Search found 468 matches
- 26 Mar 2022, 11:46
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት".."በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች"..ብርሃኑ ነጋ "አማራ ትምህርት አያስፈልገውም "። ዩሀንስ ቧያለው ዕጣ
- Replies: 2
- Views: 395
Re: "አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት".."በኦሮምያ ክልል አንድ ሴት የ12ኛ ተፈታኝ ሂሳብ 100 አመጣች"..ብርሃኑ ነጋ "አማራ ትምህርት አያስፈልገውም "አለ:ሐንስ ቧያለው
"አማራ ክልል በራሱ የህዝብ ቆጠራ ማረግ አለበት ".. ይህ ምክር የተሰጠው በEthio360(በኤርምያስ ) ነው:: አሪፍ ሃሳብ ነው::እኛን ያስቸገረን አሽከር እየሆነ የሚመጣው በጉ የአማራ ወኪል ነኝ የሚለው ብአዴን ነው:: ማንም መጣ ማን እነሱ ሁሌ አሽከር ናቸው:: ግን ለምን የህዝብ ቆጠራው በራሱ በክልሉ አይደረግም? ለምን ፌደራሉን ይጠብቃሉ? ===========================ብርሃኑ ነጋ === አማራ ትምህርት ምናምን አይሳፈልገውም ከጉራጌ ትምህርት ሊቀስም ...
- 26 Mar 2022, 11:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: 3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ፥- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግሬ የሚጠምደው ጦርነት ነው።
- Replies: 4
- Views: 450
Re: 3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ፥- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግሬ የሚጠምደው ጦርነት ነው።
3ኛው የብልጽግና-ኦነግ ሴራ:- ስንቄ አልቋል ጦርነት ማካሄድ አልችልም ለሚለው ወያኔ፤ የክረምት ስንቅ እና ትጥቅ በተኩስ አቁም ሰበብ ሊገባለት ነው። ሰኔ ግም ሲል ትግራይ በክረምት በሬ ሳይሆን የሚጠምደው ጦርነት ነው። ኦነግ-ብልጽግና በተደጋጋሚ ፋኖ እና የአማራ ልዩ ሃይል በማታለል ትጥቅ በማስፈታት የትግሬውን ወራሪ ከፊት እየመራ የእብሪተኞችን ፍላጎት በማሳካት ለመታረቅ ቢሞክርም አልተሳካለትም። በዚህ መካከል ወያኔ 27 አመታት የሰረቀው እና ጉድጓድ የደበቀው መሳርያ ...
- 21 Mar 2022, 16:10
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰለሞን ባረጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
- Replies: 12
- Views: 783
Re: ሰለሞን ባሬጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
I wish good luck for Solomon but yet how can you brag and brag every day non stop about Wurage this wurage that when you oppose ethnic federalism a system which gave and strengthened your Gurage identity and helped you to get intoxicated and brag about it day and night non stop as if that identity ...
- 21 Mar 2022, 15:49
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የጎሳ ስርዓትና የኢትዮጵያ ውድቀት
- Replies: 1
- Views: 256
Re: የጎሳ ስርዓትና የኢትዮጵያ ውድቀት
ዋናው መንደሬ ጎሰኛ ፌደራሊዝሙን "የጎሣ ሥርዓት" ብሎ ለማጣጣል ሲጋጋጥ ማየት ያስቃል 




ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት!
ልፋ ቢልህ ነው
ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት!
ልፋ ቢልህ ነው
- 21 Mar 2022, 15:39
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ጋላ አብይ አህመድ እና ካድሬዎቹ "እየበለጸገች ናት" የሚሉን ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች!!
- Replies: 2
- Views: 448
Re: ጋላ አብይ አህመድ እና ካድሬዎቹ "እየበለጸገች ናት" የሚሉን ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች!!
wedi
"ጋላ" የሚባል አህያ እናትክን ይንጫት!
አንት ልጋጋም የአህያ ዘር
ለተራቡትና ለተጨነቁት ድሃዎች ፈጣሪ ይድረስላቸው!
የናንተ ምላስ ዳፋ ግን ገና ህዝቡን ዋጋ ያስከፍለዋል።
ምድረ ለሀጫም መዓት ጠሪዎች!
"ጋላ" የሚባል አህያ እናትክን ይንጫት!
አንት ልጋጋም የአህያ ዘር
ለተራቡትና ለተጨነቁት ድሃዎች ፈጣሪ ይድረስላቸው!
የናንተ ምላስ ዳፋ ግን ገና ህዝቡን ዋጋ ያስከፍለዋል።
ምድረ ለሀጫም መዓት ጠሪዎች!
- 20 Mar 2022, 18:33
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ሰለሞን ባረጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
- Replies: 12
- Views: 783
Re: ሰለሞን ባሬጋ የሃይሌ ገብረ ስላሴ ምትክ
ለቆማጣ አንድ ጣት ብርቁ ነው
- 20 Mar 2022, 16:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ይሔ Horusን ብቻ ነው የሚመለከተው
- Replies: 0
- Views: 249
ይሔ Horusን ብቻ ነው የሚመለከተው
Please wait, video is loading...
- 20 Mar 2022, 14:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
- Replies: 18
- Views: 1150
Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
ታድዬለሁ ፤ ፍርፋሪ ሲወረወርልህ እንዲህ የጮህክ ፤ ዋናው ካዝና አራጋፊ ብትሆን ምን ለማለት እንደምትችል ማሰብ ያዳግታል ፤ ኦሮሞም ፤ አማራ፤ ጉራጌም ፤ሶማሌም ሌላውም እኩል እደል ፤ ሰጥተህ ከዚያ በኋላ ከፈተና መስረቅ የራቀ ፈተና አካሄደህ 100 % ኦሮሞ ተማሪ ቢያልፍ ችግር የለውም ፤ ነገር ግን እንዳንተ አይነቱ የሆድ ዳንሰኞች ያለበላቸው ቦታ ያካሉ ፤ ድድብናህን ካለመረዳትህ የተነሳ የምትመልሰው መልስ ከተጠየቀው ጋር እንኳን ግኑኙነት የለውም ፤ ደድቤአልሁ ታድያለ...
- 20 Mar 2022, 14:11
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
- Replies: 18
- Views: 1150
Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
ታድያለሁ! ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባላል! በኦሮሞ ተማሪዎች ብቃት የምታምን ከሆነ ይህ ሁሉ መንቀጥቀጥ ምን አመጣው? ሺመልስ የጉራጌ ድምጽ ለማግኘት የተለመደ የዉሸት መሰረት ድንጋይ የስቀመጠው የዛሬ አመት ነው ። እኔ ልንገርህ የዛሬ ስንት አመት ጀምሮ ጉራጌው ሳሙኤል ታፈሰ ወለጋ ውስጥ በራሱ ገንዘብ ት/ቤት አሰርቶ በራሱ ገንዘብ ያስተምራል ። እነጃዋር ስንት ግዜ ነው ፈተና እየሰረቁ አውጥተው የፈተና ግዜ የተቋረጠው? ዝም ብለህ ጠብቅ? እውነቱ ይወጣል! አንተ አ...
- 20 Mar 2022, 09:53
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "የጋላ መንጠራራት ከእኔ በላይ የለም ማለት ደብቁኝ ደብቁኝ ማለት ይመጣል ",,,, "120 ሺ የትግሬ ሴት ተደፍሯል"....
- Replies: 3
- Views: 414
- 19 Mar 2022, 14:24
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
- Replies: 18
- Views: 1150
Re: ትምህርት ሚንስትር ሚዛናዊ እና ከፓለቲከኞች ግፊት ነጻ መሆኑን ለህዝብ እና ለትውልድ ማረጋገጥ አለበት። ትሚ/ር እየተወቀሰ ነው።
አበረ፣ የት/ሚ የአማራ ተማሪዎችን ሆነ ብሎ ጥሏል የሚለውን ክስም በለው ፍርሃት ወደ ጎን አድርገን ስለ ጎሳው የት/ ስርዓት እናውራ። ፕሮፍ ብርሃኑ ይህን ስራ እስከ ያዘበት ግዜ ድረስ ብዙዎቹ ክልሎች በተለይ የኦሮሞ ክልል ፈተና ለተማሪዎቻቸው በመስጠት በገፍ ሲያሳልፉ ኖረዋል ። ይህ በፋክት የሆነና በዚያም ምክኛት ብዙ ፈተና የተቁረጠበት፣ የተላለፈበት ግዜ ነበር። ትምህርት የሚከናወነው በክልል መንግስት ስለሆነ ካንድ ሁለት ወር በፊት ፕሮፌር ብርሃኑ ይህን ጉዳይ አንስቶ...
- 19 Mar 2022, 10:58
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: አማራ ከተጠቀመበት የአሁኑ ግዜ በጣም የሚመች ግዜ ነው
- Replies: 1
- Views: 333
Re: አማራ ከተጠቀመበት የአሁኑ ግዜ በጣም የሚመች ግዜ ነው
አሁን ያለው አካሄድ እንዳይበላሽ ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: ትላንት አማራ በራሱ ልጆች ስልጣኑን ከእጁ እንዲወጣ አርግዋል :: አሁንም ያለው እዬዬ ምናልባት ከስልጣን የተሰናበቱትን መልሶ ለማስሾም ይሆናል: ለምን እንዲህ ያለ ጫጫታ በተወሰነ ወቅት በአማራ እንደሚበረታ አላቅም:: ምናልባት ከስልጣን የተነሱት ይሆኑ ይህን የሚያሳድሙት? በፊት ስልጣን ላይ የነበሩት አማራዎች ወይም የሚመጡት የአማራ ችግር ከመሆን የዘዘሉበት ወቅት የለምና እነሱ ተሰናበቱ አልሰናበቱ ማን ኬር ይሰጠዋ...
- 19 Mar 2022, 10:37
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዩኒቨርሲቲ የሚገባው በብቃት ፥ በብቃትና በብቃት ብቻ ነው።
- Replies: 0
- Views: 245
ዩኒቨርሲቲ የሚገባው በብቃት ፥ በብቃትና በብቃት ብቻ ነው።
አማራ ነጋጠባ ሁሌ ከእንቅልፉ ሲነሳ የሚያደርገው ነገር ... "ጓዳዬ ምናለ?" ሣይሆን "ኦሮሞ ጓዳ ምናለ?" ብሎ ወደ ኦሮሚያ አንጋጦ በማየት ነው ቀኑን የሚጀምረው። የኦሮሞው ጓዳው ከሞላ አማራ ሲያዛጋ ይውላል። የኦሮሞ እርሻው ካማረ አማራ ይንጨረጨራል ፥ በምቀኝነት አይኑ ደም ይለብሳል። የኦሮሚያ ተማሪዎች ውጤት ካማረም አማራ እንደተለመደው አይኑ ይቀላል። ፍራሽ አንጥፎ እዬዬ ሲል ይውላል። መድሎ ተደረገብኝ ይላል። (ፈጣሪ ያሣያችሁ! እንዴት ዓይነት የቀነጨሩ ሰዎች እን...
- 19 Mar 2022, 10:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Abiy's group leaked the video of burning of Tigrayans in Benshangul to pressure Amhara PP in Prosperity Party Assembly
- Replies: 1
- Views: 307
Re: Abiy's group leaked the video of burning of Tigrayans in Benshangul to pressure Amhara PP in Prosperity Party Assemb
sarcasm ጥሩ ልብወለድ ደራሲ ነህ። የናንተን የቁጭራዎችን ጭራቅነት ለመካድ ነው ይሄን ያህል መጋጋጥ? ለናንተ ለሰውበላ ነፍጠኞች ሰውን ማቃጠል አዲሳችሁ አይደለምኮ! በታሪካችሁ የነበረ ነው። ዓለም ማንነታችሁን አይቷል! ሰው በላ ጭራቆች! ጅብ የጅብ ዘር!! አብይ እንደዚህ ዓይነት ቆሻሻነት አይነካካውም። ለዚያውም የናንተ ፋንዶዎች ለመቆጣጠር? ምን ስለሆኑ ነው ይሄ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ተሂዶ ደሃ የሚፈጀው? ሰው በላ ጭራቅ አውሬ! የአማራን ጭራቅነት የአሁኑ ትውልድ አይ...
- 17 Mar 2022, 16:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: VERY RARE FAMILY PHOTOS: ዳንደና አያኖ ጉደታ AKA ጥላሁን ገሰሰ: 1) AS A CHILD WITH HIS MOTHER & 2) WITH HIS FATHER MR. AYANO GUDETA
- Replies: 6
- Views: 1504
Re: VERY RARE FAMILY PHOTOS: ዳንደና አያኖ ጉደታ AKA ጥላሁን ገሰሰ: 1) AS A CHILD WITH HIS MOTHER & 2) WITH HIS FATHER MR. AYANO GUD
Wow-what a picture for the legend. He was a copy of his dad. Nefs Yimar! But why the transformation from Dendana Ayana Gudeta to Tilahun Gesese? EPRDF, Akkam jirta? Fayya keetii? Perhaps due to a divorce - Dandana Ayana Gudeta aka Tilahun Gessesse - was brought-up with his step father [Ato Gessesse...
- 15 Mar 2022, 17:08
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: I think the bipolar pm of ethiopia intentionally married an amhara woman to show his oromo dominance.
- Replies: 1
- Views: 269
Re: I think the bipolar pm of ethiopia intentionally married an amhara woman to show his oromo dominance.
አማራዊ የፖለቲካ ትንታኔ!JudgementDay1234 wrote: ↑15 Mar 2022, 16:35And at the same time act as a friend of amhara to fool amharas.
ልጋጋም!
- 15 Mar 2022, 16:17
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: VOTE:Will Galla-Adwan Abiy Give ወልቃይት-ሑመራ 2 Cursed-Land-Tigray Ppl?!!! WEEY GUUD !!!
- Replies: 5
- Views: 489
Re: VOTE:Will Galla-Adwan Abiy Give ወልቃይት-ሑመራ 2 Cursed-Land-Tigray Ppl?!!! WEEY GUUD !!!
tarik Galla-Adwan Abiy Ahmed will try to give ወልቃይት-ሑመራ 2 Cursed-Land-Tigray Ppl. Rest assure if Galla-Adwan Abiy Ahmed try this, it will be the end of his reign. All Amharas will march to Addis Ababa to capture and burn this evil galla alive!! አራም! ምላሣችሁ አይሞትም አይደል!? እንደናንተ ያለ ሽንታም ሲፎክር ማየት 🤮
- 15 Mar 2022, 16:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Abiy Is Always Two Steps Ahead for the Simple Minded
- Replies: 1
- Views: 310
Re: Abiy Is Always Two Steps Ahead for the Simple Minded
የሆነውም ፥ የተደረገውም ፥ የሚሆነውም ... ፅንፈኛ አማራን ከመሃል ማውጣት ነው።
ሌላው ሟርትሽን ወደዝያ ላንቺው ... እኛ በሶ ጨብጠናል እንዴ እነሱ ይሄን ሲያደርጉ!?
ሲጀመር ማን አቅርቧቸው?
አሁን ጽንፈኞች ወያኔ ጥላቸው ወደነበረ መቀመቅተመልሰዋል። ኦሮሞ ካሁን በኋላ ገመዱን ያጠብቅባቸዋል እንጂ ተመልሰው ከገቡበት መቀመቅ አይወጡም። አበቃ! ለአራት ዓመታት አቅርበን አየናቸው።
ሌላው ሟርትሽን ወደዝያ ላንቺው ... እኛ በሶ ጨብጠናል እንዴ እነሱ ይሄን ሲያደርጉ!?
ሲጀመር ማን አቅርቧቸው?
አሁን ጽንፈኞች ወያኔ ጥላቸው ወደነበረ መቀመቅተመልሰዋል። ኦሮሞ ካሁን በኋላ ገመዱን ያጠብቅባቸዋል እንጂ ተመልሰው ከገቡበት መቀመቅ አይወጡም። አበቃ! ለአራት ዓመታት አቅርበን አየናቸው።
- 15 Mar 2022, 15:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. residents
- Replies: 15
- Views: 748
Re: Addis Ababa police is recruiting police officers to raise their number to 50,000 to be able to serve 6.8 mio. reside
ምድረ ልጋጋም ሰፋሪ! የኦሮሞን መሬት ገዝተህ የገባህ ይመስል ... እዚህ የትምክህት ልጋግህን ትዘራላችሁ?! አዲስ አበባ ላይ ከኦሮሞ መሬት ገዝተህ ሳይሆን ወረህና አፈናቅለህ ነው የሰፈርከው!!! መሬትና ሀገርህን ሂድና ደንበጫ እና አንኮበር ላይ ፈልግ! ፊንፊኔ ባለቤት አላት!!! ባለቤቷም ቱለማ ነው። ኦሮሞ ነው። እንኳን ፀጥታና መስተዳድሩን ልትቆጣጠር ... በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ ....ወደ መጣህበት የደንበጫ እና አንኮበር ገደል እንዳትወረወር ተጠንቀቅ! ለምላሣችሁ ል...
- 15 Mar 2022, 15:31
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ምድረ ከብድ (ክቡር ምደር) ጉራጌ የአባታችን ቅዱስ አቦ ማረፊያ ገዳም
- Replies: 5
- Views: 441
Re: ምድረ ከብድ (ክቡር ምደር) ጉራጌ የአባታችን ቅዱስ አቦ ማረፊያ ገዳም
Horus አያታችን (የእናታችን አባት) በ1904 ዓም ተወልደው ክርስትና የተነሱበት ደብር ምድረከብድ አቦ ነው። ይህን ታሪክ ከእናታችን እና ከሴቷ አያታችን እየሰማን አድገናል ። የአያታችንን የትውልድ ደብር እሱ ተመችቶት ሳያሳየን አልፏል። ይህን ታሪካዊ ደብር እና የአያታችንን ሀገር ለእናታችን እና ለአክስት አጎቶቻችን ለማስገብኘት እኛም ሄደን ለማየት ትልቅ ህልም አለን። አቡዬ ይርዱን! ታድያለሁ፣ ታስታውስ እንደ ሆነ እንደ ዛሬ ስለምድረ ከብድ አንስቼ ባባቴ ኦሮሞ ነኝ...