Search found 1099 matches

by kibramlak
27 May 2022, 03:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር
Replies: 13
Views: 980

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

በ system ብዙ ማስተካከል ይቻላል ግን ተጠቃሚ የጎሳ ጉማሬዎች ይህ እንዲሆን አይፈልጉም፣ መልሱ በተቻለ መንገድ የጎሳ ጉማሬ ቁንጮዎችን ከቦታቸው ማስውገድ እና በአዲስ አመራር እና በአዲስ ሲስተም መቀየር፣፣ ስርቆት የለመደን ደመወዙን ፩ ሚሊዮን ብታደርግለት ከዛ በላይ ይመኛል፣ ቢሊዮነር መሆን ያስባል፣፣ በኢትዮጵያ መረን የለቀቀ ስርዓት እና ጉቦ የተስፋፋው የቆሻሻው የጎሳ ፖለቲካ ከመጣ ጊዜ ጀምሮ ነው፣፣ የትህነግ ጎሰኞች ከሳንዳል ጫማ ወደ ቢሊየነር የተቀየሩት በደመወ...
by kibramlak
27 May 2022, 02:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Thank you Dr. Abiy and his government for....
Replies: 74
Views: 2089

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

This Y3n3g3s3w crap aka Yenegesew is Yemotesew
by kibramlak
25 May 2022, 23:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር
Replies: 13
Views: 980

Re: ይህን ስሙ! የወያኔ ትግሬዎች ህንጻ ዝርዝር

ስለትህነግ የተባለው ከበቂ በላይ ነው፣፣
በአሁኖቹ የጎሳ ጉማሬዎች የተወረረውን መሬት፣ በህገወጥ መንገድ ከባንክ የሚጭበረበረውን ገንዘብ፣ በጎሳ ጉማሬዎች ኪራይ ሰብሳቢነት የሚጋዘውን የተፈጥሮ ሀብት ማን ይሆን የሚዘግበው???
by kibramlak
25 May 2022, 01:55
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ብልፅግና የቁልቁለት ጎዳና !
Replies: 0
Views: 284

ብልፅግና የቁልቁለት ጎዳና !

ብልፅግና የቁልቁለት ጎዳና !
by kibramlak
25 May 2022, 01:04
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Why Ayatola Jewar and Bekele Gerba kept their peace?
Replies: 20
Views: 813

Re: Why Ayatola Jewar and Bekele Gerba kept their peace?

Jawar was airing his idea for a non-minilik palace. That's why the prime misery abiy came up with an extravagant palace project at a time the population is suffering from extremely high living costs. All to please the primitive orommuma
by kibramlak
24 May 2022, 15:00
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል
Replies: 8
Views: 432

Re: ጠ/ሚ ዓብይና ህዝብ አልተገናኝቶም ሆነዋል

ላልገባችሁ ምክንያቱን ልንገራችሁ፣

የሚንልክን ታሪክ ጠል ሲያቀነቅኑ ከነበሩት ጋር ይያያዛል፣፣
ኦነጎች ሚንልክ የሚለው ይጥፋልን ሲሉ እንደነበር አስተውሉ፣፣

በምትኩ አፄ ኦሮሙማን ለመተካት ነው፣፣ ቆሻሻ የታናሾች የፖለቲካ ቀመር ነው፣፣ ቀስ በቀስ ታሪክን ለመደለት ነው
by kibramlak
23 May 2022, 12:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Thank you Dr. Abiy and his government for....
Replies: 74
Views: 2089

Re: Thank you Dr. Abiy and his government for....

The above is a conversation between two prost!tutes
by kibramlak
23 May 2022, 00:25
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: PM Abiy should introduce a presidential system, become a president and appoint this lady to be prime minister
Replies: 5
Views: 403

Re: PM Abiy should introduce a presidential system, become a president and appoint this lady to be prime minister

የጎሳ ህገመንግስት ካልተስተካከለ አሁንም በተመሳሳይ የትኛው ሚኒስተር ለየትኛው ጎሳ እና ክልል መባባሉ ይቀጥላል፣ ፣ አብይ ፀረ ኢትዮጵያ እና ፀረ አማራ መሆኑን በብዙ መልኩ ተጋልጧል፣፣ እያንዳንዱ የስልጣን ጊዜ ለህዝብ ሰቆቃ እና ችግር እየወለደ ነው የሄደው፣፣ አሁን ያለበት ሁኔታ በጣም አደገኛ ነው፣፣ ምክንያቱም የአማራውን ህዝብ ለመምታት እንደገና ከትህነግ ጋት የመተባበር አዝማሚያ ስለሚታይ፣፣ ይህ ደግሞ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ አደገኛ ነው፣ በእስር በረት ሲታጎር የ...
by kibramlak
22 May 2022, 05:08
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: The Brewing Amara Uprising Needs A Clear Objective & A Central Slogan
Replies: 29
Views: 1079

Re: The Brewing Amara Uprising Needs A Clear Objective & A Central Slogan

Horus, ጥሩ ጥያቄ ነው፣ በእኔ እምነት የአማራውን እና ሌሎች ተረኛ ፖለቲካ ያልተካተቱትን ህዝቦች እየጎዳ ያለው የጎሳ ህገመንግስት ላይ ያተኮረ ጥያቄ ነው መሆን ያለበት ሌላው ተራ ዝባዝንኬ እና መልሶ የሚያስበላ ነው የሚሆነው It is now becoming more and more clear that both Tigray and Amara killils are proving ungovernable for Abiy Ahmed's regime. Amara Fano seems to be replayin...
by kibramlak
14 May 2022, 21:18
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!
Replies: 31
Views: 1155

Re: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!

Is this your business in the first place ? ምንም መፍትሄ የለህም! ዝም bel! በባንዲራ ቀለም ምክንያት ሰዎች እንዲሞቱ ታደርጋለህ። The enigma behind this saga is the following: The gallas don't want see Ethiopian flag both in gallahager and in Addis because they have already planned to make Addis part of gallahager, which we shal...
by kibramlak
12 May 2022, 03:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!
Replies: 31
Views: 1155

Re: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!

The enigma behind this saga is the following: The gallas don't want see Ethiopian flag both in gallahager and in Addis because they have already planned to make Addis part of gallahager, which we shall the consequences. Same holds true about the chigarland, where tplf don't want to see Ethiopian fla...
by kibramlak
12 May 2022, 03:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።
Replies: 31
Views: 1529

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

አበረ ነገሩ ግልፅ ነው ግን ሌላ የመጫወቻ ካርድ ጠፋባቸው @kibramlak It is more than clear, sarcasm is an Ultra AbayTigray Republic TPLFite who wanted to play by TPLF and only TPLF game trick. Wanted to scam around as if he/she embodied Ethiopiawinet. ጨዋታ ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ style. በሰው ዳቦ የሚነፋረቁ ወያኔዎች ለትግራይ ህዝብ በመቅሰፍት ላይ መቅሰፍት ...
by kibramlak
11 May 2022, 08:10
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።
Replies: 31
Views: 1529

Re: ወልቃይት-ሁመራ ወደ አማራ ክልል መመለሱ በኦፊሴል የህወሓት ድርጅት መፍረሱን ሙሉ በሙሉ ያረጋግጣል። የህወሓት የህይወት እስትንፋሱን በወልቃይት ሁመራ ተነጥቋል።

ሳርካዝም፣ ሀተታው ምንም አይነፋም፣ ቅራቅንቦ ነው፣ በሌላ አባባል እኔን አስገደደህ ሀጎስ የሚል ስም የያዘ መታወቂያ ከሰጠህ በሁዋላ እኔን መልሰህ ትግሬ ነህ እንደማለት ነው፣፣ ገባህ? ሌላ የተለየ ማስረጃ ካለ አቅርብ You seem to assume that Tigray Region has taken Western Tigray from Amhara Region. That is not factually correct. Tigray Region did not take any land from Amhara ...
by kibramlak
11 May 2022, 07:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: War is ugly
Replies: 1
Views: 274

Re: War is ugly

And in the meantime, tplf is training itself to wage another round of chaos. The prime miserable is such a pathetic and a curse The ploy to disarm FANO seems to work for the time being,but the rumored FANO's acceptances of the option to give the amhara and Tigre people a break from war ,must not be ...
by kibramlak
11 May 2022, 07:02
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!
Replies: 31
Views: 1155

Re: ግብጽ አሜሪካና ትግሬዎች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲሰሩ አቢይና አዳነች ኢትዮጵያዊያን ሰንደቅ አላማቸው እንዳይዙ ይገድላሉ !!

Horus, Who can untie the puzzle why the miserable PM gave such adequate time to let tplf and the enemies to reorganize ? When both the ENDF and local forces were in good shape to eliminate them, especially after the second operation In my view the miserable PM sold Ethiopian interest in favor of sav...
by kibramlak
29 Apr 2022, 00:56
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአብይ ንግግሮች አራምባ የአብይ ተግባሮች ቆቦ
Replies: 4
Views: 243

Re: የአብይ ንግግሮች አራምባ የአብይ ተግባሮች ቆቦ

@TGAA The biggest failure of Abiy is caused by the following: 1) purposeful denial of the crisis 2) his partiality to his base tribe 3) his misguided thought that he can change things by doing things by himself 4) his zero knowledge about system management @Horus I agree on the fact that only a radi...
by kibramlak
27 Apr 2022, 00:12
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ስለ ትውልድ የሰጠው ገለጻ!
Replies: 35
Views: 1323

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ስለ ትውልድ የሰጠው ገለጻ!

የህዝብን የንሮ ደረጃ አፈርድቤ አብልቶ፣ አብዛኛውን የሀገሪቱን ክፍል ከፀጥታ መዋቅር ውጭ አድርጎ፣ ሌቦች እና የጎሳ ደላሎች የህዝብን ደምና አጥንት እንዲግጡ አመቻችቶ ይህን ለማውራት የማይታክት ውሸታም ጀንፈል ማዳመጥ እና ማመን ማለት ከሰማይ ወተት ይዘንባል ብሎ እንድደማመን ነው
by kibramlak
25 Apr 2022, 03:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!
Replies: 23
Views: 1044

Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከገባበት ኩል ደ ሳክ ወጥቶ ወያኔ ትግሬን ሊያሸንፍ የሚችለው የጎሳ ሰርዓት ሲያፈርስ ብቻ ነው!

Hi Horus, I doubt the fact that Abiy is unaware of the damages and miseries caused by Ethnic federalism. He wanted to keep it for his own tribal political purpose. ለምን ለሚለው ብዙ ስለተባለ ጉንጭ ማልፋት ይሆናል ባለፉት ጥቂት ወራት መላ የኢትዮጵያ ሕዝብ በአድዋ ክተት ተነስቶ በሶና ቆሎ በማዋጣት አቢይን ደገፈው። ያ የሆነው ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ በቆሻሻው የጎሳ ስርዓት ምርር...
by kibramlak
23 Apr 2022, 23:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
Replies: 11
Views: 871

Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ

እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ አሰግድ፣ ለአንተ እና ለንትወዳቸው ሁሉ የተቀደሰ የትንሳኤ በአል ይሁን ! አሰግድ፣ በሂደት ካስተዋልኩት እና ከታዘብኩት በእርግጠኝነት ማለት የምችለው ቢኖር አብይ አህመድ ማለት የመጨረሻ ክብር ቢስ እና ወራዳ ፣ ሴረኛ እና መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያን የመሪነት መንበር ይዞ ህዝብን እና ሀገርን ሲያወድም ምንም ደንታ የማይሰጠው ከሲኦል የተላከ የአጋንንቶች ወኪል ነው፣፣ አብይ ያደረሰውን የሰው እና የቁስ ውድመት ፣ የዋሸውን ውሸት እና ያሴረውን...
by kibramlak
23 Apr 2022, 12:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ
Replies: 11
Views: 871

Re: ማርሻል ብርሃኑ እና መሳይ በወያኔ ግዚያዊ ጉዳይ

አሰግድ፣ በሂደት ካስተዋልኩት እና ከታዘብኩት በእርግጠኝነት ማለት የምችለው ቢኖር አብይ አህመድ ማለት የመጨረሻ ክብር ቢስ እና ወራዳ ፣ ሴረኛ እና መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያን የመሪነት መንበር ይዞ ህዝብን እና ሀገርን ሲያወድም ምንም ደንታ የማይሰጠው ከሲኦል የተላከ የአጋንንቶች ወኪል ነው፣፣ አብይ ያደረሰውን የሰው እና የቁስ ውድመት ፣ የዋሸውን ውሸት እና ያሴረውን ሴራ ሁሉ ብታይ በ ታሪክ የመጀመሪያ መሆኑን ትገነዘባለህ ሀገርን እና ህዝብን መቀመቅ ከቶ ብልፅግና እያለ...