Search found 3942 matches

by Horus
Today, 04:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመስቀል ስጦታ ከጉራጌ፤ አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ የሚቆየው ምን ቢያደርግ ነው?
Replies: 1
Views: 152

Re: የመስቀል ስጦታ ከጉራጌ፤ አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ የሚቆየው ምን ቢያደርግ ነው?

ማለትም ይህን የሰማይ ስባሪ ሚያክል ዉሸት ላጋልጥላችሁ !! ትግሬና አማራ ተፎካካሪ እንጂ እንደ ጎሳ ተደማሪ አይደሉም !! ትግሬ ካማራ አይደመርም፤ አማራ ከትግሬ አይደመርም ። ዉሸት! ዉሸት ! አምራና ኦሮሞ ተፎካካሪ ፣ ተወዳዳሪ ከባሰ ተጠጣሪ ከባሰ ተጎሻሻሚ እንጂ ተማማሪ አይደሉም ፣ አይሆኑም ። ኦሮሞ ኢትዮጵያን ኦሮሙማ ማድረግ ነው ሕልሙ ። አማራም ኢትዮጵያ አማራን እንድትመስል ነው ህልሙ !! ይህን ሚዋሹ ራሳቸው ላይ ነው ሚዋሹት !! ስለዚህ የኦሮማራ ሰባኪዎች የቅ...
by Horus
Today, 04:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የመስቀል ስጦታ ከጉራጌ፤ አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ የሚቆየው ምን ቢያደርግ ነው?
Replies: 1
Views: 152

የመስቀል ስጦታ ከጉራጌ፤ አቢይ አህመድ ስልጣን ላይ የሚቆየው ምን ቢያደርግ ነው?

እኔ ሆረስ ነኝ ጣጣ አላበዛም፣ ቃላት አልፈልጥም ! የኬር መስቀል ለኢትዮጵያ ! አቢይ አህመድ በፍልስፍና ደረጃ በዛፍና በጫካ መካከል ያለው ልዩነት ምን እንደ ሆነ ያቃል ። ግን ለሱ አስተዳደር ያለውን አግባብ ምን እንደ ሆነ አያቅም ። ባገራችን ሁኒታ ዛፎቹ ጎሳዎች ናቸው፣ ዛፉ ኦሮሞ ነው፣ ዛፉ አማራ ነው፣ ዛፉ ትግሬ ነው !! ባገራችን ሁኔታ ጫካው ኢትዮጵያ ነች ! ጫካው የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው ፣ አንድ ሕዝብ !!! አቢይ አህመድ ከፈለገ የራሱ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ...
by Horus
Yesterday, 16:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!
Replies: 1
Views: 190

Re: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!

እስቲ እዚህ ቪድዮ ውስጥ የሴቶቹ የጉራጌ ባህላዊ ልብስ ተመልከቱ ዉበት ማለት ይህ ነው ። ኤለገንስ ማለት ይህ ነው። ሲምፕል ማለት ይህ ነው ። ያ ደሞ በትክክል የጉራጌ ፐርሶናሊቲ ነው !!!

by Horus
Yesterday, 16:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!
Replies: 1
Views: 190

ጉራጌ የመስቀል ሕዝብ !! ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ የቱሪዝም ሚኒስትር በወልቂጤ ዬቦ ላንቺ !!!

በነገራችን ላይ ልብ ብላችሁ ከሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ እያንዳንዱ ጎሳ የራሱ የሆነ ያልባሳት አርማና ዲዛይን ፈጥሯል ። በእኔ ግምት በኢትዮጵያ ባንዲራ ብቻ ዲዛይ ተሰርቶ በሲምፕሊሲቲ እና በኤለገንስ ፍጹም ውብ ምልክት እንደጉራጌ አለባበስ ያለ የለም ። ይህን የለበሱ ባየሁ ቁጥር የሚሰማኝ ክብርና ደስታ ወሰን የለውም ። ጉራጌ የመስቀል ሰው፣ የኢትዮጵያዊነት አርአያ :!: የኬር መስቀል :!: :!: https://www.youtube.com/watch?v=7Q2KlapRaKo&pbjre...
by Horus
Yesterday, 03:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መስቀል ና አረፋ፡ እጅግ ታላቁ የጉራጌ ቃል ኪዳን ካልቸር
Replies: 1
Views: 284

መስቀል ና አረፋ፡ እጅግ ታላቁ የጉራጌ ቃል ኪዳን ካልቸር

ባሁን ወቅት የተለያዩት የጉራጌ ማህበረሰብ አባላት የኬርታ፣ የዱዓ እና የፈቸት ባህሎች በአንድ ቀና በአንድ አሳብ ለማክበር ፕላን እየተደረገ ነው። ይህ ምን ማለት ነውተ ድሮ ድሮ በአዲስ አመት ቀን የባህል እምነት መሪዎች ያለፈውን አመት ገምግመው ላዲሱ አመት ተስፋና ቃል የሚገባበት ቀን ነበር ። ዛሬም የሚሆነው ያው ነው ። ልክ እንደ ድሮ ቃል ሚናገሩ ሚመርቁ ፣ ሚተነብዮ አበው እና ልሂቃን አሉ ። በአንድ ቃል በመስቀል ሰው ሁሉ ልጅ ሆነ አዋቂ ያለፈውን አመት ስኬት የ...
by Horus
24 Sep 2020, 16:50
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መስቀል ምን ማለት ነው?
Replies: 19
Views: 1544

Re: መስቀል ምን ማለት ነው?

ሆረስ, በመስቀል የጉራጌ ክርስትያን እና እስላም በአንድ ያከብራሉ ይባላል:: እንደውም የእስላምና የክርስትያን ስጋ በአንድ ድስት ይቀቀላል ይባላል ( የክርስቲያን ስጋ ምልክት ታስሮበት):: ሁለቱ ነገሮች ምን ያህል እውነትነት አላቸው? ጥያቄ ነው!!! ለማንኛውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!! ያ የተጋነነ ነው ። ትልቅ ሃይማኖታዊ ያልሆነ በዕል ከሆነ ለምሳሌ ሰርግ ሙስሊም ዘመድ ወይ ጎረቤት ቢስሚላሂ ብሎ ያርድና ለብቻ...
by Horus
24 Sep 2020, 14:07
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መስቀል ምን ማለት ነው?
Replies: 19
Views: 1544

Re: መስቀል ምን ማለት ነው?

Kerenite, ግድየለም ለትልቅ መደምደሚያ አትቸኩል። ምን ላይ ትክክል እንደ ሆንክ እና ምን ላይ እንደ ማታውቅ ልንገርህ ። ከላይ ያልከው ኬር በአረብኛ ውስጥ በሰፊው ስለመኖሩ ትክልል ነህ ። ሌላው ቀርቶ በጉራጌ ሴራ (የግዕዙ ስርዓት) በአረብኛ ሸሪዓ የሚባለው ነው ። ኬር ከክርስትናም እስልምናም በፊት መኖሩ ሁሉ ትክክል ነህ ። እኔም ከላይ ያልኩትኮ እሱን ነበር። የዕውቀትህ ውሱንነት አሁን ከታች ተመልከት .... አንድ፣ የኢትዮጵያ የሴም ሕዝቦች የሚናገሩት የሴም ቋን...
by Horus
24 Sep 2020, 02:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መስቀል ምን ማለት ነው?
Replies: 19
Views: 1544

Re: መስቀል ምን ማለት ነው?

Naga Tuma, እንደ ተለመደው ያክብሮት ሰላምታዬ ይድረስህ ! ደሞ የደስታ መስቀል ይሁልህ !!! ጥያቄዎችህ ሁሉም ትክክል ናቸው፤ ሁሉም መልስ አላቸው ። ያልከው ትክክል ነው፤ የኮንፉሺየስ (የቻይና ጥንታዊና ፊዉዳል) ፊሎሶፊ መሰረታዊ መቆሚያው ስምምነት (ሃርሞኒ ነው) ። የቻይና ቃል ስለማላቅ በቻይና ምን እንደ ሚባል አላቅም። የግሪኩ ቃል ሃርሞኖ ሁለት ክፍለ አለው ። ፤ ሃር ወይም ሄር የሚለው እንዳልከው ነው ፤ካር ወይም ኬር ማለት ነው ። እሱም ትክክል፣ ልክ፣ የተ...
by Horus
24 Sep 2020, 02:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What Does The Name "Shewa" Mean?
Replies: 43
Views: 2051

Re: What Does The Name "Shewa" Mean?

እኔ ሆረስ እባላለሁ! የማንም ሹክሻክ በለፈፈው መልስ መስጠት አይመቸኝም ። ዎያኔ እና ካድሬዎቹ ስለአጋዚ ብዙ ቀባጥረዋል ። ግ ን ዎያኔ ለመሆኑ አጋዚ ማለት ምን ማለት ነው ብትለው ሃባ የሚያውቀው ነገር የለም ። የደንቆሮ ተረት ከመደጋገም በተቀር ። ደግሜ ልጠይቃችሁ ጋዝ ምን ማለት ነው? በምን ቋንቋ? አጋዝ ማለት ምን ማለት ነው በምን ቋንቋ?
ይህን የማይመልስ ደንቆሮ ነው 24/7 የሚያደነቁረን ? እኔ መልሱን አውቀዋለሁ !! እስቲ የናንተን እንስማ !!!
by Horus
24 Sep 2020, 01:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What Does The Name "Shewa" Mean?
Replies: 43
Views: 2051

Re: What Does The Name "Shewa" Mean?

የዚህ ፎረም ኋስ ቲፎዞዎች ታሳዝናላችሁ !! እስቲ ሸዋ ማለት ወታደር ወይም ሰራዊት ነው የሚል አንድ ጤፍ የሚያክል እግጠኛ አብነት አቅርቡ !! ዉሸታም የድንቁርና ነጋዴ ሁሉ !!
by Horus
23 Sep 2020, 16:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: መስቀል ምን ማለት ነው?
Replies: 19
Views: 1544

Re: መስቀል ምን ማለት ነው?

የጉራጌ መስቀል በዚህ ዘመን የቅድመ ክርስትናን የኦሪትን የኦርቶዶክስን እምነት ምልክቶች ያዋህዳል። ተራ ቃሉ መስቀል መስቀለኛ መሰቀያ እንጨት ነው ። ያ አይደለም የጉራጌው ትርጉም ። በግሬክ ኪይሮ የተቀባ አኖይትድ ማለትም ክርስቶስ ማለት ነው ። በእብራይስት መሲያ የሚባለው የተቀባ ወይም ቅብ የሚባለው ማለት ነው ። በኢትዮጵያም የቅብ እና የወልድ ልጆች የሚባለው ያ ነው ። ስለዚህ መስቀል ሌላው ትርጉሙ የተቀባው መሲያ ማለት ሲሆን ያው የክርስቶስ ስም ነው። ሌላው መስቀል...
by Horus
23 Sep 2020, 16:32
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What Does The Name "Shewa" Mean?
Replies: 43
Views: 2051

Re: What Does The Name "Shewa" Mean?

ያቤሎ በመስቀል በዓል ለምን ታስቸግረኛለህ!? ስንቴ ልንገርህ? ፉጋ ማለት በዘመነ ሱመርና ኡጋሪት፣ ኤብላይት ዱፋ ይባል የነበረው ዛሬም ድረስ ቅርብ ምስራቅ ዳቦ ሚጋግሩበት እስቶቭ ማለት ነው። በኢትዮጵያም ድፎ ዳቦ የሚለው ቃል እንዲሁም ጽሁፍ፣ ደፍተር፣ ደብተራ ሌሎች በመቶ ሚቆጠሩ ቃላት ከዚያ ኤቲሞሎጂ የመጡ ናቸው። ከፉጋና ከጽሁፍ ጋራ የሚያያይዛቸው ድሮ ጽሁፍ የሚጻፈው በጡብ በሽክላ ታብሌት ነበር ። የዛሪዋ ፉጋ የሽክላ ጥበበኛ የሰራቻቸው ሸቀጦች በእሳት ስለምትጋግራቸ...
by Horus
23 Sep 2020, 02:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What Does The Name "Shewa" Mean?
Replies: 43
Views: 2051

Re: What Does The Name "Shewa" Mean?

ያቤሎ

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የማንነት ቀውስ ዝቅጠት ውስጥ ምትባክን ደካማ ፍጡር !!! ታዲያ ለምን አንድ የቋንቋ ማስረጃ አታቀርብም ሽዋ ማለት መከላከር ማለት ከሆነ? ሃሬ ደንቆሮ !!! ሸዋ ማለት ምን እንደ ሆነ እኔ ሊንጉስቲክ እቪደንስ አለኝ !!! ግን ያ ራሱ በሌላ የተለየ አብነት መደገፍ አለበት ፣ የሳይንስ ሕግ ስለሆነ ። አንተ አርፈህ መማር ነው ያለብህ !! ቆሼ !!
by Horus
23 Sep 2020, 01:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: What Does The Name "Shewa" Mean?
Replies: 43
Views: 2051

Re: What Does The Name "Shewa" Mean?

ገስት 1 እኔ በዚህ በመስቀል ላይ የታሪክ ንትርክ ውስጥ መግባት ፍላጎቴ አይደለም ። ግን ልንገርህ ወደፊትም ሳይንስና ታሪክ የሚያረጋግጠው ነገር፣ ስልጤ የጉራጌ አንድ ጎሳ ነው ። ስልጤ የሚለው ስምና ቃል ጉራጌኛ ነው። ራሱ የስልጤ ጎራጌ በግራኝ መሃመድ አማካይነት ሙስሊም ከመሆኑ በፊት የነበረው ስም ነው። ትርጉሙን አልነግርህም ። ያ ወደ ፊት ጉራጌና ስልጤ ተመልሶ አንድ ለመሆን ጉባኤ ሲደረግ የሚነገር ጉዳይ ነው። አንድ ቀን በእኛ ዘመን ከሰሜን አማራ፣ ከስሜን ምስራቅ ...