አፋን ኦሮሞ የመንግሥት የሥራ ቋንቋ ቢሆን ያለው እድሎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ መካሄዱ ታወቀ

አፋን ኦሮሞ የፌደራል መንግሥት የሥራ ቋንቋ ቢሆን ያለው እድሎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ መካሄዱ ታወቀ፡፡በመድረኩ ላይ አፋን አሮሞ የፌደራል የሥራ ቋንቋ ቢሆን ስለሚኖሩት ጠቀሜታዎች በምሁራን ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበዋል፡፡የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር መድረኩ ቋንቋን ለማሳደግ የሚደረግ ጥረት አካል በመሆኑ ሊበረታታ ይገባል ብሏል፡፡መሰል መድረኮች በአገር አቀፍ ደረጃ እንደሚዘጋጁም ተመልክቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE