ታሪካዊው የቅ/ሥላሴ ካቴድራል: በልማት ስም ቅርስ ሕንፃዎቹ እየወደሙ፣ ጥንታዊ ዐጸዶቹ እየተጨፈጨፉ፣ ገንዘቡና ንብረቱ እየተዘረፈ ነው፤ የአባ ገብረ ዋሕድ ጎሠኛ አስተዳደር እንዲወገድ ተጠየቀ!

በጎሠኛ አደረጃጀት ሰበካ ጉባኤውን አዳክመው ያሻቸውን የሚወስኑት አስተዳዳሪው አባ ገብረ ዋሕድ ገብረ ኪዳንና አራት የጽ/ቤት ሓላፊዎች እንዲነሡ፣ ሠራተኞችና ሰንበት ት/ቤቱ ቋሚ ሲኖዶሱን እየጠየቁ ነው፤ ፓትርያርኩ፣ “በአንድ ወገን ላይ የተነጣጠረ አቤቱታ ነው፤” በማለት ለአስተዳዳሪው በማድላታቸው በአቋም የተከፋፈለው ቋሚ ሲኖዶሱ ለመወሰን ተቸግሯል፤ ፓትርያርኩን ተቃውመው የአባ ገብረ ዋሕድ አስተዳደር መነሣት እንዳለበት አቋም የያዙት የቋሚ ሲኖዶስ አባላት፣ አቤቱታ አቅራቢዎቹን፣ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV