Blog Archives

የጅማ ፣ ባህርዳርና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስመረቁ፡፡

የጅማ ፣ ባህርዳርና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስመረቁ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ በመጀመሪያ ድግሪ ፣ በሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው፡፡ የጅማ ዩኒቨርስቲ 2 ሺ 182 ፣ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ 11 ሺ 227 ተማሪዎችን እንዲሁም የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ 8 ሺ 6ዐዐ ተማሪዎችን ነው በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያስመረቁት፡፡ ተመራቂ ተማሪዎቹም በሰለጠንበት ሙያ በሃገሪቱ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን እንደግፋለን ብለዋል፡፡ የሃገሪቱን ሁለተንዊ ዕድገት ለማስቀጠል በትምህርት ጥራትና በሥነ- ምግባር የታነፀ ትውልድን ማፍራት ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ በስነ ስርዓቱ ላይ ተመልክቷል፡፡ ebc ፤ etv
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News