Search found 2118 matches

by sarcasm
Today, 17:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአማራና የሌሎቹ ብሔር ብሔረሰቦች ሚና በአዲሱ አደረጃጀት
Replies: 7
Views: 315

Re: የአማራና የሌሎቹ ብሔር ብሔረሰቦች ሚና በአዲሱ አደረጃጀት

ኦሮሞ ነኝ የምትል ይሄን ስማና..👂 ከዛ ወደ ትግራይ ዝመት...

እነ ርስቴ ቢሆንላቸውና ቢሳካላቸው የ ወልቃይትን ጉዳይ ከጨረሱ በኋላ ነፋጣቸው ወዴት እንደሚያቀና ከአንደበታቸው።
Please wait, video is loading...
by sarcasm
Today, 17:21
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "We have to Exterminate the Tigray People!" Amhara Region Pres. Agegnehu Teshager Genocidal Speech 25 July 2021
Replies: 8
Views: 386

Re: "We have to Exterminate the Tigray People!" Amhara Region Pres. Agegnehu Teshager Genocidal Speech 25 July 2021

የምሽቱ ጥያቄ ለብሄር ብሄረሰብችና ህዝቦች👈 -የአማራ ክልል መንግስት በርእሰ መሴተዳድሩ አድርጎ "የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው፤ መጥፋትም አለበት " ብሏል። እና ለብሄር ብሄረሰብችና ህዝቦች ወደ ትግራዩ ጦርነት የምትሄዱት ከአማራ ክልል ጎን ሆናችሁ የትግራይን ህዝብ ለማጥፋት ነውን!? 🤔 ፈጣሪ ማሰቢያ ልቦና ይስጠን እንጂ በዚህ ከስነ-አመክንዮ ውጭ በሆነና ከእውነት ጋራ በተጣላ ሁኔታ ላይ ምን ማለት ይቻላል! https://www.facebook.com/Trust.Hop...
by sarcasm
Today, 17:05
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: 84% በዋናና ምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ ካለው የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር ቦታ በጎንደር ተወላጆች የተያዘ ነው: 92% ግዙፍ የሆኑ የልማት ድርጅቶች የሚመሩት በጎንደር ልጆች ነው
Replies: 0
Views: 66

84% በዋናና ምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ ካለው የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር ቦታ በጎንደር ተወላጆች የተያዘ ነው: 92% ግዙፍ የሆኑ የልማት ድርጅቶች የሚመሩት በጎንደር ልጆች ነው

ታዲያ ይሄን ፀረ ጎጃም የሆነ ክልልን ለማዳን ጎጃሜ ለምን ህይወቱን ይገብራል? በጭራሽ! በጭራሽ! By Haileyesus Adamu ፨ በዋናና ምክትል ቢሮ ሀላፊ ደረጃ ካለው 160 የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራር ቦታ 134ቱ በጎንደር ተወላጆች የተያዘ ነው። ዋና እና ምክትል የክልል ፕሬዝዳንቶቹም እነሱ ናቸው። ፨ የአማራ ክልል 36 እጅግ ግዙፍ የሆኑ የልማት ድርጅቶች ውስጥ 33ቱ የሚመሩት በጎንደር ልጆች ነው። ፨ የጥረት 4ቱ የቦርድ አባላት በሙሉ ጎንደሬዎች ናቸው። ፨ አ...
by sarcasm
Today, 16:27
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የአማራ ክልል ኢሊት የፈደራል መዋቅሩንም ስለተቆጣጠረ ሌሎችንም ክልሎች በዘር ማጥፋቱ ጦርነት እናሳትፋለን ነው ስሌቱ - Yared Estifanos Yumura
Replies: 1
Views: 88

የአማራ ክልል ኢሊት የፈደራል መዋቅሩንም ስለተቆጣጠረ ሌሎችንም ክልሎች በዘር ማጥፋቱ ጦርነት እናሳትፋለን ነው ስሌቱ - Yared Estifanos Yumura

አቶ አገኘው ተሻገር በመግለጯው በጣም ሲገርመን የነበረው "ይፍቀዱለን እንጂ ትግራይ ምናችም ናት እንጨብጣታለን" ያለውን ሽማግሌ አስተሳሰብ ነው ያንፀባረቀው። ሽማግሌው (ጎቤ?) "አምስት ሚልየን አማራ ለ አምስት ሚልየን ትግሬ ብንመድብ እንኳን እነሱ ያልቃሉ እኛ የተቀረነው ነፃ እንወጣለን" ነበር ያለው። አቶ አገኘውም ሙሉ የትግራይ ህዝብን በጠላትነት በመፈረጅ የታጠቀን(ትጥቁ አልተገለፀም) ሁሉ የትግራይ ህዝብ ላይ በማዝመት (human wave በመልቀቅ) ከምድረ ገፅ እናጠ...
by sarcasm
Today, 13:54
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የባህር ዳር ወጣቶች አቋም፦ መጀመሪያ የባለስልጣን ልጆች፣ አክቲቪስቶች፣ ካድሬዎች፣ የመሬት ደላላዎች ይዝመቱ። እኛ ከሁዋላ እንከተላችኋለን።
Replies: 0
Views: 97

የባህር ዳር ወጣቶች አቋም፦ መጀመሪያ የባለስልጣን ልጆች፣ አክቲቪስቶች፣ ካድሬዎች፣ የመሬት ደላላዎች ይዝመቱ። እኛ ከሁዋላ እንከተላችኋለን።

የባህር ዳር ወጣቶች አቋም፦
መጀመሪያ የባለስልጣን ልጆች፣ አክቲቪስቶች፣ካድሬዎች፣የመሬት ደላላዎች ይዝመቱ።እኛ ከሁዋላ እንከተላችኋለን።
Please wait, video is loading...
by sarcasm
Today, 10:40
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "ትግሬዎችኮ ክፉዎች ናቸው፤ እንደ ህወሃት ናቸው፤ ህወሃት ሰይጣን ነው፤ እነሱም ሰይጣን ናቸው ካልከው፤ ሰይጣኖቹን እንደ ሩዋንዳ ልፈልግና ልግደላቸው ሊል እኮ ነው። ጄኖሳይድ ያስከትላል"
Replies: 3
Views: 158

"ትግሬዎችኮ ክፉዎች ናቸው፤ እንደ ህወሃት ናቸው፤ ህወሃት ሰይጣን ነው፤ እነሱም ሰይጣን ናቸው ካልከው፤ ሰይጣኖቹን እንደ ሩዋንዳ ልፈልግና ልግደላቸው ሊል እኮ ነው። ጄኖሳይድ ያስከትላል"

Around 1:04 "በተጋሩ ላይ እየተፈጸመ ያለው ስሕተት ነው። ሁሉም ሰው ከተጋሩ ጋር መቆም ኣለበት። በኣንድ ብሔር ላይ ጥላቻ መዝራት፤ ሕዝቡ እንዲጥላው ማድረግ፤ ኣክሩፎ እንዲገነጠል ማድረግ ስሕተት ነው። ከዚህ እንውጣ። ከጊዝያዊ ስሜታዊነት መውጣት ኣለብን።"

የኢዜማው ሌተናል ኮ/ል ፍስሃ በርሄ


by sarcasm
Yesterday, 18:54
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የትግላችን መናሻ አገው ምድር የትግላችን መዳረሻ አገውን የክልል ባለቤት ማድረግ ነው - Agaw Rise
Replies: 2
Views: 183

የትግላችን መናሻ አገው ምድር የትግላችን መዳረሻ አገውን የክልል ባለቤት ማድረግ ነው - Agaw Rise

የትግላችን መናሻ አገው ምድር የትግላችን መዳረሻ አገውን የክልል ባለቤት ማድረግ ነው፦ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አገውነት ምስጢር ነው፤ አገውነት ጥበብ ነው፤ አገውነት ታሪክ ሰሪነት ነው፤ አገውነት ለተነሳለት ዓላማ የትኛውንም መስዋትነት በመክፈል ግብ መምታት ነው፤ አገውነት ንዋይ ፍቅርን በሩቁ መፀየፍ ነው፤ አገውነት የዕውቀት አምባነት ነው፤ አገውነት አጭበርባሪነትን ማጋለጥ እና መታገል ነው፤ አገውነት የወይራን ቀንበጥ ከጥፋት ውሃ በኋላ ለሰው ልጆች ፍቅር ሲሉ ሰማ...
by sarcasm
Yesterday, 09:44
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: የዋግ ህዝብ የትግራይ ኃይሎችን መዋጋት የለብንም የምልበት ምክንያት - በአሸናፊ ፈንቴ
Replies: 0
Views: 155

የዋግ ህዝብ የትግራይ ኃይሎችን መዋጋት የለብንም የምልበት ምክንያት - በአሸናፊ ፈንቴ

መዋጋት የለብንም የምልበት ምክንያት ሰኔ 18፣ 2013 ዓ.ም ከትላንት ወዲያ ይመስለኛል ህወሓት ያወጣችውን ማሳሰቢያ በማስመልከት አለመዋጋት እንደሚመረጥ ሃሳቤን አቅርቤ ነበር፡፡ ይህን አስመልክቶ አንዳንድ ሰዎች የቁጣ መልስ እየሰጡ ነው፡፡ ኢንቦክስ ያደረጉልኝ አሉ፤ የደወሉልኝ አሉ፤ እኔ ባላያቸውም የእኔን አቋም ጉዳይ አድርገው ፖስት ያደረጉ ልጆች እንዳሉም ሰምቻለሁ፡፡ በግል ያነጋገሩኝ ሰዎች አቋሜ ልክ መሆኑን አምነው ለእኔ በማሰብ ተው ያሉኝ ናቸው፡፡ የፖሰቱት እና ...
by sarcasm
Yesterday, 09:23
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ጦርነት እንዲቆም የአማራው ተስፋፊ ሃይል ምእራብ ትግራይን ለቅቆ ይውጣ! በናንተ እብሪት እትዮጵያ ቆሰለች፣ ደማች። - Ashenafi Abraham Babanto
Replies: 0
Views: 162

ጦርነት እንዲቆም የአማራው ተስፋፊ ሃይል ምእራብ ትግራይን ለቅቆ ይውጣ! በናንተ እብሪት እትዮጵያ ቆሰለች፣ ደማች። - Ashenafi Abraham Babanto

እውነትን ከመናገር አልቆጠብም! ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ አብረውት ለሺህ ዘመናት የኖሩትን ቅማንት፣ አገውና አርጎባ ህዝቦችን ማንነታቸውን ደፍጥጦ በስማቸው እንኳን እንዳይጠሩ የሚጨፈጭፍ ሃይል ትግራይ የሚገኙ አማራዎችን መብት ያስከብራል ማለት ቀልድ ነው። ቢያንስ በመጀመሪያ የእነዚህን በግፍ የሚሰቃዩ ህዝቦችን መብት ያስከብርና ስለ ሌላው ያስብ። አጀንዳው የመስፋፋትና የበቀል ስለሆነ የኢትዮጵያዊያን ድጋፍ የለውም። ለአማራ ህዝብ ታላቅ ክብር አለኝ፤ የ...
by sarcasm
Yesterday, 08:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "TDF can move swiftly to control the Addis-Djibouti road & will be in a position to accept aid directly" Gen. Tsadkan
Replies: 0
Views: 232

"TDF can move swiftly to control the Addis-Djibouti road & will be in a position to accept aid directly" Gen. Tsadkan

#Tigray Gen. Tsadkan Gebretensae in a phone call on Friday: Engagement on the road from Chercher to Mille inside Afar region was successful. The TDF can move swiftly to control the Addis Ababa-Djibouti road and will be in a position to accept humanitarian assistance directly. https://twitter.com/mar...
by sarcasm
23 Jul 2021, 19:28
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Why would a Benshangul, Oromo, Southern region member of ENDF fight to help Amhara region take land from Tigray region?
Replies: 8
Views: 673

Re: Why would a Benshangul, Oromo, Southern region member of ENDF fight to help Amhara region take land from Tigray regi

Which area / zone / wereda is next after Wolkiat and Raya? https://www.facebook.com/100002807513006/videos/1268080870315809/ Now that Shime's contributed soldiers for ርስት ኣስመላሽ campaign, he is called "ጥሩ ኢትዮጵያዊ" ~ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰሞኑን ደስ በሚል ሁኔታ አስገራሚ ኢትዮጵያዊነት እያንፃባረቁ ነው ክበሩልን በዚሁ ይዝለቅ ቃልና ወኔዎ ተግባርና ው...
by sarcasm
23 Jul 2021, 17:58
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: Professor Lumumba on Tigray crisis said this 8 months ago
Replies: 0
Views: 149

Professor Lumumba on Tigray crisis said this 8 months ago

Please wait, video is loading...
by sarcasm
23 Jul 2021, 14:17
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: እንዲህማ አታዋርዱን!
Replies: 1
Views: 230

እንዲህማ አታዋርዱን!

እንዲህማ አታዋርዱን! By Abayneh Kassie ካህናት ልብሰ ተክህኖ የሚለብሱት፣ ጽንሐሕ የሚይዙት፣ የመፆር መስቀል የሚያወጡት፣ ጃንጥላ የሚዘረጉት ለመንፈሳዊ ዓላማ ብቻ ነው፡፡ ይህም ማዕከላዊነቷን በጠበቀችው ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አመራር የሚፈጸም ነው፡፡ እንዲህ ባለ ወግ “ሰላማዊ ሰልፍ” እንዴት ሊወጡ ቻሉ? እውነት እውነት እላለሁ ቤተ ክርስቲያን ለብቻዋ ሕወሐትን ልቃወም ብላ ብትሰለፍ ሺህ ምክንያቶች ስላሏት ባልጎረበጠኝ፡፡ ይህ ግን አመመኝ፡፡ እያ...
by sarcasm
23 Jul 2021, 13:33
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?
Replies: 3
Views: 224

Re: አንድ ነገር ከዚህ ፎረም ላይ የሚለጠፉ ወያኔዎች እነርሱም እንደ ህፃነቱ ሀሽሽ ያጨሳሉ እንዴ?

ሀሺሽ ልብ የሚሰጥ ከሆነ እናንተስ ለምን አትሞክሩትም ?
አሁንስ በጣም የሰለቸኝ ነገር ወያኔ ወጣቱን ሃሺሽ እያስነፋች ነው የምታዋጋው የሚል የካድሬ እዬዬ ነዉ ፤ የኔ ጌታ, ጌታ ጥንበለል ጦርነት በጡዘት ቢሆን ኖሮ ኮሎምቢያ ዓለምን ቀኝ- ትገዛ ነበር።
Please wait, video is loading...
by sarcasm
23 Jul 2021, 13:22
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "የትግራይ ሀይሎች እነ አገኘሁን ለፍርድ ቢያቀርቧቸው ለህዝባችን ሸክሙ ቀለለ ብለን እንደሰታለን እንጂ አናዝንም።"
Replies: 0
Views: 113

"የትግራይ ሀይሎች እነ አገኘሁን ለፍርድ ቢያቀርቧቸው ለህዝባችን ሸክሙ ቀለለ ብለን እንደሰታለን እንጂ አናዝንም።"

የትግራይ ሀይሎች እስከ ሮቢት መድረሳቸውን እየሰማን ነው። ቀጣይ መዳረሻቸው የትም ይሁን የት በምንም ተአምር ህዝቡን መንካት የለባቸውም። ህዝብ መንካት ከጀመሩ ሁላችንም እንዘምታለን። ካድሬዎችን በሚመለከት ግን ስራቸው ያውጣቸው። እነ አገኘሁን ለፍርድ ቢያቀርቧቸው ለህዝባችን ሸክሙ ቀለለ ብለን እንደሰታለን እንጂ አናዝንም። ይሄው ነው።
Please wait, video is loading...
by sarcasm
23 Jul 2021, 11:52
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: "ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሀት ግን በአንፃራዊነት የዲሞክራሲ ሃይሎች ድምፅ ነው። ስለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ እስረኞች መፈታት እየተከራከረ ያለው ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሃት ነው"
Replies: 0
Views: 120

"ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሀት ግን በአንፃራዊነት የዲሞክራሲ ሃይሎች ድምፅ ነው። ስለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ እስረኞች መፈታት እየተከራከረ ያለው ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሃት ነው"

አንድ ነገር ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ። ከሶስት አመት በፊት የነበረው ህውሃት አንባገነን ነው። የታገልኩትም ለዛ ነው። ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሀት ግን በአንፃራዊነት የዲሞክራሲ ሃይሎች ድምፅ ነው። ስለ ሀገራዊ መግባባትና የፖለቲካ እስረኞች መፈታት እየተከራከረ ያለው ከለውጡ ወዲህ ያለው ህውሃት ነው። አሁን ላይ የዲሞክራሲ ሃይሎችን እነ እስክንድርን አስሮ የሚያሰቃየው ብልፅግና ነው። ሁሉንም እንመረምራለን ፤ ፍርድ እንሰጣለን፤ ሚዛናችን ትክክል ነው። 😀 Haileyesus ...
by sarcasm
23 Jul 2021, 09:46
Forum: Ethiopian News & Opinion
Topic: ኤርትራውያን ስደተኛታት 20 ዓመታት ኣብ ትግራይ እዮም ዝነብሩ ኔሮም። ኩናት ትግራይ ካብ ዝጅመር፥ እቲ ዝዓበየ በደል ኣብ ልዕሊኦም ዘብጽሕ ድማ ስርዓት ኢሳያስን ሰራዊት ኤርትራ እዩ።
Replies: 0
Views: 96

ኤርትራውያን ስደተኛታት 20 ዓመታት ኣብ ትግራይ እዮም ዝነብሩ ኔሮም። ኩናት ትግራይ ካብ ዝጅመር፥ እቲ ዝዓበየ በደል ኣብ ልዕሊኦም ዘብጽሕ ድማ ስርዓት ኢሳያስን ሰራዊት ኤርትራ እዩ።

ስርዓት ኤርትራ፥ ደገፍቲ ስርዓት ኤርትራ፥ ስርዓት ኣብይ ኣሕመድ፥ ሕጂ ድማ ገለ ማዕቀናት ዜና ኢትዮጵያ፥ ንድሕነት ነቶም ኣብ ትግራይ ዝርከቡ ስደተኛታት ኣዝዮም ዝሓለዩ መሲሎም ኣብ ሶሻል ሜድያ ክጉስጉሱ ንርእይ ኣለና። ኤርትራውያን ስደተኛታት ንዝሓለፍ 20 ዓመታት ኣብ ትግራይ እዮም ዝነብሩ ኔሮም። ኩናት ትግራይ ካብ ዝጅመር፥ እቲ ዝዓበየ በደል ኣብ ልዕሊኦም ዘብጽሕ ድማ ስርዓት ኢሳያስን ሰራዊት ኤርትራን እዩ። ኣብ ልዕሊ ኤርትራውያን ስደተኛታት ዝወረደን ዝወርድ ዘሎን ...