Search found 1693 matches

by Horus
31 minutes ago
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Gurages strongly denounced and humiliated Malaku birada the fake activist.
Replies: 2
Views: 120

Re: Gurages strongly denounced and humiliated Malaku birada the fake activist.

ሜዶ ይህን ዘረኛ እጅህን ከመላኩና ከጉራጌ ላይ አንሳ። ጸሃፊዋ ያለችው በጣም ትክክል ነው። ትልቁ ታልተነገረ ድብቅ ሃቅ ጉራጌ የጎሳ ፖለቲካን አደብ በማስገዛትና ኢትዮጵያዊነትን በማሳደግ ከቁጥሩ ሺ ጊዜ የላቀ ሚና የተጫወተ ሕዝብ ነው። በፍጹም ሰላማዊነቱ፣ ጸረ ዘርኝናቱ፣ ፍትህ ወዳድነቱ፣ ሚዛናዊነቱና ሞራል ጽናቱ የተነሳ በሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚባል ደረጃ ታማኝና ተወዳጅ ሕዝብ ነው ጉራጌ። ይህም ስለሆነ ነው ጉራጌ መቆሚያውን የሚለካው፣ የፖለቲካ አሰላለፉን የሚነድፈው በቅጥ...
by Horus
Today, 13:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት
Replies: 8
Views: 637

Re: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት

justo, ስለ ግብጽ ታሪክ ያልከው ትክክል ነው። ማርቲን በርናል (Martin Bernal) ጥቁር አቴና በሚሉት 3 ድጓዎቹ ያለው ያ ነው። ቅድመ ሴም ቋንቋ ከቀምት የተወለደ ነው። ያ ደሞ ያለው በኢትዮጵያ ሴሚቲክ ተናጋሪዎች ዘንድ ነው ይላል ። የግሪክ ስልጣኔም የወሰደው ከግብጽ ነው የሚል ነው እጅግ ግዙፉ ጥናቶቹ ። እኔ እንዲያውም የማምነው ሴሚትክ የሚለው ኬሚቲክ ከሚለው ጥንታዊ ቀብጥ የወረደ ነው። ልክ እንዳልከው ከፈረኦናዊ ግብጽ ወደ ቅርብ ምስራቅ ሂዶ ፕሮቶ ሴሚቲክ...
by Horus
Today, 03:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: VIDEO: Hadiyya restores its old kingship. Gurage could be next. 'የሀድያ የንግስና ስርዓት <ጋራድ> ከ500 ዓመት በኋላ ተመልሷ (Fana TV)
Replies: 11
Views: 488

Re: VIDEO: Hadiyya restores its old kingship. Gurage could be next. 'የሀድያ የንግስና ስርዓት <ጋራድ> ከ500 ዓመት በኋላ ተመልሷ (Fana TV)

This is the trajectory of every other tribe. The next historical process is the restoration of pre-Oromo Gibe and Damot civilization in including historical Shawa . Revive and restore all of the languages and peoples who were invaded and genocided by centuries expansionists in our case the Oromo in...
by Horus
Today, 00:07
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት
Replies: 8
Views: 637

Re: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት

ጁስቶ፣ እኔ ብዙ አመት በግሌ ያጠፋሁት የኢትዮፒክ ቃላት ስረቃልና (ኤቲሞሎጂ) እና ስነቃል (ፊሎሎጂ) ላይ ሳወጣ ሳወርድ ነው። ካ፣ ካክ፣ ከክ በሚለው ስር እስከ 100 ድረስ የተራቡ ቃላት አሉኝ፤ ግን እዚህ ሰው ማሰልቸት ይሆናል። ሌላው ቀርቶ በፋርስ ሻ (ካ) ንጉስ፣ ገዢ ማለት ነው ። ገዢ፣ ከሺ፣ ጌታ፣ ንጉስ ማለት ነው። በጥንት ቀምት ወይም ኮፕቲክ የነበረው አሁን በግዕዝ፣ በሳንስክሪት (ስንክሳር)፣ በግሬክ እና በላቲን አለ ። ቄስ ከሚለው ጀምሮ ግስ፣ ስኬት ብሎም ...
by Horus
Yesterday, 23:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኦነግ የነጃዋር ኦሮሞ ወረራና ተስፋፊ የሄጂሞኒ ቅዠት፣ የገዳ የባህል ወረራን ጨምሮ !!
Replies: 3
Views: 376

Re: የኦነግ የነጃዋር ኦሮሞ ወረራና ተስፋፊ የሄጂሞኒ ቅዠት፣ የገዳ የባህል ወረራን ጨምሮ !!

ምስራቅ፣ በነገራችህን ላይ የኦሮሞፋ ችሎታህን አደንቃለሁ። ለምን ጉዳዩን ወደ ኢሳት ትወስዳለህ? እኔ እነ ኤርሚያና መሳይ ችግራቸውን እንደ ሚፈቱ አልጠራጠርም። ሁሉም ለኢትዮጵያ የደረጉት ተጋድሎ በታሪክ ሲታወስ የሚኖር ነው። ሁሉም ጀግኖቼ ናቸው። አሁን የፈልጉትን ቢሆኑ መብታቸው ነው !!! ሺ ሰው በብርሃኑ ላይ ቢዘምት፣ ሺ ሰው በታማኝ ላይ ቢዘምት ከንግዴ ልጅ አፍ እላፊ አያልፍም ። ታላቁ የደቡብ ሕዝብ ደሞ ኢትዮጵያዊነቱን ገና ገና ትመሰክራለህ !! አሁን ጉዳዩ ስለ ኦ...
by Horus
Yesterday, 23:13
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

garo, አውቄ ባማርኛ የምጽፈው እንግሊዝኛ የማያነቡ እንዲያነቡት ነው። እኔ ሰዎች ማንነት አይለውጡም አላልኩም። እኔ የምለው ልክ የዛሬ ኦነግ መግለጫ እንደ ሚያሳይህ የኦሮሞ ተስፋፊዎች ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ ብለውታል፤ ልክ የትግሬ ተስፋፊዎች ሰሜን ዎሎን የትግሬ ነው እንዳሉት ። ልንገርህ ቀስ በቅስ ኦሮሞ አገር ማስተዳደር እንድማይችል እያሳየ ነው። አንዳንድ ሕዝብ ሃይል ወይም ስልጣን መግራት አይችልም። በሃይል የሚሰክር ሰው ማስተዳደር አይችልም ። የሚችለው ወይ መጨቆን ...
by Horus
Yesterday, 21:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

ለምሳሌ ይህን ተከታተሉ። የሸዋ ክርስቲያን ኦሮሞች ይህን የነጃዋር የሃይማኖት ጠብ አጫሪነት እንዴት ዝም ይላሉ ?

by Horus
Yesterday, 21:07
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

garo, Injustice has no statute of limitations. በጣም ይገርማል፤ ያልከው ። አንተኮ እያልክ ያለሀው አው ወረናል፣ አው ዘር አጥፍተናል፣ አው መሬት ቀምተናል፤ ግ ን አሁን ጊዜው ስለረዘመ የመጠየቅ መብትም ሞራል ብቃትም የለህም ነው ምትለኝ። አስገራሚ ነው። እኔ ምልህ ነገር ተረት አይደለም ። በየ8 አመት ይገዳ ኡደት የቱ ገዳ የቱን ሕዝብ እና አገር እንደ ወረረ የተጻፈ ጉዳይ ነውኮ ። አሁን ለጊዜው ካንተ ጋር የምለውን በዚህ አበቃለሁ ። ሁሉም ...
by Horus
Yesterday, 13:49
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት
Replies: 8
Views: 637

Re: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት

justo, በትክክል ። ቅጫ የሚለውን ቃል ስር ላጠና ሰው ነገሩ እጅግ አስገራሚ ነው ። በሌጣ ትርጉሙ ቅጫ ማለት ቅጥ፣ ትክክል፣ እኩል፣ ባንድ ቃል ልክ ማለት ነው ። በድምጽ መወራረስ ማልተም ሳዉንድ ሺፍት ምክኛት ዛሬ ሕግ፣ መቀጫ፣ መቅቻ፣ ክስ፣ ካሳ ፣ ቅጥ ወይም ደምብ፣ ሰርአት፣ ቀጥታ፣ ወዘተ ይሚሉት ጽንሶችህን ይወልዳል ። ካ ወይም ቃ የሚለው ጽንስ በጥንታዊ ግብጽ መለኮታዊ ሃይል፣ ዲቫይን ፓወር እና መንፈስ ማለት ነበር ። ስለዚህ ሕግ ሲጀመርም የመጣው ከመለኮታዊ ...
by Horus
Yesterday, 13:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

ኦቦ ጋሮ፣ ዉሸትኮ ብዙ አያስኬድም ። ቀቤና በግድ ኦሮማይዝድ የሆነ ሕዝብ ነው ። ማረቆ እስከነስሙ ከላቄ፣ ከዛይ፣ ከኡርባረግ አንድ የነበረ የጉራጌ ዘር ነው ። ስሙ ራሱ የሴም ቃል ግዕዝ ነው ። ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ኦሮሞነት ተጭኖበት ከወንድም ጎሳው መስቃን ጋር እንዲጣላ እየተደረገ ነው። ስልጤንም በኦሮሞነት ግፊት ስር የወደቀ ሕዝብ ነው። ጋፋት ጠፍቷል። ጥንታዊው የጉራጌ መነሻ አይመለል፣ አጭበር፣ ዎገራም ሁሉ በኦሮሞ እየተያዘ ነው። እስከ አለምገና አዋሽ የነበረው...
by Horus
Yesterday, 02:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት
Replies: 8
Views: 637

ከ1170 ዓም ጀምሮ ያለው የጉራጌ ሕገ ሰርዓት

አሁን ማን ዪሙት ጉራጌ ገዳ የሚጫንበት ሕዝብ ነው? !!! የጆካ በቋንቋዊ ትርጉሙ መጠለያ፣ የፍትህ ቦታ ማለት ሲሆን ቅጫ ሕግ ማለት ነው። መቀጫ የሚለው ጽንስ ከዚህ ጋር አንድ ነው። በክስታኔ አንድ ሰው ዬካ ተበላ ማለት መቀጮ ተወሰነበት ማለት ነው ። የሰባት ቤት የጆካ በክስታኔ ጎርደና ሴራ ይባላል ። ሁሉም የጉራጌ ሕዝቦች የዘመናት ሴራ አላቸው ። ገዳ በጉራጌ ውስጥ ላይ ታች ማለት ታላቁን የሕግ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ባህላችንን መስደብ ነው !! https://www.yo...
by Horus
Yesterday, 00:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጉራጌ ፉጋ ክብርና ክህሎታዊ ሊቅነት
Replies: 2
Views: 497

የጉራጌ ፉጋ ክብርና ክህሎታዊ ሊቅነት

ይህ የይታገሱ አዲስ ፊልም ለኒህን አስደናቂ ባለ ችሎታዎ ያለንን ክብርና ምስጋና የሚያረጋግጥ ይሆናል ።

by Horus
Yesterday, 00:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

ጋሮ

ገዳ በጉራጌ ዋና ከተማ የሚገፋውኮ ሌላ የባህል ወረራ ለማድረግኮ ነው ። ጉራጌንም መሳደብ ነው። ከዚያ ባለፈ ጉራጌ በኦሮሞ አገር ስላለ የኦነግ ካድረ ሁሉ አባ ገዳ እያለ በየጎሳው የሚያየውን ሁሉም ኦሮሞ የሚለው ተረት ኢትዮጵያዊያን ቋቅ እያላቸው ነው ። የጉራጌ ሕልውና በኦሮሞ ላይ የቆመ አይደለም፣ በፍጹም ። ይህም ተረት ይቁም !!
by Horus
16 Jun 2019, 12:37
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው
Replies: 20
Views: 1251

Re: የሽዋ ኦሮሞ ማንነት በተመለከተ ያለው ግዙፍ አጣብቂኝ አማራነቱ እና ጉራጌነቱ ናቸው

What tickles me is your genocidal extermination of the people of Zay, people of Gelan, people of yay, the people of Gafat, and the forceful appropriation of their vast lands. And adding salt on their wounds you go around imposing your primitive so called geda on the children those victims. Just stop...