰስ ቢልካ ክትረኽቦ ምሓሸ ነቢሩ። ሓሳበይ ካብ ሓተትካኒ ግና ከም ርድኢተይ እዞም ሐርበይናዊ ኣቦ ተጻይ ገበ...
by Meleket
07 Nov 2019, 03:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ
Replies: 40
Views: 12190

Re: ተስፋሚካኤል ትኩእ (1892 – 1964)] - ወለዶና ክነቦ ዝግባእ መኽዘን ታሪኽ

የኒህን ቆፍጣና አርበኛ ታሪክና እሳቸው ያሞገሷቸው፡ ለፋሽስት ጣልያን ባንዳ አንሆንም እምቢ አሻፈረኝ ብለው በዱር በገደሉ የተጋተሩትንና የተናነቁትን ቀደምት፡ የነ ኮሎኔል አድኃኖም ክፍለእዝጊ የነ አቶ ገብረመድኅን ወልደሥላሴና አቶ አብርሃ ክፍሉ እንዲሁም የነዘርሀንስ ወልደ ስላሴና፤ ዘራኤ ሠናይ ናይዝጊ ሄናንና የመሰሎቻቸውን ታሪክ ከሱዳኑ የስደት ቆይታቸው ጋር አያይዘው ያስኮመኩሙናል፣ አርበኛው ተስፋሚካኤል ትኩእ። መልካም ንባብ። :mrgreen: “ምንም እንኳ እኔን ከነ...
by Meleket
06 Nov 2019, 08:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Pope Francis asks for prayer for persecuted Christians in Ethiopia [CNA]
Replies: 15
Views: 2184

Re: Pope Francis asks for prayer for persecuted Christians in Ethiopia [CNA]

የራሷን አበሳ በሰው ላይ አብሳ።” ሲባል አልሰሙም እንዴ ወዳጃችን? ለምን ያልተጻፈ ያነባሉ’ሳ? ኧረገኝ ምን ነካዎ፣ ባባጃሌው! :mrgreen:

እኛ ያልነው አሁንም ጮክ ብለን የምንደግመውን ነው። እርስዎ ካሻዎ እውነት ወይ ውሸት ይበሉ።

አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል።

ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቅንቁ።

ቋቅ ቢልዎትም አንድ እንጨምርልዎ

አብ ሲነካ ወልድ ይነካ!
by Meleket
02 Nov 2019, 05:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.
Replies: 6
Views: 2301

Re: Agames are dreaming to swallow Eritrea.Who will go down first, Isayas or sibhat Nega? No one believe them.

አሄሄ ወዴት ወዴት? ጎረቤቶቻቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁትና ለማተባቸው የሚመሰክሩት ኤርትራውያን የመሃል ዳኞችና የመስመር ዳኞች ‘ፋወል’ ሲሰራ እያዩ መች በዝምታ ያልፉና! አሄሄ። "ያዝ እንግዲህ እኔ የሥላሴ ባርያ" ይሉ ነበር አባ ደመናው! :mrgreen: ዐማራ ታሪኩን ቀብሮት ቆይቷል- ምክንያቱም ዐማራ ሁሌ ሸፍጥ እንጂ የሥራ ውጤት የለውም፡፡ እኛ ምናውቀውና ታሪክ የሚመሰክረው ግና እስጦቢያ የምትባለውን አገር ከመናድና ከመበታተን አድኖ ህይወቱን እየገበረላት በላቡና በአ...
by Meleket
01 Nov 2019, 03:19
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መንግሥትና ሃይማኖት - ሳይንሳዊ ጥናት
Replies: 16
Views: 5078

Re: መንግሥትና ሃይማኖት - ሳይንሳዊ ጥናት

የጀላስዩስ ትምህርት ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የጳጳስ ጀላስዩስ ትምህርትም አልተረሳም፤ በ1953 እ.አ.አ. ፕዮስ 12ተኛ የልዮን 13ኛ ሃሳብን ሲተነትኑ እንዲህ ብለዋል- “የጀላስዮስን ትምህርት የሚያንጸባርቀው የልዮን 13ኛ ሓሳብ፣ የቤተክርስትያንን ትምህርትና ሓሳብ ነው የሚያንጸባርቀው፣ ሊባል ይቻላል። ...አንዳንድ ሁኔታዎችን ወደ ጎን ትተህ፣ በመጀመሪያው (ሚለንየም)ሽሕ ዓመታት ይህ ሓሳብ ነግሦ ነበር ...አብዛኞችም ይህን ሓሳብ ይደግፉ ነበር” (መስከ. 24/1995)...
by Meleket
31 Oct 2019, 02:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: 'አይ ኤስ እስልምናን ይወክላልን?' የሳይበር ኢትዮጵያዉ ጎነጠ እንደጻፈው - ለግንዛቤና ለውይይት ለመማማርና ለመተራረም
Replies: 6
Views: 1918

Re: 'አይ ኤስ እስልምናን ይወክላልን?' የሳይበር ኢትዮጵያዉ ጎነጠ እንደጻፈው - ለግንዛቤና ለውይይት ለመማማርና ለመተራረም

የዚያኛው ዘመን ‘አደፍርስ’ ፍጻሜ ምን ይመስል ነበር? ግራኝን ማለትም ‘ካህናትን ገሎ ቤተክርስትያን የሚያቃጥለው አደፍርስን’ ፖርቱጋላዊ ወታደሮች እንዳጋደሙት የታወቀ ሆኖ ሳለ፤ የዘመናችን ምርጥ የታሪክ ተመራማሪ ሊቀሊቃዉንቱና በጭፍን ፍላጎት ብቻ ያላንዳች ጭብጥ ታሪክን ሊጠመዝዙ የሚሹት መምህር ገብረኪዳን ደስታ ፡ ( ዴብተራ ፍስሃ ጊዮርጊስ “አደፍስርን” ያጋደመው ኢትዮጵያዊ ወታደር ነው ብለው እንደተረኩ፣ ይልማ ዴሬሳም “አደፍርስን” ያጋደመው ደገሌሺያ የተባለ ፖርቱጋ...