Search found 10292 matches
- Yesterday, 22:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Which Way Ethiopian? Ethnic Balance of Power !
- Replies: 7
- Views: 208
Re: Which Way Ethiopian? Ethnic Balance of Power !
Now you can see the thinking flaws of ethno-elites and the fallacy of ethnocracy. The Ethiopian state system consists of close to 90 ethnic groups each of which are potential players in the Ethiopian ethnic balance of power game. Actually, the behavior of these ethnic groups is explained by the well...
- Yesterday, 21:10
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Which Way Ethiopian? Ethnic Balance of Power !
- Replies: 7
- Views: 208
Which Way Ethiopian? Ethnic Balance of Power !
Just Substitute 'ethnic' for 'state'. Ditto, you got it! Going forward, our only solution is Individual Liberty + Ethnic Balance of Power !
- Yesterday, 20:48
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Amharas are doomed
- Replies: 9
- Views: 429
- Yesterday, 17:30
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Takele Uma should be removed from power
- Replies: 3
- Views: 182
- Yesterday, 16:59
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢትዮጵያ ምን አይነት ስርዓት ይሻላታል? የግለሰብ ነጻነት + የቡድኖች ሃይል ሚዛን = ስነ ስርዓት
- Replies: 2
- Views: 158
Re: ኢትዮጵያ ምን አይነት ስርዓት ይሻላታል? የግለሰብ ነጻነት + የቡድኖች ሃይል ሚዛን = ስነ ስርዓት
በፊዚክስ ውስጥ ጥቁር ቁስ (ዳርክ ማተር) እና ጥቁር ሃይል (ዳርክ ኤነርጂ) የሚባሉ ነገሮች አሉ ። ነገር ግን እነዚህ የማይታዩ ነገርና አይሎች ሙሉ ተፈጥሮና ምንነት እራሱ ፊዚክስ እንኳን አያውቃቸውም ። በሰው ልጆች አለም፣ በተለይም በማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ሳይንስ ውስጥ ጥቁር ኦነት (የጭለማ እውነታ) የሚባል ህሳቤም ሆነ ክስተት የለም ። ይህን እጅግ ዝቅተኛ የግንዛቤ ደረጃ እንኳን ያልጨበጡ በመቶ ሺዎች ሳይሆን በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ህዝብ በእልፍ አእላፍ ጦርነቶቻን ...
- Yesterday, 13:32
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
- Yesterday, 13:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
አሰግድ አመሰግናለሁ ። በልጅነቴ ባማርኛ ትርጉም ያነበብኩትን የዴል ካርኔጅ 'የሰው ጠባይና አብሮ የመኖር ዘዴ'ን አስታወስከኝ ። እኔም ውይይቱን ወደ ሌላ ርዕስ መለወጥ አልሻም እንጂ ባነሳሃው ቁልፍ ነጥብ ላይ ብዙ ማለት እችል ነበር። ግን አንድ ሁለት ነገሮች ነግሬህ ላቁም ። በሳይኮሎጂስቶች ፕሮፋይል ማድረጊያ መንገድ ከሄድን አቢይ አህመድ ከአባቱ ጋር ሳይሆን ከእናቱ ጋር አይደንቲፋይ የሚያደርግ ሰው ነው ። የአቋሙ መዋዠቅ የሚመጣው ከዚያ ፐርሰናሊቲ መሰረት ሊሆን ይችላ...
- Yesterday, 01:56
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ኢትዮጵያ ምን አይነት ስርዓት ይሻላታል? የግለሰብ ነጻነት + የቡድኖች ሃይል ሚዛን = ስነ ስርዓት
- Replies: 2
- Views: 158
ኢትዮጵያ ምን አይነት ስርዓት ይሻላታል? የግለሰብ ነጻነት + የቡድኖች ሃይል ሚዛን = ስነ ስርዓት
እኔ ሆረስ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም። ደሞም በዚህ አጭር አስተያየት ውስጥ ስለ ሕገ መንግስት ዝርዝር ይዘት ማንሳት አልሻም። አንድ ዘመናዊ የመንግስት አወቃቀር ሶስት ምድቦች ( ሕግ መወሰኛ፣ የፍትህ ና ስራ አስኪያጅ) ሊኖሩት እንደ ሚገባ በብዙዎች ተቀባይነት ያገኘ ሞዴል ነው። እንደ ስሙ ከሆነ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ እነዚህ 3 የመንግስት ቅርንጫፎች አሉ ። በጎሳ ፖለቲካ፣ በጎሳ ክልል፣ እና በጎሳ ፌዴሬሽን ስር እነዚህ 3 የመንግስት ቅርንጫፎች የአንድ ጎሳ መሳሪያ ስለሆኑና...
- 18 May 2022, 19:54
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Horus, here is a grasp of the reality on the ground
- Replies: 7
- Views: 303
Re: Horus, here is a grasp of the reality on the ground
ዲ ቲ ቲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት ጸንቶ የሚቆመው በሁለት መንገድ ብቻ ነው፤ (1) በዜጋዎች ፍቅር፣ ስብዕና (በጎሳዎች ሽኩቻ ሳይሆን) የቆመ ዘመናዊ ዴሞክራሲ ሲፈጠር ማለትም አሁን ያለው የትግሬ ቂጣ ተቃራኒ ፤ (2) የጎሳ ችኩቻ እስካለ ድረስ ደሞ በጎሳዎች የሃይል ሚዛን (ባላንስ ኦፍ ፓወር) ላይ የቆመ ኢዲሞክራሲ ሲኖር ብቻ ነው። ይህም ማለት የአማራ ጎሳ መጠንከር እራሱን ለመከላከልም ሆነ፣ የኢትዮጵያን ሃይል ሚዛን ለመጠበ እጅግ ጠቃሚ ብቻ አይደለም፣ አስፈላጊ ነው ...
- 18 May 2022, 19:38
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
DTT የኔ ህሳቤ የሎጂክ ስህተት ካለው ያን ስህተት አንድ ሁለት ብለው ማሰረዳት ያንተ ስራ ነው ። አንተ መለስን፣ ወያኔ ስቃወም ሁሉ ትቃወመኝ ነበር። ምን አይነት የፖለቲካ ጥቅም እንዳለህ ድሮ ጀምሬ አውቃለሁ ። እኔ የፖለቲካ ቲፎዞ አይደለሁም ። የራሴ የኢትዮጵያ አጀንዳ ይዤ ሌሎችን በዚያ አጀንዳ ልክቼ ኢትዮጵያን ሲያራምዱ ደግፌ ሲወድቁ የምቃወም ሰው ምሁር ነኝ። አቢይ አህመድን ዘ ቤኒፊት ኦፍ ዳውት ሰጥተነዋል! አቢይ ትልቅ የታሪክ እድል አግኝቶ ነበር ። በፍትነት እ...
- 18 May 2022, 15:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
አበበ ገላው መለስን የገደለበት ቀን 10ኛ አመት ዝክር፤ መልዕክት ለአቢይ አህመድ አሊ !
- 18 May 2022, 14:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
There is no physics without energy; there is no politics without power.
- 18 May 2022, 13:09
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 20
- Views: 727
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
sesame: በትክክል፤ ሰው በቢሄቪየሩ እንጂ በቃል አይለካም። ያኔ የሰራው ስራ የደበቀውን እውነት ገሃድ አወጣው። ያ ሁሉ አይተን ግን አቢይ 180 ዲግሪ ለምን ዞረ ለሚለው ምክኛት አይታወቅም ነበር ። ያ ምክያት ብርሃኑ ጁላና ደብረጽዮን ባሜሪካ ማካይነት የሆነ አፍሪካ ደሴት ላይ ያደረጉት ስምምነት መሆን አለበት ። አዲስ አምባአደር ዲሲ የተላከው፣ ያለም ባንክ አዲስ ብድር ወዘተ ከዚያ ጋር የተያያዙ ናቸው የኖሞር ንቅናቄና የኢትዮጵያ ሕዝብ አሜሪካ ውጡ ያለ ግዜ ነው አሜ...
- 18 May 2022, 03:36
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የአንድ ሕዝብ ዉበት የሚታወቀው በካልቸሩ ነው ! My Favorite Enshoshila Video!!
- Replies: 0
- Views: 112
- 18 May 2022, 03:22
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
- Replies: 5
- Views: 324
Re: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
ንበል እንከነ ! እንበል እምቢ !! ይዝጌር ነሽ ኢትዮጵያ ... ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር ነሽ!
- 17 May 2022, 22:51
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
- Replies: 5
- Views: 324
Re: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
እኔ ሳይንሳዊ የሆነ ማረጋገጫ ወይም ሌላ ሎጂክ አቅርቤ የማረጋግጠው ነገር አይደለም። ግን ከ1960 እስከ 2022 ባሉት ዘመናት ያለፉት ትውልዶች ሊያደርጉ የሞከሩት የጦረነትና የማያባራ እርስበርስ ውድመት ባንድ በኩል እና በሌላ በኩል ይህቺን አገር ለማፍረስም ሆነ ያሰቡትን ለመገንባት አለመቻላቸው የነዚህ ሁሉ ተገጣዮች ጥረት መጨረሻው የራሳቸው ውድቀት ይሆናል የሚል ጥልቅ ስሜት ነው ያለኝ። ትግሬዎች 17 +2 = 19 አመት ተዋግተው የመፍትሄ ጭላንጭል እንኳ የላቸውም። ትግ...
- 17 May 2022, 15:07
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
- Replies: 5
- Views: 324
Re: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
Lyce'e Guebre-Mariam Gari
- 17 May 2022, 14:19
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
- Replies: 5
- Views: 324
Re: ዘላለማዊ የጉራጌ ከዋክብት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች፡ ሃብተ ጎርጊስ፣ ባልቻ ሰፎ፣ ራስ ደስታ፣ ገብረ ማሪያም ጋሪ፣ በቀለ ወያ !!
የባንዳ ልጅ ከዳተኛ ሁላ ለምን በጉራጌ ላይ እንደ ሚቀኑኮ ልብ ብለን እናውቃለን !!
- 17 May 2022, 14:00
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️ እ̾ል̾ል̾ል̾ል̾ል̾ ♥️
- Replies: 26
- Views: 824
- 17 May 2022, 02:53
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የክስታኔ ጉራጌ የጎርደና ሴራ ዘጋቢ ፊልም
- Replies: 1
- Views: 179