Blog Archives

ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር ሕዝብ ተስፋ የጣለበት አጋጣሚ እንዳይባክን! (ሰመጉ)

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በዛሬው ዕለት “ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር ሕዝብ ተስፋ የጣለበት አጋጣሚ እንዳይባክን!” በሚል ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ነው። የመግለጫው ሙሉ ይዘት የሚከተለው ነው።    
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News