በኢትዮጵያና አየር መንገድ ET-302 ወደ ኬንያ ሲበሩ የነበሩት 6 ቤተሰቦች አሳዛኝ አሟሟት

ያሳዝናል ከአንድ ቤተስብ 6ሰው በ6 ደቂቃ ማጣት

ከትላትና በስታይ በኢትዮጵያና አየር መንገድ ET-302 ወደ ኬንያ ሲበሩ የነበሩት 6 ቤተሰቦች በአንዲት ቀን የሞቱበት አሳዛኝ አሟሟት

Image may contain: 6 people, people smiling, people standing and outdoor

* ፖንጋሽ ቪዳይ እድሜቸው 73 
* ባለቤታቸው :- ሀንሲን ቪዳይ እድሜቸው 67
* ሴት ልጃቸው:- ኮሻ ቪዳይ እድሜዋ 37
* የሴት ልጃቸው ባለቤቷ:- ፕሪራት ዲክተን እድሜው 43
* የልጅ ልጃቸው :- አሻክ 14
* ሌላኛዋ የልጅ ልጃቸው :- አንሹካ 13

የዘር ግንዳቸው ህንዳዊያን ነገር ግን የካናዳ ፖስፖርት ያላቸው ካናዳዊያን ሲሆን ከካናዳ ኤርፓርት በኢትዮጵያ አየረ መንገድ አድርገው ኬንያ የሚገኘው ብዙ ሰው የሚጎበኘውን ሳፋሪ ፖርክ ለጉብኝት በመሄድ ላይ ሳሉ ነበር ከአንድ ቤተሰብ ስድስት ሰው ላይመልሱ ወጥተው የቀሩት

መናንት የሚባለው ወንድ ልጃቸው እሱ ካናዳ ኤርፖርት ስድስቱንም እንደሸኛቸው ለsky news ተናግሯል አክሎም አባዬ ለምንድን ነው ግን ወደ ኬንያ የምትሄደው ስለው እስቲ እድሜም እሄዬደ ስለሆነ ለመጨረሻ ጊዜ ሳፋሪ ፖርክን ልየው ብዬ ነው ልጄ አይዞህ አታስብ እንመለሳለን ብሎኝ ነበር አሁን ግን ስድስት ቤተሰቤን በአንድ ቀን አጣው ላይመለሱ ሄዱብኝ ብሎ በሀዘን ተናግሯል

ፈጣሪያችን ወጥትን ከመቅረት ይጠብቀን ዓለምን እየሳዘነነ ያለ አሳዛኝ ታሪክ ሆኖል

ለቪዳይ ቤተስቦች ነፍሳቸውን ይማርልን


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE