በሕግ አምላክ እንጂ በጉልበታችሁ አምላክ ይባል ወይ?!

ራስ ወዳድነት፣ ጥጋብና ማናለብኝነት አየሩን እየናኙት፣ እንዴት የነገዋን ዴሞክራሲያዊት አገር ማለም ይሞከራል? በሕግ አምላክ! የጋራ የኾነች አገርን እንደ ቅርጫ ዕጣ መጣጣል በታሪክ እና በትውልድ ያስጠይቃል፤ ኹሉንም ነገር “የእኔ ብቻ ነው” ማለት አያዋጣም፤ ያገኛትን እየተጎራረሰ ዘመናትን የተሻገረ ሕዝብን በኮንዶሚኒየም ምክንያት ማጋጨት ያሳዝናል፤ በአዲስ አበባ ባለቤትነት ላይ ከግራ እና ከቀኝ የሚሰሙ ተቃርኖዎች ራሳቸውን የቻሉ ስጋቶች ናቸው፤ ስሕተትን …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE