Search found 782 matches

by Tintagu wolloye
28 Oct 2018, 01:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ህወሀት ራሱን በማይወጣው ጦርነት ውስጥ ለመዝፈቅ ራያ ላይ ትንኮሳውን ቀጥሏል።ግቡ በወልቃይት እንዳደረገው ህዝቡን አፈናቅሎ መሬቱን መያዝ ነው( ትንታጉ)
Replies: 6
Views: 568

Re: ህወሀት ራሱን በማይወጣው ጦርነት ውስጥ ለመዝፈቅ ራያ ላይ ትንኮሳውን ቀጥሏል።ግቡ በወልቃይት እንዳደረገው ህዝቡን አፈናቅሎ መሬቱን መያዝ ነው( ትንታጉ)

አጥንተው ይመልሱ።የጨበጣ ወሬ አይፈይድም።እኔም ከቁብ አልቆጥረው። የእኔ አቋም፣ 1) አማርኛ ተናጋሪ፣ኦሮምኛ ተናጋሪ፣ትግርኛ ተናጋሪ የሆነውም ሆነ የተደረገው ስለቋንቋ ተናጋሪነቱ እንጅ ስለማንነቱ መናገሩ ብዙም አያስኬድም። ብሄርና ቋነቋ አይምታታ።አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞ (ለምሳሌ ወሎ ውስጥ) ፣ኦሮምኛ ተናጋሪ ጉራጌ (በዛሬዋ አርሲ፣በቀድሞዋ ፈጠጋር) ፣ትግርኛ ተናጋሪ አገው( በድሮው አቅ ሹም፣በዛሬው አክሱም)፣አማርኛ፣ተናጋሪ አገው (በዛሬው ላስታ፣ጎንደርና ጎጃም) ወዘተ አለ...
by Tintagu wolloye
27 Oct 2018, 18:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ህወሀት ራሱን በማይወጣው ጦርነት ውስጥ ለመዝፈቅ ራያ ላይ ትንኮሳውን ቀጥሏል።ግቡ በወልቃይት እንዳደረገው ህዝቡን አፈናቅሎ መሬቱን መያዝ ነው( ትንታጉ)
Replies: 6
Views: 568

ህወሀት ራሱን በማይወጣው ጦርነት ውስጥ ለመዝፈቅ ራያ ላይ ትንኮሳውን ቀጥሏል።ግቡ በወልቃይት እንዳደረገው ህዝቡን አፈናቅሎ መሬቱን መያዝ ነው( ትንታጉ)

" ራያን ራዩማ" ይላል የራያ ሰው ስለ ራያ፣ስለ ወገኑ ሲናገር። ራያን ራዩማ ኦሮምኛ ሲሆን ትርጉሙ " ራያ ራያ እንጅ ሌላ አይደለም፣አንድ ራያ እንጅ ሁለትና ሶስት ራያ የለም፣የራያ አንድነት ለጥያቄ አይቀርብምዐ የሚል ነው። ራያ አዘቦ ሆነ ቆቦ፣ማይጨው ሆነ ውጫሌ " ራያንራዩማ!!!!" ስረወ መሰረቱ የአንጎት ስረወ መንግስት ነው።ከአምባሰል ተነስቶ ቡግናን በምእራብ፣አፋርን በምስራቅ፣ዋድላን በደቡብ፣እንደርታና ሳምሬን በሰሜን በማድረግ የተንጣለለው ቦታ ነው፣ አንጎት። አን...
by Tintagu wolloye
26 Oct 2018, 07:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ።በማን እናመካኝ? (ትንታጉ  ዘወሎ)
Replies: 3
Views: 340

Re: ያራዳ ልጆች ወግ።በማን እናመካኝ? (ትንታጉ  ዘወሎ)

Ha!!!Ha!Ha!
የመለስ ዜናዊ የጡት ልጅ ደ-ግ-ነ-ት ወደግራ ስትነበብ
ት-ነ-ግ-ደ-፣ትርጉምህ ደግሞ የግራይ ጻ አውጭ ንባር ጋፊ ነውና
ልሳቅብህ!!!
ግልብጥ ነህና

by Tintagu wolloye
25 Oct 2018, 13:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ።በማን እናመካኝ? (ትንታጉ  ዘወሎ)
Replies: 3
Views: 340

ያራዳ ልጆች ወግ።በማን እናመካኝ? (ትንታጉ  ዘወሎ)

ጌታቸው አሰፋና አባይ ጸሃየ ወደ ደብረጽዮን ቢሮ ገቡ። ጌታቸው “ የራያና ወልቃይት ጉዳይ በእዚህ አያያዝ ከቀጠለ ትግራይ ተጨማትራ ያው ወደነበረችበት ጥንጫ ምድርነቷ መመለሷ እንደሆነ የታየህ አልመሰለኝም፣ደብሬ ።” “ምናለ እንደ ሴት “ደብሬ” ብለህ ባትጠራኝ? ዶክተር ማለቱም ይቅር---” “ ወንድነትህንማ በቆዳ አልፊነት  አስመስክረሃል። ዶክተሬትህም “ዶክተር  ፖርን’ ያስባለህ ለዚህ ነው።” “ እኔስ ቆዳ አለፋሁ።አንተስ?   ‘ጌታቸው አሰፋ፣    ከጀብዱ ቆጥሮት  ቆለ...
by Tintagu wolloye
09 Oct 2018, 10:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)
Replies: 6
Views: 516

Re: ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)

Tintagu, You are right on the money. Fatagar is actually, a Gurage name and means Agere-Tena like we say Alem-Tena, Alem-Gena. Fete, Fate, Fato means health, healthy and Gar is Ager. Fatagar (later Daro-current Asela) are to this day part of Gurage folk story. As you well know, The Zai (Zewai) Gura...
by Tintagu wolloye
08 Oct 2018, 10:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ግንቦት 7 እና መሰል ድርጅቶች ትጥቅ ሲፈቱ ኦነግ እስከ ትጥቁ እንዲንቀሳቀስ መፈቀዱ የኦሮሞ ፖለቲከኞችን እቅድ ሁለት ያመላክታል።(ትንታጉ ዘወሎ)።
Replies: 10
Views: 525

ግንቦት 7 እና መሰል ድርጅቶች ትጥቅ ሲፈቱ ኦነግ እስከ ትጥቁ እንዲንቀሳቀስ መፈቀዱ የኦሮሞ ፖለቲከኞችን እቅድ ሁለት ያመላክታል።(ትንታጉ ዘወሎ)።

መለስ ዜናዊ በአለው ነገር ሁሉ በአመዛኙ ተስማምቼ አላውቅም።ከለው ነገር መካከል ግን አንዲት ቅንጣት እውነት ይዤለታለሁ።ይሄውም “ዲሞክራት ነኝ ባይ የኦሮሞ ፖለቲከኛ ሲፋቅ በውስጡ ኦነግ ይገኛል” ያለው ነው።የመለስ ዜናዊ የብሃሪ ልጅ፣ ጀዋር መሐመድም በትክክል አስቀምጦታል።የኦሮሞ ድርጅቶች በብሔር ፖለቲካ ጉዳይ፣በአድሳባ ጥያቄ ጉዳይ ወዘተ ልዩነት የላቸውም።ጥያቄው “በተለያየ ስም የመጠራታቸው ፋይዳ ታዲያ ምንድን ነው?” ነው።እንዳልኩት የጎሳ ፖለቲካን የሙጥኝ ማለቱም፣የ...
by Tintagu wolloye
06 Oct 2018, 12:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)
Replies: 6
Views: 516

Re: ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)

The " yerabew [deleted] " style of the OLF can never led to political profits. AbebeB aka axumite and co. You cannot undo what happened in history. Let us see the Oromo expansion as a natural, positive socio- political phenomenon that mixed, remixed and unified the nation. Claims of land lotes as a ...
by Tintagu wolloye
05 Oct 2018, 16:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)
Replies: 6
Views: 516

ያራዳ ልጆች ወግ። ኦቦ በቀለ ገርባ እና ጉራጌ በአርሲ ላይ ሊኖረው የሚገባ ልዩ ጥቅም (ትንታጉ ዘወሎ)

“ኦቦ በቀለ ገርባ! ኦሮሞ በአዲስ አበባ ላይ ይዞታና ጥቅም አለው ብለሃል ይባላል።እርግጥ ነው።” “አወ እርግጥ ነው። “ “እንዴት ልትል ቻልክ ?” “እንዴት አልል?በል አሁን ተናግሮ ማናገሩን ተወውና ጥያቄህን ቀጥል።” “ጥሩ! ፈጠጋር ስለሚባል ስርወ መንግስት መቸም ሳታውቅ አትቀርም።” “አረ እኔ እቴ ? ለመሆኑ በየትኛው አገር ነው ያለው?” “ ‘የነበረው’ ማለት ይቀላል።እዚሁ ነው የዛሬው አርሲ። “እ???” “የጉራጌ ብሄረሰብ ያስተዳድረው የነበረ ነው።” “እና ጉዳዩን...
by Tintagu wolloye
04 Oct 2018, 01:57
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይድረስ ለአብይ አህመድ!!በሞራልና ግብረገብነት የላሸቀው የህወሓት ዋሻ ኢህአድግ እንጅ ሕዝብ አይደለም።ስድብ፣ዝርፊያ፣ሙስና፣ራስወዳድነትን 27አመት አስተምሯልና!!(ትንታጉ )
Replies: 2
Views: 202

Re: ይድረስ ለአብይ አህመድ!!በሞራልና ግብረገብነት የላሸቀው የህወሓት ዋሻ ኢህአድግ እንጅ ሕዝብ አይደለም።ስድብ፣ዝርፊያ፣ሙስና፣ራስወዳድነትን 27አመት አስተምሯልና!!(ትንታጉ )

ሺ ጊዜ ታጥቦ ያልጠራውና የማይጠራው፣ 27 ዓመት ሙሉ በሞራላዊ ብስበሳና ግማት ውስጥ የኖረው ኢህአድግ፣በዘረፋ፣ሙስና፣ኢ -ፍታዊነት፣ሥራ አጥነትን አስፋፍቶ፣ተስፋ መቁረጥን አንሰራፍቶና የስራ ሞራልን ገድሎ፣የሺሻ፣ጫትና መሸታ ቤቶችን በማስፋፋት ትውልድን የበከለው ኢህአድግ፣ የተረፈውን በማፈናቀልና በማሰደድ በዓለም ሕዝብ ዘንድ ስሙን ያስጠራው ኢህአዲግ ይህን ግፍ ቀማሽ ትውልድ በኢ - ሞራላዊነት ሲከስ መስማት ይከብዳል።ለመሆኑ ሙሰኛ ፣ግፈኛ፣ራስወዳድ፣ተሳዳቢና ባለጌ መሪ ሆኖ...
by Tintagu wolloye
03 Oct 2018, 11:01
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይድረስ ለአብይ አህመድ!!በሞራልና ግብረገብነት የላሸቀው የህወሓት ዋሻ ኢህአድግ እንጅ ሕዝብ አይደለም።ስድብ፣ዝርፊያ፣ሙስና፣ራስወዳድነትን 27አመት አስተምሯልና!!(ትንታጉ )
Replies: 2
Views: 202

ይድረስ ለአብይ አህመድ!!በሞራልና ግብረገብነት የላሸቀው የህወሓት ዋሻ ኢህአድግ እንጅ ሕዝብ አይደለም።ስድብ፣ዝርፊያ፣ሙስና፣ራስወዳድነትን 27አመት አስተምሯልና!!(ትንታጉ )

“በሞራልና ግብረገብ የወደቀ ማህበረሰብ ውስጥ ሆነን ሰላም፣ ፍትህ፣ ብልፅግናን ማረጋገጥ ከባድ ነው” – ዶ/ር ዐቢይ አህመድ። ሺ ጊዜ ታጥቦ ያልጠራውና የማይጠራው፣ 27 ዓመት ሙሉ በሞራላዊ ብስበሳና ግማት ውስጥ የኖረው ኢህአድግ፣በዘረፋ፣ሙስና፣ኢ -ፍታዊነት፣ሥራ አጥነትን አስፋፍቶ፣ተስፋ መቁረጥን አንሰራፍቶና የስራ ሞራልን ገድሎ፣የሺሻ፣ጫትና መሸታ ቤቶችን በማስፋፋት ትውልድን የበከለው ኢህአድግ፣ የተረፈውን በማፈናቀልና በማሰደድ በዓለም ሕዝብ ዘንድ ስሙን ያስጠራው ኢህአ...