ችግር ያለበት ልሂቅ ሄዶ የሚወሸቀው ብሄሩ ውስጥ ነው – ወይዘሮ ፍረወይኒ ገ/እግዚአብሔር

‹‹ችግር ያለበት ልሂቅ ሄዶ የሚወሸቀው ብሄሩ ውስጥ ነው››- ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔር

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በህገ መንግስቱ በክልሎች መካከል የሚፈጠር የወሰን አለመግባባት ለመፍታት፤ በህዝቦች የሚቀርቡ የማንነት ጥያቄዎችን መፍትሄ ለመስጠት፣ የሰላም ዕጦትን የመፍታት፤ የህገ መንግስት አስተምህሮና ሌሎች ተዛማጅ ሃላፊነቶች ተሰጥተውታል። ይሁን እንጂ፤ የተሰጡትን ሃላፊነቶች በተገቢው ደረጃ የመወጣት ችግር እንዳለበት ተደጋግሞ ይነሳል።

በዚህም የተነሳ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ችግሮች መፈጠራቸውን ተንተርሶ በብዙዎች ዘንድ ይወቀሳል። በእነዚህ እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔርን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸዋል። እንደሚከተለውም አቅርበነዋል።

ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ

‹‹ችግር ያለበት ልሂቅ ሄዶ የሚወሸቀው ብሄሩ ውስጥ ነው››- ወይዘሮ ፍረወይኒ ገብረእግዚአብሔር