የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ዑስማን በሕዝብ ግፊት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ዑስማን በሕዝብ ግፊት ከኃላፊነታቸው ለቀቁ
ከኃላፊነት ለመልቀቅ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት ያገኛ ሲሆን በድሬዳዋ ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ተቃውሞ የሚቀርብባቸውና በተደጋጋሚ ከስልጣን እንዲወርዱ በተቃውሞ ሰልፍ የሚጠየቁ ባለስልጣን ነበሩ። የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶሕዴፓ) አባል የሆኑት አቶ ኢብራሂም ለሦስት ዓመታት ከመንፈቅ በከንቲባነት ያገለገሉ ሲሆን ምክር ቤቱ በምትካቸው አቶ መሐዲ ዲሬን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ በማድረግ ሹሟል፡፡
Image

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE