Search found 36 matches

by Assegid S.
01 Sep 2020, 12:47
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር ዜና! ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢዜማ ውንጀላ ምላሽ ሰጡ
Replies: 2
Views: 716

Re: ሰበር ዜና! ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢዜማ ውንጀላ ምላሽ ሰጡ

ኢንጅነሩ ከፃፉት ጠቅላላ ሐሳብ፥ በቁም ነገር ያነበብኩት፦ " አንድም ቀን ... የመቆርቆር ስሜት አሳይቶ የማያውቅ ቡድን ዛሬ ... ለተቀባይነት ማግኛ መጠቀሚያ ሲያደርገው ማየት ያሳዝናል። " ያሉትን ብቻ ነው። በተረፈ ግን፥ እኔን ያጓጓኝ፦ ከምድሩ በላይ በዓይናችን የምናየውን ሀብት (መሬትና መኖሪያ ቤት)ዘርፈው፣ አዘርፈው " ይህ ሥራችን የምንኮራበት ነው! " ያሉን ኡላ ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፥ ነገ የማናየውን፣ ከዚህች ካልታደለች ሀገር ምድር በታች ያለውን ማዕድን...
by Assegid S.
21 Aug 2020, 09:38
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሳምንቱ ስልኬ X
Replies: 0
Views: 363

የሳምንቱ ስልኬ X

https://www.eaglewingss.com/ https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2020/08/%E1%8B%A8%E1%88%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%89%B1-%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8A%AC-X.png የሳምንቱ ስልኬ X ሄሎ ጤና ይስጥልኝ፤ ምነው ደጅ አስጠናኸኝ? ኣማሮች የውጭ ስልክ ለማንሳትም ከብልፅግና ፓርቲ ፈቃድ ትጠይቃላችሁ እንዴ? እኔ እንኳን የሰማሁት ወደ ስልጣን ለመምጣት ብቻ ነበር Sorry, ሥራ ይዤ ...
by Assegid S.
14 Aug 2020, 13:48
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Well done ሽመልስና ተመስገን!! በቅርቡ ደብረ ጽዮን ከአብይ ጋር ተቀምጦ ከጦርነት ይልቅ ሰላምን ልማትን በማስቀደም ችግሮችን እንደሚፈቱ ነው::ዘረኞች አከተመላቸው
Replies: 8
Views: 853

Re: Well done ሽመልስና ተመስገን!! በቅርቡ ደብረ ጽዮን ከአብይ ጋር ተቀምጦ ከጦርነት ይልቅ ሰላምን ልማትን በማስቀደም ችግሮችን እንደሚፈቱ ነው

clear12 wrote:
14 Aug 2020, 10:54


የቃሉ ትርጉም ... "እንደ አስቆርታዊው" በሚለው ምትክ እንደ አዴፓ በሚለው ገላጭ ቃል ቢተካ ትርጓሜው ምንኛ በተሟላ! ኣማራ - የሰው አፍ በለመደ አሳማ ተወክሎ በገፍ ይታረዳል።
by Assegid S.
11 Jul 2020, 07:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ብልፅግና እንደ ዴዝዴሞና
Replies: 0
Views: 381

ብልፅግና እንደ ዴዝዴሞና

https://www.eaglewingss.com/ https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2020/07/%E1%89%A5%E1%88%8D%E1%8D%85%E1%8C%8D%E1%8A%93-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B0-%E1%8B%B4%E1%8B%9D%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%93.png ብልፅግና እንደ ዴዝዴሞና ፅሑፌን፦ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ነፍስ ይማር ብዬ መጀመር አግባብ ነው። ለቤተሰቡና ወላጆቹ፣ እንዲሁም ለመላው የኢትዮ...
by Assegid S.
03 Feb 2020, 08:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ መልዕክት ለጠሚ አብይ አህመድ
Replies: 1
Views: 775

Re: የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ መልዕክት ለጠሚ አብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚንስትሩ የታጋች ተማሪዎችን ወላጆች / ቤተሰቦች በጽ/ቤታቸው አነጋገሩ ሲባል ሰማን፤ ነገር ግን ለሰከንድ እንኳን በተንቀሳቃሽ ምስልም ሆነ በፎቶ ከታጋች ቤተሰቦች ጋር ተቀምጠው አልተመለክትንም። ቢያንስ በግሌ አልተመለከትኩም። ለምን? ብሎ የጠየቀ አለ? በረባውም ባልረባው እራሳቸውን በየሚዲያው መስኮት promote ማድረግ የሚወዱት ጠቅላይ ሚንስትር ይህን ትልቅ ቁምነገር ከድምፅም ሆነ ከምስል ፉይል ለምን ሊሸሸጉ ወደዱ ሲል ማን ጠየቀ? እኔ እንደማስበው ሰውየው እጅ...
by Assegid S.
25 Jan 2020, 14:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Where is Negusu Tilahun, PM Press Secretary, who reported the students that were abducted by OLF are freed?
Replies: 19
Views: 1583

Re: Where is Negusu Tilahun, PM Press Secretary, who reported the students that were abducted by OLF are freed?

There shall be a time that Ato Negasso Tilahun must pay the price for the lives he played with. These are DEAREST DAUGHTERS / SISTERS for us; not barbie dolls!
by Assegid S.
21 Jan 2020, 15:34
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "እናቶች ለዘላለም ይኑሩ!" ... ጠቅላይ ሚንስትሩ
Replies: 0
Views: 349

"እናቶች ለዘላለም ይኑሩ!" ... ጠቅላይ ሚንስትሩ

https://www.eaglewingss.com/ https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2020/01/%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%AE%E1%88%B1%E1%89%A5%E1%8A%95-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%8A%A9%E1%88%B3%E1%88%88%E1%8A%95.png "እናቶች ለዘላለም ይኑሩ!" ... ጠቅላይ ሚንስትሩ "ከተኮሱብን እንተኩሳለን!" … ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራ...
by Assegid S.
12 Jan 2020, 22:16
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የኮሎኔሉ 'ግልፅ ጦርነት!'
Replies: 0
Views: 627

የኮሎኔሉ 'ግልፅ ጦርነት!'

https://www.eaglewingss.com/ https://www.youtube.com/watch?time_continue=740&v=oitapGcTZKo&feature=emb_logo የኮሎኔሉ 'ግልፅ ጦርነት!' የሰው ልጣጭ ነው ያሉት አንድ እናት። ህፃኑ ተቀብሮ የእንግዴ ልጁ (ልጣጩ) ሲያድግ፤ የራስ-ቅል እንዲህ በአንጓል ሳይሆን በአንጀት ይሞላና፥ ሰው ለህሊናው ሳይሆን ለሆዱ ማደር ይጀምራል። ትዝብቴን በአጭሩ ላስቀምጥ፦ ደቂቃ 0:03:40 – 0:03:55 ሲጀመር፦ ባልደራሱ በSai...
by Assegid S.
30 Dec 2019, 09:43
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ብቻውን የተሻገረው "አሻጋሪ"
Replies: 1
Views: 834

Re: ብቻውን የተሻገረው "አሻጋሪ"

I just wanted to apologize for the inaccessibility of eaglewingss.com. The file transfer protocol check revealed no change to the domain's access ip; yet, for a reason, eaglewingss is down since yesterday. As you can see it here; the 'feature image' on this article is broken and the article is not ...
by Assegid S.
28 Dec 2019, 19:03
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ብቻውን የተሻገረው "አሻጋሪ"
Replies: 1
Views: 834

ብቻውን የተሻገረው "አሻጋሪ"

https://www.eaglewingss.com/ https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2020/01/norwegian-police-grounded-and-cuffed-Ethiopian-woman.png ብቻውን የተሻገረው "አሻጋሪ" የዘመን መሽጋገሪያ ሳምንት ነውና፥ ስለ ዘመንም ባይሆን ስለ ሽግግራችንና አሻጋሪያችን  ትንሽ እናውጋ። በኣንድ ወቅት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ " የሽግግር መንግስት ያቋቁሙልን  " ተብለው ሲጠየቁ፥ የሚቆምም የ...
by Assegid S.
24 Nov 2019, 10:20
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሊገድሉኝ ሲመጡ ድረሱልኝ ማለቴ ምንድነው ጥፋቱ?? ኦቦ ጀዋር መሃመድ
Replies: 23
Views: 2914

Re: ሊገድሉኝ ሲመጡ ድረሱልኝ ማለቴ ምንድነው ጥፋቱ?? ኦቦ ጀዋር መሃመድ

አዲስ የአጠያየቅ ስልት! ጠያቂ ጋዜጠኛ 9 ጥያቄዎችን ያቀርባል መላሽ ተጋባዥ የቀለለውን መርጦ ኣንዱን ይመልሳል። ትምህርት ቤት እያለን አልፎ አልፎ በፈተናው ወረቀት የመጨረሻ ገፅ ላይ ሁለት ወይንም ሶስት ጥያቄዎች በ 'bonus' መልክ ይቀርቡ ነበር። ተማሪው መርጦ ኣንዱን፣ የቀለለውን የሚመልስበት 'የማስተዛዘኛ' ጥያቄ። ያኛው ከዚህኛው የሚለየው ግን ... እንዲህ እንደ ብረትና ጥጥ ፍጥጥ ያለ ልዩነት ሳይኖር ... የሁሉም ጥያቄዎች ክብደት ተመሳሳይ ነበር።
by Assegid S.
24 Nov 2019, 09:54
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ሰበር መረጃ: በነአምባቸው እና ጄ/ል ሰአረ ግድያ ተጠርጥረው በታሰሩት እነ ክርስቲያን ታደለ ላይ የቀረበው አስገራሚ ክስ ቻርጅ እጃችን ገባ!!! WEEY GUUD !!!
Replies: 4
Views: 1302

Re: ሰበር መረጃ: በነአምባቸው እና ጄ/ል ሰአረ ግድያ ተጠርጥረው በታሰሩት እነ ክርስቲያን ታደለ ላይ የቀረበው አስገራሚ ክስ ቻርጅ እጃችን ገባ!!! WEEY GUUD !!!

ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ' business as usual ' በተሰኘው የኢትዮጵያ መደበኛ የፍትህ ድራማ ላይ ' ብቁ አይደለሁም ' ብለው እንዳልተሟገቱ፤ በወራት ስልጠና ገራሚ የተውኔት ተሰጥዖአቸውን እያሳዩን ነው። ሴትየዋ የዋዛ ተዋናይ አይደሉም። አስገራሚው የተውኔቱ ክፍል ግን በኣንድ ጊዜ ሁለት የተለያዩ ሽጉጦችን በመተኮስ ... አቶ መሳፍንት ጥጋቡ ሁለት የጦር ጄነራሎችን መጣሉ ነበር። ለካ ሳናውቀው ሰውየው 'ደብል ኦ ሰቨን' (007) ነበር። ነው ወይንስ በዚህ መከረኛ '...
by Assegid S.
31 Oct 2019, 16:26
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: “አብይ ሀበሻ ነዉ” “አብይ ነፍጠኛ ነዉ” ዛሬ በአምቦ ከተማ ዶ/ር አብይ ለስብሰባ ባረፈበት ሆቴል ህዝብ ያሰማዉን ተቃዉሞ ይመልከቱ
Replies: 6
Views: 2200

Re: “አብይ ሀበሻ ነዉ” “አብይ ነፍጠኛ ነዉ” ዛሬ በአምቦ ከተማ ዶ/ር አብይ ለስብሰባ ባረፈበት ሆቴል ህዝብ ያሰማዉን ተቃዉሞ ይመልከቱ

" ሓበሽ " የሚለው ቃል አብሪ ጥይት ነው። Now it is up to the ordinary ppl to use this term and exactly locate the angular distance (geographical location) for the source of these crimes and destabilization . It tells a lot to figure out the latitude/longitude of this demonstration organizers and their leaders.
by Assegid S.
30 Oct 2019, 15:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣
Replies: 75
Views: 10102

Re: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣

Dear Assegid, Many of the ODP officials might be still sympathetic to the extremist jawar and OLF, whose goal is not to recognize the country in the first place. I made a few lines of comments around a month ago that, the struggle is between those who do not recognize Ethiopia and those who work fo...
by Assegid S.
28 Oct 2019, 18:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣
Replies: 75
Views: 10102

Re: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣

Qeerroo is the problem, I do agree. But the other side of the problem is ABN, why did you miss to point out this fact? Didn't come to your mind? Hello DefendTheTruth; I saw your questions which are not related to this thread/topic. Yet; I shall thank you for the engagement, and wish you a nice week...
by Assegid S.
28 Oct 2019, 18:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣
Replies: 75
Views: 10102

Re: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣

Aseged, If not to Egypt, the fugitive fanatic jawar could get shelter in any of Arab countries if he is allowed to escape the country. Plus, even if Egypt can handover to Ethiopia within months using him as a negotiation stake, why would Ethiopia lose its advantage by having him back to Ethiopia. P...
by Assegid S.
28 Oct 2019, 12:06
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣
Replies: 75
Views: 10102

Re: የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣

የጃዋር አላማ ኢትዬጽያን distablise ማድረግ ስለሆነ ዶ/ር አብይ የሚከተለውን እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት፣ - prevent him from scape to one of his foreign agents,, mainly Egypt, As of me; I don't think the Ethiopian gov't should ever worry if this death entrepreneur escapes and enters Egypt. I believe that Ethiopia / US has a valuabl...
by Assegid S.
27 Oct 2019, 12:15
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Demonizing Jawar is cowardly
Replies: 23
Views: 4216

Re: Demonizing Jawar is cowardly

eden wrote:
27 Oct 2019, 11:24
It's a loss to Ethiopia and humanity at large.
The most COMICAL statement I ever read on this forum.
by Assegid S.
26 Oct 2019, 16:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የሳምንቱ ስልኬ IX
Replies: 0
Views: 468

የሳምንቱ ስልኬ IX

https://www.eaglewingss.com በዘረኞች  በግፍ  ለተገደሉት  ወገኖቻችን  አምላክ  መንግስቱን ያውርስ!  ለቤተሰቦቻቸውና  ለመላው  የኢትዮዽያ  ህዝብም  መፅናናትን  ይስጥ! https://www.eaglewingss.com/wp-content/uploads/2019/10/%E1%8B%A8%E1%88%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%89%B1-%E1%88%B5%E1%88%8D%E1%8A%AC-IX.jpg የሳምንቱ ስልኬ IX ጤና ይስጥልኝ አብሮ ይስጠን … ምነው ጠፋህ? እኔ...
by Assegid S.
24 Oct 2019, 09:24
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እረኛ ያለው መንጋ አመታዊ በአሉን ከተማ ገብቶ በሰላም አክብሮ ወጣ! [PHOTO]
Replies: 13
Views: 2692

Re: እረኛ ያለው መንጋ አመታዊ በአሉን ከተማ ገብቶ በሰላም አክብሮ ወጣ! [PHOTO]

በሀገራችን እረኞችና በውጪዎቹ መካከል ኣንድ ትልቅ ልዩነት አለ። የውጭዎቹ መንጋዎቻቸውን ሲያሰማሩ ዱላቸውን ይዘው እንደ ሙሴ ከፊት ቀደመው ይጓዛሉ መንጋውም በጠረን እያሸተተ፣ በድምፅ እያዳመጠ ወደ ሄዱበት እየተከተለ ይተማል። ወደ እኛው ሀገር ተለምዶ ስንመጣ ግን፥ የእረኛው ቦታ ከጀርባ ነው፤ ዱላ (በተር) ይዞ መንጋውን ከኋላ እየነረተ ወደሚፈልገው መስክ ያደርሰዋል። ታዲያ ይህ ልዩነት ከየት መጣ? ከበጉ ዝርያ ወይንስ ከእረኛው የዘር ስሪት ስህተት? አሰግድ ፥ ለካ የዋ...