Blog Archives

የጄኔራል ሰዐረ መኮንን አስገራሚ ንግግርና ማስጠንቀቂያ

Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሕወሓቱ ጄኔራል ሳሞራ የኑስ በሕወሓቱ ጄኔራል ሠአረ መኮንን ተተኩ

በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አሕመድ የታጩት የሕወሓት ጄነራል ሰዓረ መኮንን ዛሬ ከኢሕአዴግ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ሹመታቸውን ተቀብለዋል። በመሆኑም የሕወሓቱን ጀነራል ሳሞራ የኑስን ተክተው የመከላከያ ሰራዊትን በጠቅላይ ኤታማዦር ሹምነት ይመራሉ። መተካካቱ ይቀጥላል ። #MinilikSalsawi
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News