Blog Archives

የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ። የግል አስተያየት (ከኀይሌ ላሬቦ)

የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። የዚህ ቡድን ደጋፊዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና ኢሕአዴግ በመልካም እንተርጉም ካልን ሆድና ጀርባ፣ በመጥፎ እናስመስል ከተባለ ደግሞ እባብና ርግብ መሆናቸውን ነው። ምንም ብንመኝ፣ ሁለቱ በፍጹም አብረው ሊኖሩም ሊደመሩም አይችሉም። “መደመር” የሚለው የሊቅ ዐቢይ ፈሊጥ ለነዚህ ሁለቱ በፍጹም አይሠራም። ባንድ አልጋ እንኳን ቢተኙ፣ ሕልማቸው ተጻራሪ ነው። ኢትዮጵያዊነት ዘመን ተሻጋሪና ለማንም የማይበገር፣ ሌላውን ጐረቤቱንም ሆነ አካባቢውን እያሰፋና እያቀፈ የሚሄድ፣ እንከን የለሽ ስብጥርና ጒንጒን ማንነት ነው። ኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያዊነት የሚታወቁት በተፈጥሯቸው ማንንም አስተናጋጅና ዐቃፊ በመሆናቸው ነው። የኢትዮጵያዊነት ዐቃፊነት፣ ኢትዮጵያ ከተባለው ግዙፍ ምድር መጥቆ ወሰኑንና ድንበሩን ዐልፎ፣ ለሌላውም ዓለምና ሕዝብ ተትረፍርፏል። የዓለም፣ በተለይም ጭቁንና ጥቊር፣ ሕዝብ በምዕራባውያን መብቱ ተጨፍልቆ ይኖር በነበረበት ወቅት፣ የነፃነትና የእኩልነት ትግሉን ድምፅ፣ በያለበት ሲያክላላው፣ ሲያስተጋባው፣ ሲያክለውና ሲያንረው ቈይቶ፤ የኋላ ኋላ ግቡን ለመምታት የበቃው በኢትዮጵያዊነት ዙርያ በመሰለፍና በመሰባሰብ ነው። ኢሕአዴግ በተቃራኒ በባሕርዩ ከፋፋይ፣ በልዩነት ላይ ያተኰረ፣ በጥላቻ መሠረት ላይ የተካበ፣ የጐጠኞችና የአገር ከሓጂዎች ጥርቅማጥርቅም ነው ማለት ይቻላል። ብዙዎች የሚሳሳቱት ኢሕአዴግን እንደፖለቲካ ድርጅት እያዩ ነው። ኢሕአዴግ የተፈጠረው የኢትዮጵያን ጥፋት ከኋላ ሁነው ይሸርቡ በነበሩት በውጭ ኀይሎች ሤራና ምክር ሲሆን፣ በእጁ ጠፍጥፎት ህልውና የሰጠው ግን፣ የታላቂቷ ትግራይ ነፃ አውጪ ድርጅት ሕዝባዊ ሓርነት ወያኔ (ሕወአት) ነው። ሕወአት በኢትዮጵያ ጥንታዊነትና ታላቅነት አያምንም።
Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ!

እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ! ላለፉት 12 አመታት በህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኃይል ተዘግተው ከነበሩት የነፃው ፕሬስ ቢሮዎች መካከል አንዱ የነበረው የእነ እስክንድር ቢሮ ዳግም ተከፈተ። በቅርቡም በተለያዩ የሚዲያ ውጤቶች ከህዝቡ ጋር ለመገናኘት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል…..ጋዜጠኞች ተሰባስበውም ኬክ በመቁረስ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተዋል….ነፃው ፕሬስ ታፍኖ አይቀርም….የህዝብ አደራ አለብን! ድል ለዲሞክራሲ!!
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሽግግር መንግሥት ጥያቄ የሞት እና የሽረት ጥያቄ ነው = ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

  “የሽግግር መንግሥት ጥያቄ የሞት እና የሽረት ጥያቄ ነው” ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሀገር ቤት ከሚታተመው ግዮን መፅሄት ጋር ከአሜሪካ መልስ ያካሄደው ቃለ-ምልልስ!! በመጀመሪያ ነፃ ምርጫ ለማድረግ ነፃ ተቋማት ያስፈልጋሉ፡፡ ነፃ መደረግ ያለባቸው ተቋማት ሁሉም በገዥው ፖርቲ ቁጥጥር ስር ናቸው፡፡ ይህንን አንባገነን ስርዓት ተቋማቱን ከራስህ ስር አፅዳ (ነፃ አድርጋቸው) ብለን ተልኮ ልንሰጠው አንችልም፡፡ ባለፉት 27 አመታት በግልፅ እዳየነው ኢህአዴግ እንደልቡ ሲያሽከረክራቸው በኖረበት ሁኔታ፤ እንዴት ‘ኢህአዴግ እራስህን አፅዳ’ ብለን ልናዘው እችላለን? ምናልባት በሆነ አጋጣሚ ስልጣን ላይ የነበረው ግንቦት 7 ቢሆን፤ ግንቦት 7ን ከግቦት 7 አፅዳ ብለን በተመሳሳይ ተልኮ ልንሰጠው አንችልም፡፡ ስለዚህ ሁሉም ተግበስብሶ ሳይሆን ዋና ዋናዎቹ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሳተፉበት የሽግግር መንግሥት ይቋቋም እና እነዚህ ነፃ መሆን ያለባቸውን ተቋማት ነፃ አድርጎ ካላደራጀ መቸም ቢሆን ነፃ ምርጫ ማድረግ አይቻልም፡፡ የሽግግር መንግሥት ጥያቄ የሞት እና የሽረት ጥያቄ ነው፡፡ የዴሞክራሲ ጥያቄ ነው፡፡ ያለሽግግር መንግሥት የትም መራመድ አይቻልም፡፡ ይህ ኢህአዴግን የመጥላት የማዋረድ ጥያቄ አይደለም፡፡ ይህ አብይን የመውደድ እና የመጥላት ጥያቄ አይደለም፡፡ ነፃ እና ፍትህዊ ምርጫ ለማድረግ የግድ የሚያስፈልጉትን ነፃ ተቋማት ለማቋቋም እና ለማፅዳት የሽግግር መንግሥት የግድ ስለሆነ ነው፡፡ ነፃ ተቋማት ስንል ምርጫ ቦርድን ብቻ አይደለም፡፡ ነፃ ተቋማት ደህንነቱን፣ ፖሊሱን፣ መከላከያውን ያካትታል፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ህዝብን በቀጥታ የሚያገለግሉት የከተማ እና የገጠር ቀበሌዎች ስለሆኑ፤ በምርጫም ውስጥ ትልቅ አፍራሽ ሚና ስለነበራቸው ነፃ የግድ ነፃ መደረግ አለባቸው፡፡ አብይ መራውም አልመራውም ይህንን
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በፔን አሜሪካ ተጋብዞ ያደረገው ንግግር

ከ 4 ግዜ በላይ ዓለምአቀፍ ሽልማት አበርክተውለታል። በተደጋጋሚ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደብዳቤ በመፃፍ “ይፈታ” በማለት ወትውተዋል። ብዙ የሻማ መብራቶችና የተለያዩ ዝግጅቶች በስሙ አከናውነዋል። ….ወጥመዱ ተሰብሮ ዛሬ በመካከላቸው ተገኝቶ ምስጋና ለማቅረብ በቅቷል። እስክንድር ነጋ(ድል ለዲሞክራሲ) መድረክ ላይ ወጥቷል …እነሆ…
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

“ዘላቂ ነገር ለትውልድ ለማትረፍ እርቅ ወሳኝነት አለው” – እስክንድር ነጋ

“በደል ቢደርስብኝም ወደኋላ መመልከት የለብኝም።” “ዘላቂ ነገር ለትውልድ ለማትረፍ እርቅ ወሳኝነት አለው።” – እስክንድር ነጋ ጋዜጠኛና የመብቶች ተከራካሪ እስክንድር ነጋ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ እነሆ ያዳምጡ።
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የመብት ተሟጋቹ እና ጋዜጠኛው እስክንድር ነጋ ከVOA Africa 54 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ

የመብት ተሟጋቹ እና ጋዜጠኛው እስክንድር ነጋ ከVOA Africa 54 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ $bp("Brid_13311_1", {"id":"12272", ,"stats":{"wps":1}, "video": {src: "https://www.mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/05/Eskinder-nega-with-Africa-54-TV.mp4", name: "የመብት ተሟጋቹ እና ጋዜጠኛው እስክንድር ነጋ ከVOA Africa 54 ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/05/የመብት-ተሟጋቹ-እና-ጋዜጠኛው-እስክንድር-ነጋ-አፍሪካ54-ጋር-ያደረገው-ቃለ-ምልልስ-Eskindir-nega-may-2018.png"}, "width":"550","height":"309"});
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አቶ በቀለ ገርባ በአትላንቲክ ካውንስል ያደረጉት ውይይት እነሆ ይመልከቱ ።(ቪዲዮ)

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አቶ በቀለ ገርባ በአትላንቲክ ካውንስል ያደረጉት ውይይት እነሆ ይመልከቱ ።(ቪዲዮ)
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

እስክንድር ነጋና ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ለሃገራቸው የከፈሉትን ውለታና ጽናታቸውን ትውልድ ይዘክረዋል

የፅናት ተምሳሌቶች በደስታ ሲፈነድቁ ማየት እንዴት ደስ ይላል!!! VIDEO የእስክንድር ቤተሰቦች እሱ ሲታሰር: ሲገረፍ: በጨለማ እስር ቤት ሀበሳውን ሲያይ በመንፈስ እነሱም እኩል ተሰቃይተዋል የህሊና ቶርች ተደርገዋል የእስክንድር ባለቤት ሰርካለም ብዙ ግፍና ስቃይ አሳልፈ ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ የእስድንድር ቤተሰቦች እና ደጋፊዎች እንዲህ ሲቧርቁ ማየት እጅግ በጣም ያስደስታል :: $bp("Brid_10298_1", {"id":"12272","stats":{"wp":1},"title":"","video":"223532","width":"550","height":"309"});
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ወያኔዎች ዛሬ ደግመው ሞቱ – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አቶ በቀለ ገርባ አሜሪካ ገቡ። Video

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አቶ በቀለ ገርባ አሜሪካ ገቡ።💚💛 Image may contain: 8 people, people smiling, people standing   Image may contain: 1 person, smiling, standing and dancing
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠየቀ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠየቀ። የሮይተርስ የዜና ወኪል በዛሬው እለት ባወጣው ዘገባ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል ጠብቀው የፖለቲካ ነጻነትን በማስፋት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሱ ጠይቋል። እስክንድር ነጋ ኬንያ ከሚገኘው የሮይተርስ ቴሌቭዥን ጋር ባደረገው ቆይታ ከእስር የተፈቱት መንግስት ፈልጎ ሳይሆን የሕዝብ ጥያቄ ጫና ስለፈጠረ ነው ሲል ተናግሯል። በሐሰት ክስ እንደታሰረ ያስረዳው እስክንድር የእስሩ አላማን በዝርዝር አስረድቷል። ዝርዝሩን ከዚህ በታች ያገኙታል (Reuters) – Ethiopia’s prime minister Abiy Ahmed should fulfil his pledge to expand political freedoms by lifting a state of emergency, said a journalist released in February after six years in jail. Ethiopia’s incoming Prime Minister Abiye Ahmed delivers his acceptance speech after taking his oath of office during a ceremony at the House of Peoples’ Representatives in Addis Ababa, Ethiopia April 2, 2018. Eskinder Nega was arrested in 2011 and convicted under anti-terrorism laws for articles criticising what he called politically motivated prosecutions at a time of a broader campaign for democratic freedoms in the country of 100 million. He was pardoned one day before Prime Minister Hailemariam Desalegn resigned on Feb. 15, saying he wanted to clear the way for reform. The government imposed the emergency the next day, saying it
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“ህዝቡ ወደ ጎዳና የወጣው ነፃነትን ፍለጋ እንጂ ኢህአዴግን ለማደስ አይደለም” – ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ

• ህዝቡ ወደ ጎዳና የወጣው ነፃነትን ፍለጋ እንጂ ኢህአዴግን ለማደስ አይደለም • የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚፈጸመው በፖሊሶች ሳይሆን በሥርአቱ ነው • ትግሉ ዳር እስኪደርስ በውጭ ሃገር እኖራለሁ ብዬ አላስብም ለ6ዓመታት ከታሰረ በኋላ በቅርቡ ከእስር የተለቀቀው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ ከሰሞኑ የዓለማቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ በክብር እንግድነት ለመገኘት ወደ ኔዘርላንድ ተጉዟል፡፡ ጋዜጠኛው የተጀመረው ትግል ዳር ሳይደርስ በውጭ አገር የመኖር ሃሳብ እንደሌለው ጠቁሟል፡፡ VIDEO $bp("Brid_219428_1", {"id":"12272", "width":"640","height":"360","video":"219763", "autoplay":0,"shared":true}); ከጉዞው በፊት የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን አግኝቶ ያነጋገረው ሲሆን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከህዝብ ጋር እያደረጉ ስላሉት ውይይት፣ ከጠ/ሚኒስትሩ ስለሚጠብቀው ጉልህ ለውጦች፣ ከተቃዋሚዎች ጋር መደረግ አለበት ብሎ ስለሚያምነው ድርድርና ሌሎችም ጉዳዮች አስተያየቱን ሰንዝሯል፡፡ እነሆ፡- ከእስር ከተፈታህ በኋላ ወደተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተጉዘሃል፡፡ የጉዞው ዓላማ ምን ነበር? በየአካባቢው እየተጋበዝን ነበር የምንሄደው። ነገር ግን ጉዞዎቹ በሚስጥር ነበር የሚደረጉት፡፡ ምክንያቱም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ነን፡፡ ነገር ግን ደሙን አፍሶ ከእስር ያስፈታን ህዝብ በመሆኑ በየአካባቢው እየሄድን ምስጋና ማቅረብ ነበረብን፡፡ በተዘዋወርክባቸው አካባቢዎች በህዝቡ ላይ ያስተዋልከው ስሜት ምንድን ነው? ህዝብ የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ ነው ያለው፡፡ ሁሉን አቀፍ ለውጥ ያስፈልጋል የሚል ስሜት ይንጸባረቃል፡፡ አሁን በኢህአዴግ ውስጥ የተደረገው ሽግሽግ በቂ አይደለም፤ ወደ ስር ነቀል ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ልንሄድ ይገባል የሚል ስሜት እንዳለ ነው የተረዳሁት፡፡ ለህዝቡ የለውጥ ጥያቄ፣ የአዲሱ ጠ/ሚኒስትር መመረጥ ምን አስተዋጽኦ ይኖረዋል? ለለውጦች
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ አምስተርዳም ገባ፤ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል – ቪዲዮ

ከሀገር እንዳይወጣ ፓስፖርቱን ተቀምቶ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ ጉዞውን ወደ ኔዘርላንድ ያቀናው አንጋፋው ጋዜጠኛና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ በኔዘርላንድ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደማቅ አቀባበል ተደረጎለታል። በስፍራው የተለያዩ የሚዲያ ባለሙያዎችና የእስክንድርን መምጣት በጉጉት ሲጠባበቁ የነበሩ በዚያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአበባ ጉንጉን ያበረከቱለት ሲሆን የቄሮ ተወካዮችም የአባ ገዳ ስካርፍ አልብሰውታል። እስክንድርም አጭር ንግግር ያቀረበ ሲሆን በንግግሩም ለኢትዮጵያ የሰላምና የዲሞክራሲ ትግል እንዲሁም በየእስር ቤቱ ላሉ ዜጎች በየጊዜው ተቃውሞ ሲያቀርቡ ለነበሩ የዲያስፖራ አባላት ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል። “ጩሀታችሁና ትግላችሁ ከንቱ አልቀረም” በማለት አሁን በሀገሪቱ ውስጥ እየታዩ ያሉ የለውጥ ጭላንጭሎችን እንደ ማሳያ አቅርቧል። VIDEOS $bp("Brid_219428_1", {"id":"12272", "width":"640","height":"360","video":"219716", "autoplay":0,"shared":true});
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የእስክንድር ነጋ የውጪ ሃገር ጉዞ ! ( ይድነቃቸው ከበደ )

የእስክንድር ነጋ የውጪ ሃገር ጉዞ ! ከዛሬ 12 ዓመት በፊት በህወሃት መራሹ የኢህአዴግ “መንግስት” የደህንነት ተቋም አንድ አስገራሚ ገጠመኝ በቦሌ ሃየር መንገድ ተከስቶ ነበር ፤ ነገሩ እንዲህ ነው የደህንነት ተቋሙ ከያዘው ጥቁር መዝገብ ውስጥ “እስክንድር ነጋ” የሚል ስም ተጽፎ ይገኛል ።በወቅቱ የደህንነት መስሪያ ቤት አለኝ ባለው መረጃ “እስክንድ ነጋ” ያሳፈረው አውሮፕላን ጉዞውን ለማቅናት ማኮብኮቢያውን ለቆ ሃየር ላይ መሆኑ ይደረስበታል፤ በወቅቱ ተሳፋሪ የጫነው አውሮፕላን በአስቸኳይ ወደነበረት መሬት እንዲያርፍ በደህንነት ሰዎች በሬዲዮ ግንኙነት ይገደዳል ፤ “እስክንድር ነጋ” ያሳፈረው አውሮፕላን በተሰጠው ቀጭን ትእዛዝ ወደ ነበረበት ይመለሳል ። በወቅቱ በተሳፋሪዎቹ ዘንድ ድንጋጤ እና ወከባ ይፈጠራል፤ እነዚያ “ጎበዝ” የደህንነት ሰዎች በመጣደፍ መሳሪያቸውን አቀባብለው ፣ የሬዲዮ ግንኙነት እያደረጉ በከፍተኛ የጀብደኝነት ሰሜት በአውሮፕላን ውስጥ “እስክንድር ነጋ” ፍለጋ ይጀምራሉ ጊዜም አልፈጀ ወዲያውኑ በእነኚሁ “ጎበዝ” የደህንነት ሰዎች ተፈላጊው ሰው መያዝ እሁን ይሆናል ። በተደረገው ጥብቅ ፍተሻ እና ክትትል ” እስክንድር ነጋ” ሳይሆን ‘እስከዳር ነጋ” የተባለች ሴት ተጓዥ ሆና ትገኛለች ። የቸኮለች አፍሳ ለቀመች አለ የሃገሬ ሰው መባሉ ለምን ሆነና ?! የእለቱ በረራ በዚህ ምክንያት ተስተጓጉሎ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። የዚህ ጽሁፍ አንባቢያን ይህ ከላይ የተገለጸው ምናባዊ ተረት እንዳይመስላችሁ በሃገሬ እሁን የሆነ ክስተት እንጂ ። ጋዜጠኛ እና የሰብዓዊ መበት አቀንቃኝ የሆነዉ እስክንድር ነጋ ! በአገዛዙ ስርዓት በተደጋጋሚ ለእስር እና ለከፍተኛ እንግልት የተዳረገ ብርቱ አገር ወዳድ ዜጋ ነው። በዚያው ልክ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ደህንነቶች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ፖስፖርቱን ቀምተው ከሀገር እንዳይወጣ ከልክለውታል

ደህንነቶች የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ፖስፖርቱን ቀምተው ከሀገር እንዳይወጣ ከልክለውታል። እስክንድር ነጋ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አምስተርዳም በሚያደርገው ስብሰባ ላይ በክብር እንግድነት ተጋብዞ ለመሔድ አዲስ አበባ ኤርፖርት እንደደረሰ በደህንነቶች ፓስፖርቱን ተነጥቆ ከሐገር እንዳይወጣ ተከልክሏል፡፡ እስክንድ ለባለቤቱ የነበረውን ሁኔታ እንዲህ ገልፆታል። “ዕቃዬን አስገባኹ። ቦርዲንግ ፖስ ካላፈ በኅላ ኢምግሬሽን ለማለፍ ስሄድ፣ አንዲት ሴት ፖስፖርቴን ተቀብላኝ ወደ ቢሮ ገባች። ለብቻህ ተቀመጥ አሉኝ። ግማሽ ሰዓት ያህል ከጠበኩ በኅላ አንድ ሰው መጥቶ ኢምግሬሽን ዋናው ቢሮ ሄደህ ማናገር ትችላለህ ተብዬ ፖስፓርቴን ቀምተው መልሰውኛል።” እስክንድር በሰላማዊ ትግል ውስጥ የሚገኝ ትንታግ ብእረኛ ሲሆን በተደጋጋሚ አገዛዙ ግፍ እየፈፀመበት ነው። ከዚህ ቀደም በዶ/ር መረራና በቴዲ አፍሮ ላይ ይህ ግፍ ተፈፅሟል። እስክንድር በኤርፖርት የገጠመውን ሲናገር ፖስፖርቴን ሲነጥቁኝ “ይሄ ነገር እታች ያላችሁ ወስናችሁ ከሆነ መንግስት ላይ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ስለሚፈጥር የበላይ ጠይቃችሁ ተመለሱ አልኳቸው” እነሱም “የበላይ ትዕዛዝ ነው” አሉኝ “እርግጠኛ ናችሁ?” ስል ደግሜ ጠየኳቸው… “እርግጠኛ ነን የበላይ ትዕዛዝ ነው” አሉኝ በድጋሚ ፍትህ ለእስክንድር ነጋ! #MinilikSalsawi
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሩ [ይናገራሉ] ነገር ግን በተግባር ካልተገለፀ ዋጋ የለውም” ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ

ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ቆይታ በኋላ ባለፈው የካቲት የተፈታው ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ፤ ቀጣዮቹን ሳምንታት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወርና በልዩ ልዩ የማህበረሰብ አካላት ጋር በመገናኘት አሳልፏል። እስክንድር ህገ ወጥ ሰንደቅ ዓላማን መጠቀም እና ያለፈቃድ መሰብሰብ በሚሉ ምክንያቶች ዳግመኛ ከሌሎች የሙያ አጋሮቹ እና ፖለቲከኞች ጋር ለእስር የተዳረገው ከተለቀቀ ሁለት ወራት እንኳ ሳይደፍን ነበር። BBC Amharic አስራ ሁለት ቀናትን በዳግመኛ እስር አሳልፎ ከተፈታ በኋላም የተለያዩ የማህብረሰብ ክፍል አባላት መጎብኘቱን ቀጥሏል። በስራ ላይ ባለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት ጉዞዎችን በማድርግበት ጊዜ የተለየ ጥንቃቄ እንዳደረግ ግድ ብሎኛል የሚለው እስክንድር፤ ከቢቢሲ ጋር በነበረው ቆይታ በተዘዋወረባቸው ስፍራዎች ሁሉ ከሰባት ዓመታት በፊት ከሚያውቀው በተለየ መልኩ የዲሞክራሲ ፍላጎት በሕዝብ ዘንድ ሰርፆ መመልከቱን ይገልፃል። “ህዝቡ ተለውጧል፤ ለነፃነቱ ብሎ ግንባሩን ለጥይት ለመስጠት የቆረጠው ሕዝብ ቁጥር የበለጠ ጨምሯል” ሲል እስክንድር ከታሰረበት የዛሬ ሰባት ዓመት ግድም የነበረውን ሕዝባዊ ስሜት በቅርቡ ካስተዋለው ስሜት ጋር ያነፃፅራል። “አሁን የዲሞክራሲ ፍላጎቱ ሕዝብዊ መልክ ይዟል፤ ምሁሩ አካባቢ ያለ ስሜት ብቻ መሆኑ ቀርቶ ታች ድረስ ወርዷል። በሌላ በኩል ደግሞ ኢህአዴግ ራሱም ተለውጧል። በለውጥ ሂደት ውስጥ ነው ያለነው። ጥያቄው ይህ ሂደት በሰላማዊ መልኩ ይቀጥላል ወይንስ ወደብጥብጥ ያመራል የሚል ሲሆን ይህም በቀጥታ ገዥው ፓርቲ ከሚያደርገው ነገር ጋር የሚያያዝ ነው” ሲል እስክንድር ለቢቢሲ ገልጿል። ዳግም እስር በወርሃ የካቲት መጀመሪያ በርካታ የተቃውሞ ፖለቲካ መሪዎች፣ ጋዜጠኞች እና የመብት ተሟጋቾች ከእስር ሲለቀቁ
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

Rearrest of journalist outrageous attack on right of free expression – Pen America (ESAT)

The re-arrest of Eskinder Nega is inhumane and an outrageous attack on the right of free expression in Ethiopia, Pen America, a press watchdog said in a statement. The statement by the Pen America came after authorities in Ethiopia rearrested journalists and bloggers last Sunday for what the authorities allege was holding an “unauthorized” meeting and displaying an Ethiopian flag. The journalists and bloggers, some of whom released not a month ago were at a private get together at the residence of journalist Temesgen Desalegn, who was also arrested, when security forces detained them. Leaders of opposition parties, including Andualem Arage were also jailed with the journalists and bloggers. Eskinder, a 2012 Freedom to Write Award honoree, who also got several other international recognitions from press freedom watchdogs, was released in February after almost seven years of imprisonment on trumped up charges. “The arrest of Eskinder Nega and other previously imprisoned bloggers, journalists, and activists demonstrates that despite their recent overtures toward credible reform efforts, the Ethiopian government has no intention of softening their brutal suppression of free speech,” said Karin Deutsch Karlekar, Director of Free Expression at Risk Programs at PEN America. “For ​Eskinder, his freedom was an opportunity
Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በመከራ ውስጥ ያለፉ ፅኑዋ ኢትዮጵያዊቷ እናት : ከእስክንድር ጋር አብረው የታሰሩት አደይ ሓዳስ

ከእስክንድር ጋር አብረው የታሰሩት አደይ ሓዳስ ========== ለዚህ አጠር ያለ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ በጥላቻ የደነደነና እያደገደገ የመጣ ልክፍት ነው ። በፎቶው የምትመለከቷቸው ደርበብ ያሉ ወይዘሮ ሓዳስ ይሰኛሉ። ለጨዋታችን ድምቀትና ለልክፍተኞቹ መድኃኒት “አደይ ሓዳስ (እማማ ሓዳስ )እያልን እንጥራቸው ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከወህኒ መውጣቱን በማስመልከት የፈረንሳይ ለጋሲዮን ልጆች (እነነብዩ ባዘዘው ) አንድ ደመቅ ያለ ዝግጅት በእስክንድር መኖሪያ ቤት አዘጋጅተው ነበር ።ዝግጅቱን በምስል ያስቀሩ ሰዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት አሰራጭተውት ሁላችንም ተመልክተናል ። በማህበራዊ ሚዲያዎች ከተለቀቁት ፎቶግራፎች በአንዱ አደይ ሓዳስ ከአንዲት እህት አጠገብ ተቀምጠው በዝምታ ተውጠው ይታያሉ ። አደይ ሓዳስ የእናቶቻችን ድምቀት የሆነውን የአበሻ ልብስ ተላብሰው በግርማ ሞገስ ከሚታዩበት ፎቶ ግራፍ ስር አንድ አስተያየት ሰጪ “ይህች ትግሬ ደግሞ እዚህ ምን ትሰራለች ?”የሚል ቃል ሰንቅሯል (ኮመንቱን አያይዤዋለሁ )። እንዲህ አይነት ማንነት ላይ የተንተራሰ ማግለል በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን እየተለመደ መጥቷል ።ነገር ግን አደይ ሓዳስን በቅርበት ለሚያውቅ ሰው እንዲህ አይነት ነገር ህመም ይፈጥርበታል ። ሁሉን በአንድ ጠርሙስ ውስጥ በመክተት ትግሬ ሁሉ ወያኔ ነው ኦሮሞ ሁሉ ኦነግ ነው ለምን በሽተኞች አደይ ሓዳስን የመሰሉ የስርዓቱ የጥቃት ሰለባዎች በአንድ ወቅት መስፍን ወልደማርያም እንደተናገሩት “የትግራይን ህዝብ የአንድ ፋብሪካ የሳሙና ምርት “አድርገን እንዳንወስደው ያደርጉናል ። አደይ ሓዳስ የጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ወላጅ እናት ናቸው ።ሰርካለም ምርጫ 1997ን ተከትሎ በእርግዝናዋ ወራት ለእስር ከተዳረገችበት ቅፅበት አንስቶ እስከ ቅርብ ጊዜው የእስክንድር መፈታት ድረስ አደይ በመከራ ውስጥ
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News