Blog Archives

በኮምቦልቻ ዶክተር አብይን በመደገፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሔደ

በኮምቦልቻ ዶክተር አብይን በመደገፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሔደ ። በደሴ እና ኮምቦልቻ ህዝቡ ፖሊስ ጣቢያ ሳይቀር ኮከብ ያለውን ሰንደቅ አላማ በማውረድ ልሙጡን አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ አርማ ተክቷል። አልፎ አልፎ መጠነኛ አለመግባባት ተከስቷል። እስካሁን የተጎዳ ሰው የለም ቢባልም፣ ያለው ሁኔታ በሰላማዊነቱ እንዲቀጥል ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News