Blog Archives

የሶማሌላንድ መኪናዎች ዶላሮች እና መሣሪያ ጭነው ሲገቡ መንገድ በመዝጋት የአፋርን ኬላ ሚሌ መያዝ ችለዋል።

የአፋርን ኬላ ሚሌን በጉልበት መቆጣጠሪያውን በጥሰው ማለፍ ስሞክሩ መያዛቸው መረጃ ያሳያል፡፡ ጎበዝ አሁንም በየቀኑ አንዴ በግመል፡ አንዴ በመኪና እየተጫነ የቀን ጅቦች የዘረፉት የአሜሪካ ዶላር በእየለቱ ከአፋር መውጣት ስሞክር በየቀኑ አዳኝና ታዳኝ ሆኖው ብርና መሳሪያ እየተያዘ ይገኛል፡፡ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው በ 3 መኪና መኪናዎች /እስፖዳ ጉርድ አይሱዚ/እስቴሽን/ሽፍን ሊሞዚን የሶማሌላንድ መኪናዎች ዶላሮች እና መሣሪያ ጭነው ሲገቡ ፖሊስና ሊዮ ሀይል ከኬላ ሰብሬው ሲያልፋ ታች ሚሌ ላይ መንገድ በመዝጋት መያዝ ችለዋል።   እንዲህ በማድረግ አፋር በኩልን ጥብቅ ቁጥጥር በግዛቱ መከናወን አለበት፡፡ በተለይ ወጣቶች የጥፋት ሐይሎች አገራችንን ለማወክ የሚያደርጉት መፍጨርጨር ለማስቆም አገር ተረካቢ ሐይል በቁጥጥር ላይ የበኩላቸውን እገዛ ማድረግ መቻል አለባቸው፡፡
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News
Follow us on Facebook
Follow us on Facebook