Search found 1740 matches

by Horus
Today, 01:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Gurage Culture: ኬር፣ ሴራ፣ ወግ፣ ዬቦ፣ !!! ወልቂቴ ዩኒቨርሲቲ የነገው ሃርቫርድ፣ የነገው ኤምአይቲ !!!
Replies: 1
Views: 135

Gurage Culture: ኬር፣ ሴራ፣ ወግ፣ ዬቦ፣ !!! ወልቂቴ ዩኒቨርሲቲ የነገው ሃርቫርድ፣ የነገው ኤምአይቲ !!!

https://www.youtube.com/watch?v=-mvlh3FY-x8 እዚህ ክሊፕ ወስት የምታዩዋቸው የካልቸር ነገሮች የምንጣፍ አይነቶች ቅጭቀጨ ጂበ አንጮት ሴቶች ምንጣፍ ሲሰሩ የሳህን አይነቶች ዎጪት ደንጋሳ ጣባ ገለ የቅቤ ጥወ (ጽዋ) የሌማት ና እንቅብ አይነቶች ሰታቴ ኢፋ ሌማት ቁና (አንድ ወይም ትንሽ ማለት ነው) አገልግል የንስራ አይነቶች ሸጎጎ ጋን ሻማ ዶጮ ጥወ የቀንድ ማንኪያ አንቀፎ መደብ የጠፍር አልጋ የቆዳ ትራስ የሴቶች የእንጨት ትራስ ፤ ጊመ (የፌሪኦ ግ...
by Horus
Yesterday, 23:53
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጥያቄው የሰሞኑ ሽብር መፈንቅል ነውን አይደለም፣ የጎሳ ፌዴሬሽን ይፍረስ ወይስ ኢትዮጵያ ትፍረስ? የሚለው ነው !!
Replies: 1
Views: 211

ጥያቄው የሰሞኑ ሽብር መፈንቅል ነውን አይደለም፣ የጎሳ ፌዴሬሽን ይፍረስ ወይስ ኢትዮጵያ ትፍረስ? የሚለው ነው !!

የጎሳ ክልሎች ማእከላዊ መንግስት መታዘዝ እያቆሙ ነው ። ትላንት ትግሬ ነበር፤ ዛሬ አማራ ነው ፤ ኦሮሞ ባብዛኛው እምቢ ካለ ሰንብቷል ። ክልሎችህ በቅርቡ ኢትዮጵያን ያፈርሳሉ ። የጎሳ ፌዴሬሽን መውደቁ ብቻ ሳይሆን ገና አስከፊ የርስ በርስ ጦርነትና ዘር ማጥፋት ይጀመራል ። የጎሳ ፌዴሬሽን ከሞተ ሰንብቷል። እነ አቢይ አልሰማ ያሉት ሃቅ ይህ ነው ፤ በጎሳ ፌዴሬሽን ኢትዮጵያ እንኳንስ ዴሞክራቲክ ልትሆን ራሷ በጎሳ ጦርነት ትፈርሳለች ። የዘር ፌዴሬሽን ከትግሬ ሄጂሞኒ ወደ...
by Horus
Yesterday, 22:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?
Replies: 13
Views: 620

Re: የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?

አንድ ተግባር በሰው ከተፈጽመ አንድ አላማ ወይም ሞቲቭ አለው፤ ያንን ሞቲቭ ማወቅ ተግባሩን ለመረዳት ያለን ብቸኛ ዚዴ ነው ። ጄኔራል ጻእረን የገደለው ሞቲቭ ምንድን ነው? አንድ፣ የሱን ቦታ መያዝ የፈለገ ስው ነው ። ያ ደሞ ወይ ኦሮሞ ወይ አማራ ነው ። ሁለት፣የሱን ስራ ማስቆም የሚፈልግ ስው ነው። ጻእረ ሰራዊት አዝዞ አምራ አገር እንዳያሰፍር የሚፈልግ አምራ ወይም አሳምነው ጽጌ ነው ። ሶስት፣የአቢይ መዳከም የሚፈልግ ሰው ነው። ጻእረ ያቢይ አሽከር ነው፣ አቢይን ያጠ...
by Horus
Yesterday, 14:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?
Replies: 13
Views: 620

Re: የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?

info wrote:
Yesterday, 14:53
There was no coup, nada! That is the biggest bull crap!
That is why I called it 'mefenqile silTan' not mefemqile mengist.
by Horus
Yesterday, 14:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?
Replies: 13
Views: 620

የመሬትና የዘር ጥያቄ፡ ያማራ መፈንቅለ ስልጣን ለምን?

በፖለቲካ ሳይንስ ወስጥ አንድ መፈንቅለ መንግስት ለምን እንደ ሚደረግ የሚገልጹ ቲኦሪዎች አሉ፣ አራት ናቸው ። አንደኛው ድርጅታዊ ሞዴል ይባላል። የጦር ሃይሉ ያለው ድርጅታዊ ብቃት ከመንግስት ተቋማዊ ብቃት የላቀ ከሆነ ጄኔራሎቹ መንግስት አልቻለም ብለው ፈንቅለውት የፖሊታክውን ስልጣን ይይዛሉ። ሁለተኛ ማህበራዊ ሞዴል ይባላል። የአገሩ ማህበራዊና ፖለቲካዊ አወቃቀር ማለትም የሶሻል፣ የኢኮኖሚ፣ የመደብ፣ የጎሳ፣ የቡድን፣ ፖለቲካ፣ ርዕዮት፣ ተቋማት አወቃቀሮች በቅጡ መስራት ...
by Horus
22 Jun 2019, 21:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ለነገ ሲዘጋጁ ጉራጌ ጭልጥ ብሎ ተኝቷል
Replies: 26
Views: 1664

Re: ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ለነገ ሲዘጋጁ ጉራጌ ጭልጥ ብሎ ተኝቷል

ሳዳቻ፣ የጉራጌ ወጣት ምርጫ እንደሌለው የገበሬ ልጅ ለመጣው መንግስት ሁሉ ማገዶ የሚሆን እርካሽ ህይወት አይደለም ። ውትድር ከገቡ ምን ያህል ዝነኛ እንደ ሆኑ ከላይ ያልውን ስም ዝርዝር ተመልከት ። ይህም ሆነ ያ ጉራጌ ራሱን ዪከላከላል ። ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሃብተማሪያም ፤ የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ወደር የሌለው ጀግና ሜዳሊያ !! Tesfaye Habtemariam Brgadier General ( Air Born ) he was awarded the highest medal fo...
by Horus
22 Jun 2019, 13:42
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ለነገ ሲዘጋጁ ጉራጌ ጭልጥ ብሎ ተኝቷል
Replies: 26
Views: 1664

Re: ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ለነገ ሲዘጋጁ ጉራጌ ጭልጥ ብሎ ተኝቷል

ዛሬ መፈንቅለ መንግስት ባማራ ተሞከረ፣ ነገ በኦሮሞ ይደረጋል፣ ከዚያም ትግሬ፤ ከዚያም ጦርነት በትግሬና አማራ፤ ባማራና በኦሮሞ እያለ ይቀጥላል። በዚህ ወስጥ ሁሉ ጭልጥ ብለው የተኙት ጉራጌዎች ግራ ቀኝ ሲጠለዙ ይኖራሉ ማለት ነው !! ይህን ስሙ !

by Horus
22 Jun 2019, 12:59
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የነጃዋር ደካሞች በናዝሬት ኮንሰርት ያደሙበት ቴዲ አፍሮ በአፍሪካ ህብረት ሊሸለም ነው !!
Replies: 0
Views: 259

የነጃዋር ደካሞች በናዝሬት ኮንሰርት ያደሙበት ቴዲ አፍሮ በአፍሪካ ህብረት ሊሸለም ነው !!

ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያን የለወጠ፣ እየለወጠ ያለ አንድ ግዙፍ ሃይል፣ ግዙፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ የዘመናችን ሚኒልክ ነው !!

by Horus
22 Jun 2019, 11:51
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ፌዴሬሽን
Replies: 9
Views: 584

Re: የጉራጌ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ ማለቂያ በሌለው የዘር ፖለቲካና የጭለማ የእልቂት ጎዞ ወስጥ በምትቃወስበት በዚህ ሰአት አንድ የቀረ የዘመናዊ ስልጣኔ ማዕከል የጉራጌ ሃሳብ፣ የጉራጌ እሴት፣ የጉራጌ ካልቸር፣ የጉራጌ ኢትዮጵያዊነት ሞደል ነው ። ይህ ደሞ በጉራጌ ዙሪያ ላላችሁ ቅይጥ ጉራጌዎች ትልቅ ማሳሰቢያ ነው። ወደ ሰከነው የጉሪጌ ሰራ ወደ ጉራጌ ፌዴሬሽን ተመለሱ !! ኬር !!
by Horus
22 Jun 2019, 04:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ፌዴሬሽን
Replies: 9
Views: 584

Re: ኦሮሞ የተባላችሁ ጉራጌዎች ወደ ሰከነው ስኬታሙ ጉራጌ ግንዳችሁ ተመለሱ ፤ እነ ጂዳ፣ ገላን፣ ያዬ፣ በቾ፣ ማረቆ፣ ቀቤና፣ እነስልጤ፣ እነሃላባ ሌሎችም

ቀቤና ፡

አያችሁ ፖለቲካ ተፈለገውን ሊል ይችላል። ይህ ግን ዘላለማዊ ውብ የጉራጌ ሪዝም ነው። ዘመኞች ሽ ጊዜ ሊቀባጥሩ ይችላሉ ህዝቡ ግን ማንነቱን ይዞ የህው !!

by Horus
22 Jun 2019, 03:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ፌዴሬሽን
Replies: 9
Views: 584

Re: ኦሮሞ የተባላችሁ ጉራጌዎች ወደ ሰከነው ስኬታሙ ጉራጌ ግንዳችሁ ተመለሱ ፤ እነ ጂዳ፣ ገላን፣ ያዬ፣ በቾ፣ ማረቆ፣ ቀቤና፣ እነስልጤ፣ እነሃላባ ሌሎችም

እስቲ ወደ 12ኛውና 13ኛ ዘመን አስቡና እነዚህን የምስራቅ ጉራጌ ዉቦች እነ ዛይ፣ እነ ሃላባ፣ እነ አዘርነት፣ እነ ኡርባረግ እነ ስልጤ እንዴ እንደ ደረሱ እንዴ እንደ ረገጡ ገምቱ፣
ሃላባ ምስራቅ ጉራጌ


by Horus
22 Jun 2019, 03:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ፌዴሬሽን
Replies: 9
Views: 584

Re: ኦሮሞ የተባላችሁ ጉራጌዎች ወደ ሰከነው ስኬታሙ ጉራጌ ግንዳችሁ ተመለሱ ፤ እነ ጂዳ፣ ገላን፣ ያዬ፣ በቾ፣ ማረቆ፣ ቀቤና፣ እነስልጤ፣ እነሃላባ ሌሎችም

ልብ በሉ የዚህ ዘፈን አዝማች አዝማች ዬቦ ይላል ። አዝማች ማለትም፣ ዬቦ ማለትም ቱባ ጉራጌኛ፣ ቱባ ግዕዝ ቃላት ናቸው ። አዝማች ማለት ንጉስ፣ ጌታ፣ የጦር ጌታ ማልለት ነው ፣ ዛሬ ማለት ነው ። ዬቦ ቦ የሚለው ግዕዝ ሲሆን ሆነ፣ ይሁን፣ አለ፣ ኖረ፣ ማለት ነው። ልክ ዬቦ ላለ ስንል የበላይ ይሁን፣ ታላቅ ይሁን፣ ከፍ ይበል እንደ ምንለው ማለት ነው ። ማረቆ ጉራጌ ነው !!