ስለተመድ የልማት ፕሮግራም በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ የቀረበው ዘገባ ሃቅ ይጎለዋል ሲል ዩኤንዲፒ ገለጸ

ሪፖርተር ጋዜጣ በዩኤንዲፒ ድጋፍ በከፍተኛ የመንግሥት አማካሪነት ያለ ውድድር የሚቀጠሩ ግለሰቦች ጉዳይ ቅሬታ ፈጠረ  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) በሚያደርገው ድጋፍ አማካይነት የዴሞክራሲና የአስተዳደር ዘርፎችን በሙያ ክህሎታቸው እንዲያግዙ በከፍተኛ የመንግሥት አማካሪነት እየተቀጠሩ የሚገኙ ሙያተኞች የቅጥር ሒደት፣ በውድድርና ግልጽነት የተመራ አይደለም የሚል ቅሬታ ተነሳበት።ሲል የቀረበው ዘገባ ሃቅ ይጎለዋል ሲል ዩኤንዲፒ ገለጸ

Image

https://pbs.twimg.com/media/D1culAOWwAU4Njm?format=jpg&name=900×900

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE