Blog Archives

በወልቂጤ ከተማ በቀቤናና በጉራጌ ብሔረሰብ መካከል ግጭት ተከሰተ።

Image may contain: fire and outdoor ከተማው ውስጥ ከማለዳ ጀምሮ የከረረ ግጭት ተፈጥሯል! አሁን ግን ይበልጥ አስፈሪ ነው! በከተማው ውስጥ ቀቤናም ጉራጌም ቢኖርም ሙሉ ከተማዋን ዙርያውን ከቦ የሚገኘው የቀቤና ማህበረሰብ በተደራጀ ሁኔታ ከተማው ውስጥ ባሉ ጉራጌዎች ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሙሉ ከተማውን ከበው ይገኛሉ። “ጉራጌ ወደ ሀገሩ ይሂድ” የሚሉ መፈክሮች በተደጋጋሚ እየተሰሙ ነው። Image may contain: one or more people and outdoor Image may contain: cloud, sky, outdoor and nature
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News