የጌዲኦ ህዝብ ምግብና ፍትህ ይሻል

የጌዲኦ ህዝብ ምግብና ፍትህ ይሻል – VIDEO

የጌዲኦ ዞን አስተዳዳሪዎች ከላይ ታዘናል በሚል ሰበብ ምንም አይነት እርዳታ እንዳይገባ እያደረጉ ነው::ከጉጅ ተፈናቅለው የመጡትን ዜጎች ወደዚያው ካልተመለሳችሁ ምንም እርዳታ አታገኙም እያሉ ነው::

ተፈናቃዮች ደግሞ አንመለስም ባይ ናቸው:: መኖሪያችን ተቃጥሏል
ሴት ልጆቻችን ተደፍረው ደም እየፈሰሳቸው ሞትዋል : ዘመዶቻችን ተገለዋል… መሞት ስለማንፈልግ አንሄድም ይላሉ::

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE