“ብቻዬን ብቀር እንኳ ትግሌን እቀጥላለሁ” መሮ የኦነግ ጦር አዛዥ

የኦነግ ሠራዊት አባላት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በሰላም እገቡ ባለበት በአሁኑ ወቅት በምዕራብ ኦሮሚያ የግንባሩ ጦር አዛዥ የሆነው ጓድ መሮ ”ትግሌን እቀጥላለሁ” እያለ ነው።…