
Search found 215 matches
- Yesterday, 16:47
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: That's right, our Jamaican brother!
- Replies: 9
- Views: 305
- Yesterday, 16:35
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: My apologies ER readers!
- Replies: 0
- Views: 123
My apologies ER readers!
ዘወትር፦ አሳማው ብኣዴንን አስቤ የሆነ ነገር ለመፃፍ ስጀምር ጣቶቼ አንጓ የሌላቸው ይመስል አልታጠፍ ብለው ተገትረው ይቀራሉ። እንደምንም ብዬ በስንት ትግል ገና ኣንድ ቃል እንዳወጣሁ፦ ጎራ ለይተው የተፋጠጡት አእምሮዬና ጣቶቼ ቅልጥ ያለ ስሜት ረባሽ ጦርነት ውስጥ ይገባሉ። ሁልጊዜ፦ " ሀቅ ነው ፃፍ! ” " ቢሆንም አርም! ካላረምክ አልፅፍም! ” በሚል ግብረገባዊ ትግል ብዙ ደቂቃዎች ይባክናሉ። ዛሬ ግን … አንባቢውን በቅድሚያ ይቅርታ ጠይቄ … ማለት ያለብኝን መባል በሚገ...
- Yesterday, 09:03
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "አባቴ እንኳን ደስ አለህ፤ እየመጣሁልህ ነው።"
- Replies: 2
- Views: 183
Re: "አባቴ እንኳን ደስ አለህ፤ እየመጣሁልህ ነው።"
ሁሉም ባልልም አብዛኛው ሰው ያልተረዳው ዕውነት: ንግግር የቃላት ድምፅ ብቻ ሳይሆን የአጠቃላይ ሰውነት (ህዋሳት) ገፅታና ባህሪ ጥምር መሆኑን ነው። ይህ ታዳጊ ከየትም ይሁን፣ ወዴትም ይሂድ ብቻ "ቤቴ" ወደ ሚለው ስፍራ በመሄዱ በጣም ደስተኛ ነኝ ። ነገር ግን እውነታው፦የስሜቱን ሳይሆን የሰጡትን እየተናገረ እንዳለ በደንብ ያስታውቃል። በትግራይ ከተሞች ዳርና ዳር በተሰለፈ አህዛብ ወታደሩ ላይ የተወረወሩት የአፀያፊ ስድቦች echo ሳይርቅ፣ የተተፉት የንቀት ምራቆች ገና ሳ...
- Yesterday, 01:40
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፋኖ የኤርትራ ባንዲራ ተሸክሞ ሲመረቅ
- Replies: 23
- Views: 1111
Re: ፋኖ የኤርትራ ባንዲራ ተሸክሞ ሲመረቅ
Afternoon brother Assegid, Flag burning is a legal form of protest. In U.S there was a court case in this regards and the state lost the case because flag burning constitutes "symbolic speech" and it is protected by the First Amendment. I don't know if it is legal in Ethiopia though. The military (...
- 19 May 2022, 18:11
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፋኖ የኤርትራ ባንዲራ ተሸክሞ ሲመረቅ
- Replies: 23
- Views: 1111
- 19 May 2022, 18:06
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 21
- Views: 829
- 19 May 2022, 09:19
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ፋኖ የኤርትራ ባንዲራ ተሸክሞ ሲመረቅ
- Replies: 23
- Views: 1111
Re: ፋኖ የኤርትራ ባንዲራ ተሸክሞ ሲመረቅ
Selam Sarcasm;
Let me ask you one question b4 I post the video ( not EVEN one but two or more videos.) Which is bad in your eyes: Fano CARRYING Eritrean flag or Tigraway BURNING Ethiopian flag?
take care,
Let me ask you one question b4 I post the video ( not EVEN one but two or more videos.) Which is bad in your eyes: Fano CARRYING Eritrean flag or Tigraway BURNING Ethiopian flag?
take care,

- 19 May 2022, 08:34
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
- Replies: 21
- Views: 829
Re: ቀውስ የዕድል መፈልፈያ ረግረግ ነው፤ አቢይ አህመድ ለምን ሁሉን ያጣ መሪ ሆነ?
ሰላም Horus; ባስቀመጥካቸው ነጥቦች ላይ እኔም እስማማለሁ። ለምን? ለሚለው ጥያቄም፥ አብዛኛው ሰው የእኔን ሃሳብ ጠቅለል ባለ መልኩ ገልጾታል፤ በተለይም Temt ። Thank you ወንድም Temt። ከዛ ባለፈ ግን፦ የER ተሳታፊዎች ከላይ ከጠቀሱት ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እውነታዎች (ምክንያቶች) በተጨማሪ … በወርቅና ብር የተቀረፀ መስቀል አንገት ላይ ማንጠልጠል ብቻ በራሱ "ክርስቶስን መምሰል" አድርገው የሚቆጥሩ እምነት የለሽ ሰባኪዎችና "ትንቢት" ተናጋሪዎችም ሌላው ...
- 17 May 2022, 14:34
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የሳምንቱ ስልኬ XIII
- Replies: 0
- Views: 158
የሳምንቱ ስልኬ XIII
https://www.eaglewingss.com/ https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2022/05/%E1%8B%A8%E1%88%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%89%B1-%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8A%AC-XIII.png የሳምንቱ ስልኬ XIII ሄሎ? ሃሎ? ጤና ይስጥልኝ? አብሮ ይስጥልን እንዴ? አንተው ነህ እንዴ? ድምፅህ ሲወፈርብኝ ጊዜ እኮ ተጠራጠርኩ ትንሽ ጉንፋን ነገር ይዞኝ ነው ባክህ። ምነው? ኢመደመበኛው ጓደኛህ መሰልኩ...
- 15 May 2022, 13:15
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Ethioscience, this if for you.
- Replies: 2
- Views: 238
Re: Ethioscience, this if for you.
ሰላም Asiged በእርግጥ ከላይ ያስቀመካቸው ሃሳቦች በሙሉ በኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና ያደገ ማንም ሰው የሚስማማበት ሃሳብ ነው እኔም የማምንበትና የምቀበለው ነው፥፥ ችግሩ ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 50 አመታት ከግብጽ ጀምሮ ውስጣዊ የኢትዮጵያ ጠላት ወያኔ ለምን ደግመው ደጋግመ አጠቃት የችግሩ መንስዔ ውስጣዊ የራሳችን ድክመት ነው ወይስ የጠላቶቻን ጥንካሬ ነው? ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል፥፥ በበኩሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ወያኔ ለሚያደርሰው ጥፋት ዋናው መንስዔ የራሳችን ድክመት ነው የ...
- 15 May 2022, 09:19
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: Ethioscience, this if for you.
- Replies: 2
- Views: 238
Ethioscience, this if for you.
ሰላም በድጋሚ Ethioscience; ኣዲስ thread ላይ መልስ ለመስጠት የፈለኩት፥ የቀድሞው post ወደ ላይ እንዳይመጣ በማሰብ ነው። ምክንያቴንም ትረዳኛለህ ብዬ አምናለሁ። Ethioscience; ሃሳብህ ይገባኛል፤ ቀድሞ የተናገርኩትንም ሳታስበው ቀርተሀል የሚል ዕምነት ኖሮኝ አይደለም። ነገር ግን፦ " የኢትዮዽያን ሠራዊት ትላንትና ማታ እራት፣ ዛሬ ጠዋት ደግሞ ቁርስ አደረግነው " እያሉ የሚፎክሩት ቁምቡርሶች ከተጎጂዎቹ መካከል ቢሆኑ እንዲህ ነጋ ጠባ በቤተሰቦቻቸው ሞ...
- 14 May 2022, 08:35
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
- Replies: 7
- Views: 622
Re: መርህ-የለሽነት ፡ የአማራ ፖለቲከኞች ቀንደኛ ችግር - በአቶ ልደቱ አያሌው
" ዛሬ በዛ መንደር ቢያልፍ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም ... ." I love that.
- 14 May 2022, 08:10
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት
- Replies: 7
- Views: 651
Re: A Wake-Up Call for the remaining delusional Agames!! የአጋሜዎች የቁልቁለት ጉዞ ..ከተራራ ማንቀጥቀጥ ወደ ተራራ ማዳበሪያነት
ሰላም Ethioscience; pls give it an end for such a kind of posts. ኢትዮዽያውያን ባህላችን እንዲህ አይደለም ። የወዳጅም ይሁን የጠላት አስክሬን ይከበራል ። በህይወት ያለ መንገደኛ በጎዳና ሲያልፍ ለሚያጋጥመው፣ በዓይኑ እንኳ አይቶት ለማያውቀው አስክሬን እርምጃውን ይገታል፣ ቆቡን ያወልቃል፣ አንገቱን ይሰብራል። እንዲህ አይነት ፎቶዎችን እዚህ መለጠፍ አግባብ አይደለም። ይህን ስል ... እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች ምክንያታቸውን አልረዳም ማለት...
- 12 May 2022, 08:50
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ይህ የጴንጤዎች የሠርግ እንሾሽላ ነው ለማለት አያስደፍርም !! ድንቅ ነው !!
- Replies: 3
- Views: 428
Re: ይህ የጴንጤዎች የሠርግ እንሾሽላ ነው ለማለት አያስደፍርም !! ድንቅ ነው !!
ሰላም Horus; ለተጠቀምከው ጊዜና ሰፊ ትንታኔህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። በገለፃህ ውስጥ ካሉት የኣንተ ሐሳቦች መካከል የምጋራቸው እንዳሉ ሁሉ የማልስማማባቸውንም አመልለካከቶች አግኝቼበታለሁ። እነርሱን አሁን እዚህ ጋር ለማስቀመጥ ብሞክር ብዙ ብዙ እንሄዳለን። ስለዚህ፦ የተለያየ ሀይማኖት የሚከተሉ ሰዎች ኣንድ አይነት የባህል ተግባራት እንደሚኖራቸው ሁሉ፥ የተለያየ የባህል ተግባራት ያላቸውም ማህበረሰቦች ኣንድ አይነት እምነት (ሐይማኖት) ሊኖራቸው ይችላል በሚለው መደ...
- 11 May 2022, 17:27
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: ይህ የጴንጤዎች የሠርግ እንሾሽላ ነው ለማለት አያስደፍርም !! ድንቅ ነው !!
- Replies: 3
- Views: 428
Re: ይህ የጴንጤዎች የሠርግ እንሾሽላ ነው ለማለት አያስደፍርም !! ድንቅ ነው !!
ባህል ሁል ግዜ ከሃይማኖት ይቀድማል ! ሃይማኖት ሁልግዜ የሚከወነው በባህል ነው ! ሰላም Horus; thanks a lot for the clip. ከላይ በደረስክበት ድምዳሜ ላይ ግን ጥያቄ አለኝ፤ በተለይም ሁልጊዜ በሚለው ቃል ላይ። ልማድ ወይንም ተግባር ኣንዱ የባህል መገለጫ ነው። ለምሳሌ፦ ኣንድ ኦርቶዶክስ የሆነ ግለሰብ ሀይማኖቱን ሳይቀይር በፊት ከኣንድ በላይ የትዳር አጋር እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ብሎ ሁለትና ሦስት ሚስቶች ቢያገባ ከባህሉ ጋር አይጋጭምን? ይህ ማለት ደ...
- 10 May 2022, 09:40
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: "ዲያስፖራው" ጥፍሩ እስኪነቀል ሲያጨበጭብ አመሸ
- Replies: 10
- Views: 1375
Re: "ዲያስፖራው" ጥፍሩ እስኪነቀል ሲያጨበጭብ አመሸ
https://www.youtube.com/watch?v=y15YA0rQQ9g ሰላም Sarcasm; ብርቱ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው! ከማዝናናቱም ባሻገር አስተማሪ የሆነ ። ለዲያስፖራው ግን አይደለም፤ ምክንያቱም ... ዲያስፖራው የሚያዳምቅበት መዳፍ እንጂ የሚያዳምጥበት ጆሮ ስለሌለው። ከሁሉ የሚገርመው ግን ... አጨብጫቢው እራሱን ያዋርዳል እንጂ ያጨበጨበለትን ሰው አይሸውድም። በዛን ወቅት ካየናቸው የትውልድ ጥላሸት ዲያፖራዎች በተጨማሪም፥ በውጭ ሀገር ኑራችን ብዙ የወንድሙን ...
- 10 May 2022, 08:32
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
- Replies: 15
- Views: 844
Re: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
ሰላም Horus; በድጋሚ አመሰግናለሁ ለመልስህ። የጋራ ምክክሩ መድረክ ምን ይፈጥራል የሚለውን ... አንተ እንዳልከው በሂደት እናየዋለን። ነገር ግን እኔ በምክክሩ ውጤታማነት ላይ ከወዲሁ reservation አለኝ። ምክንያቶቼ ሦስትና ኣራት ቢሆኑም ኣንዱን ብቻ ለመጥቀስ ያህል፦ በመድረኩ ላይ የሚቀርበው ሁሉ (ከሞላ ጎደል) ጆንያ ነው። ተሞልቶ የሚመጣው የሀሳብ ጥሬ … ቢቆላ፣ ቢቀቀል የማይበስል … ግፋ ቢል ግለሳባዊ አልያም የውጭ አካላት ፍላጎትና ጥያቄ ነው። እናም መድረ...
- 09 May 2022, 15:46
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
- Replies: 15
- Views: 844
Re: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
ሰላም Horus; ለሰጠኽኝ መልስ በጣም አመሰግናለሁ ። በእኔ እምነት ዶ/ር ኣብይ ሲበዛ ቸልተኛ መሪ ነው። ችግር በራሱ የለውጥ ኡደት (evolution) ወደ መፍትሔ ይሸጋገራል የሚል አስተሳሰብ አለው ብዬ አምናለሁ። አንጥረኛ በእሳት አግሎ፣ በመዶሻ ነድሎ እንደገና ቅርፅና መጠን ካልሰጠው በስተቀር በጊዜ ሂደት ብቻ ሲያረጅና ሲዝግ ልክ ጥይት ወደ ማንኪያ፣ ታንክም ወደ ትራክተር ይለወጣል ብሎ እንደማሰብ ማለት ነው። ብዙ ማለት ብፈልግም ለዛሬ ግን: ሰው በእምነቱ (በሀይማኖ...
- 08 May 2022, 10:21
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
- Replies: 15
- Views: 844
Re: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
* Educator, Right, and Abdisa ... thanks a lot for your comment. * Horus, Your are welcome. ከአንተ ሃሳብ ጋር ከሞላ ጎደል እስማማለሁ፥ ለዚህም ነው ምልከታህን ለማጠንከር የዶር ዘበነን ቪዲዮ የለጠፍኩት። ሰሞኑን ያነበብካቸው ጽሑፎች ጥሩ ግንዛቤ እንደጨመሩልህ አምናለሁ። እናም የኢትዮዽያ ችግር የበቃ መሪ ማግኘት አለመቻል ነው ብለን ከተስማማን፥ የሚቀጥለው ጥያቄ " መሪ ወይንም ደግሞ የበቃ መሪ ምን ዓይነት ነው? ” ...
- 07 May 2022, 05:39
- Forum: Ethiopian News & Opinion
- Topic: የኢትዮጵያ ችግር መሪነት ነው
- Replies: 15
- Views: 844